ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ
1.28K subscribers
390 photos
36 videos
45 files
49 links
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ ት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብ ማዕከል የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የቀን ግቢ ጒባኤ ይፋዊ የቴሌግራም መገናኛ ነው።
Download Telegram
ዮም ፍስሐ ኮነ
በእንተ ልደታ #ለማርያም
    

    እንኳን
አደረሰን
           አደረሳችሁ
ይህ ቀን በእውነት
ለክርስቲያን ወገኖች ሁሉ የደስታ ቀናቸው ነው።

እንኳን አደረሳችሁ ተባባሉ

ማሳሰቢያ :- ማንኛውም ሰው ምንም አይነት link ወደዚህ ግሩፕ መላክ ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
👍9
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ይህ ቀን በእውነት የተለየ ቀን ነው በዚህ ቀን ለክርስቲያን ወገኖች ሁሉ የደስታቸው ቀን ነው።
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!

ዛሬ ማለትም ግንቦት 01/9/2017 ዓ.ም ዕለተ ቅዳሜ ከቀኑ 10:00 (አስር ሰዓት) ጀምሮ ሳምንታዊው የዓርብ ጸሎት እና ዓመታዊ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷ መታሰቢያ ክብረ በዓል መርሐ ግብር በግቢ ጉባኤው ይካሄዳል እና በሰዓቱ ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በእመቤታችን ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም🤲🤲🤲
የደ/ብ/ዩ/ቀ/ግ/ጉ/
👏6👍1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ሰላም እንደምን አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ?
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዛሬ ማለትም ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 02/09/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 (አስር ሰዓት ) ጀምሮ የ ክፍላት ውይይት ስላለ ሁላችንም  በየክፍላችን ልጆችን እየቀሰቀስን በሰዓቱ  እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
           የደ/ብ/ዩ/የ/ቀ/ግ/ጉ/
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን

በአብይ ሐይለ ወስልጣን           
አሰሮ ለሰይጣን

አጋእዞ ለአዳም                        
ሰላም

እምይዜሰ   

ኮነ

ፍስሐ ወሰላም

ለማስታወስ ያህል ነው እንጂ አልረሳቹትም ።

እንደምን ቆያችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ጸንቶ ይኑር አሜን!

ዛሬ እንደምታወቀው ሳምንታዊ የዓርብ ጸሎት ቀን ነው።ስለሆነም ሁላችንም በሰዓቱ ተቀሳቅሰን በመምጣት የእመቤታችንን ውዳሰዋን በሕብረት እናድርስ፥እረፍት እና ሰላም የምሆነንን ቃለ እግዚአብሔር እንማር!
እስከዛም ቸር ያቆየን🤲

ከቀኑ:-10:30 ጀምሮ።
ቦታ:- በግቢ ጉባኤው ዋና አዳራሽ።
2
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን

በአብይ ሐይለ ወስልጣን           
አሰሮ ለሰይጣን

አጋእዞ ለአዳም                        
ሰላም

እምይዜሰ   

ኮነ

ፍስሐ ወሰላም

እንደምን ቆያችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች? ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ጸንቶ ይኑር አሜን!

እንደምታወቀው ዛሬ ማለትም ዕለተ ቅዳሜ 09/09/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ሳምንታዊ የክፍላት ውይይት ቀን ነው።ስለሆነም ሁላችንም በሰዓቱ ተቀሳቅሰን በመገኘት ለሕይወታችን እና ለኑሯችንም የምበጀንን ቃለ እግዚአብሔር እንማማር !

በየክፍላችሁ ልጆቻችሁን ቀስቅሱ

እስከዛም ቸር ያቆየን🤲

ከቀኑ:-10:00 ጀምሮ።
ቦታ:- በግቢ ጉባኤው ዋና አዳራሽ።
መጻፊያው ተከፍቷል። ሀሳብ ለመስጠት ይሄንን link ይጠቀሙ 👉https://t.me/dbugg21group
👍1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
አስታወሳችሁ???
በቀን አንድ በዕለተ ዓርብ በእመቤታችን በልደቷ ቀን ነበር ዋና ዋና የክፍሉ ሰብሳቢዎች አጀንዳ የተረካከቡት እነሆ ዛሬ ደግሞ የየክፍሉ ምክትል ሰብሳቢዎች፤የክፍሉ ጸሐፊዎች፤እንዲሁም የየንዑስ ክፍሉ ሰብሳቢዎች፤ምክትል ሰብሳቢዎችና  ጸሐፊዎችም ጭምር በዛሬው ዕለት አጀንዳ ተረካክበዋል።ነባር ወይም የ2017 ዓ.ም ሥራ አስፈጻሚዎች በነበራቸው የአገልግሎት ዘመን እጅግ ደስተኞች እንደነበሩና አሁን ወደ ኃላፊነት እግዚአብሔር የጠራቸውን የመንጋ ጠባቂ በመሆን በየደረጃቸው የተመደቡትን የ2018 ዓ.ም ሥራ አስፈጻሚዎችን በርትተውና ጠንክረው ያላቸውን ግዜ እንድጠቀሙና በቀናነት እግዚአብሔርን እና ሕዝቡን እንድያገለግሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
ባላለቀ ስል ዓመቱ አለቀ
ባልመሸ ብዬ እየተመኘሁ በቃ ግን መሸ😥
በነበረን ግዜ በእውነት እጅግ በጣም ደስተኞች ነበርን እግዚአብሔርም በጎደለው እየሞላ፥በፈረሰው እየሰራ ፤ስበርደን እያሞቀ፤ስሞቀንም ውሃ ሁኖ እያቀዘቀዘ በቸርነት ጠብቆ ለዚህ አድርሶናል ወንድሞች ሆይ በድካማችሁ እግዚአብሔር ብርታት ፤ይሆናችኋልና በትጋት እንድታገለግሉ፤የተሰጣችሁን አደራ በቅንነትና በጨዋነት ከሁሉ በላይ መንፈሳዊነትን በተሞላ ስብእና እንድታገለግሉ ከእግዚአብሔር ጋርም ሕብረት እንድኖራችሁ ጽኑ ጠንክሩ ስትል እናት ግቢ ጉባኤ የደስታ ጥሪዋን ታስተላልፋለች። መጽሐፍ እንዳለ እጅጉን ተግታችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ባሳለፍነው ዓመት የታየውን ክፍተት በመሙላት ፤ ችግሮችንም በመፍታት ከፍት ይልቅ አሁን ትጉ👉'' ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ።(2 ጴጥሮስ 1፥10)
1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
👍2
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
👍1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
👍21