ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም ----እምዕዘሰ
ኮነ------ፍሰሀ ወሰላም
ትላትና በነበረው ትንሣኤ በዓልን ከነዳያን ወይም ከአቅሜ ደካሞች ጋር ለማክበር በግቢ ጉባኤያችን በተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ የማዕከሉ ስራ አስፈፃሚዎች፤የግቢ ጉባኤ አባላትና አረጋዊያን እናት አባቶች እንድሁም ህጻናት ተገኝተዋሉ።
መርሐ ግብሩም በዋናነት አረጋዊያን እና አቅሜ ደካሞችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ስሆን ቁጥራቸው አነስተኛ ብሆንም ከእነርሱ ጋር በዓሉ ደስ በምል ሁነታ ተከብሯል
መርሐ ግብራቶችም :- የምሳ ፕሮግራም
በሙያና በጎ አድራጎት ክፍል በከል በርካታ አልባሳትን ለመጡት አረጋዊያን ለመለገስ ተችሏል ።
አጠቃላይ 59 ሰዎችን ለማምጣት የተሞከረ ስሆን እነዚህም
50 የምሆኑ አረጋዊያን አባቶችና እናቶች እንድሁም ወጣቶች ስሆኑ
9 ደግሞ ህጻናት ናቸው።
ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን።
ያገለገላችሁ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በማይጠፋ መዝገብ ይጻፍላችሁ።

👍14❤8🕊1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች?!
ዛሬ በሰሞኑ በእመቤታችን ላይ የተሰጠውን የተሳሳተ ትምህርት ምክንያት በማድረግ "ድንግል ማርያም ቤዛዊተ አለም ናት" በሚል ርዕስ ትምህርት ይሰጣል ማንም እንዳይቀር ልጆቻችንንም እንቀስቅስ🙏

🕊9
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሀይለ
ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዘሰ
ኮነ
ፍሰሀ ወሰላም
ዕለተ ዓርብ ቀን 17/08/2017 ዓ.ም
የሳምንቱ መርሐ ግብር
ቅዳሜ
ከሰዓት ከ10:30-12:30:የክፍላት ውይይት።
እሁድ
ከ8-10ሰዓት ለ2ኛ ዓመት ክርስቲያናዊ ህይወት እና ስነምግባር ኮርስ ቦታ አዳራሽ
ከ8-10 ሰዓት ለ4ኛ እና 5ኛ ዓመት ነገረ ቤተክርስቲያን ኮርስ ቦታ ቤዝመንት።
ከ10-12ሰዓት ለ1ኛ ዓመት ሀይማኖት እና ሳይንስ ኮርስ ቦታ አዳራሽ ።
ከ10-12ሰዓት ለ3ኛ ዓመት የቤተክርስቲያን ታሪክ ኮርስ ቦታ ቤዝመንት።
ከ8-10 ሰዓት የኦሮምኛ ኮርስ በተለመደው ቦታ
ሰኞ
ከ12:00-1:30 መዝሙር ጥናት
ከሰዓት ከ11-12 ሰዓት ከአባል ለተነሱ ጥያቄዎች
መልስ ምሰጥበት ቀን ነው።
ማክሰኞ
ጠዋት ከ12:00-1:30 መዝሙር ጥናት
ከሰዓት ከ10:30 -12:30 ወርሀዊ የእመቤታችን የጽዋ መርሐ ግብር
ረብዕ
ጠዋት ከ12:00-1:30 ወረብ ጥናት
ከሰዓት ከ11-12 ሰዓት የህይወት ትምህርት
ሐሙስ
ከሰዓት ከ10:45-12:00 የእህቶች መርሐ ግብር
ዓርብ
ጠዋት ከ12:00-1:30 ቅዳሴ ተሰጥኦ ።
ከሰዓት የዓርብ ጸሎት ከ10:30-12:30 ይሆናል።
አብነት ትምህርት በነበረበት ይቀጥላል!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
።ይቆየን🤲
please don't forget #Add yours friend to the group.
👍12🏆1
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ሰላም እንደምን ቆያችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ? እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ዛሬ ማለትም 21/08/2017 ዓ.ም የእመቤታችን የጽዋ መርሐ ግብር ስላለ ሁላችንም በሰዓቱ ተቀሳቅሰን በግቢ ጉባኤው ዋና አዳራሽ እንገኝ የበረከቱ ተካፋዮችም እንሁን።
ቦታ:- በቀን ግቢ ጉባኤ ዋና አዳራሽ
ከቀኑ 10:30 ጀምሮ
መልእክቱን ላልሰሙት በማሰማት በአንድነት እንሂድ።

❤2
Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
''ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ።(2 ጴጥሮስ 1፥10)
የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ የቀን ግቢ ጉባኤ ለ 19 ኛ ግዜ ሥራ አስፈጻሚ ምርጫ በዛሬው ዕለት አከናውናለች።ግቢ ጉባኤያችን ከተመሠረተችበት ግዜ ጀምሮ 18ኛ ዓመቷን እያጠናቀቀች ስሆን ለአድሱ ዓመት ወይም ለ2018 ዓ.ም የግቢ ጉባኤ ሥራ አስፈፃሚዎችን አሳውቃለች።ዛሬ እንደምታወቀው የእመቤታችን የጽዋ መርሐ ግብር የነበረ ስሆን በመርሐ ግብሩም:-
ቃለ እግዚአብሔር በካህናት አባቶች
ዝማሬ በመዝሙር ክፍል
እንድሁም የ2018 ዓ.ም ሥራ አስፈፃሚዎችን የማሳወቅ መርሐ ግብራቶች ተከናውነዋል ።በዛሬው ዕለት የተገኙ አባቶችም ከቃለ እግዚአብሔር ጋር አያይዘው አዲስ ለተመረጡ ሥራ አስፈጻሚዎች አስፈላጊውን አባታዊ ምክር በመስጠት ሰላምለኪ ጸሎት ተደርጎላቸዋል፤ሥራ አስፈጻሚዎች የሥራ ምድባቸውን ወይም የአገልግሎት ክፍላቸውን አሁን ሥራ ላይ ከሉት ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር እየተነጋገሩ የምያውቁ እንደሆነም ተነግሯል።አባቶችም አክለው እነዚህን የተመረጡ አካላትን በአገልግሎት እንድበረቱና ግቢ ጉባኤያችንን በተቻላቸው አቅም ማገልገል እንድችሉ ሁላችንም በጸሎት ልናስባቸውና በየትኛውም ግዜ ከጎናቸው ልንቆም ይገባናል ብለው በመጨረሻም በጸሎት ተዘግቶ የመርሐ ግብሩ ፍጻሜ ሁኗል።
እነሆ ግቢ ጉባኤ ሆይ :-''በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ (መዝሙር 45፥16) እንድል ለአንቺም እነሆ በልጆችሽ ቦታ ልጆች ተሰተውሻልና ደስ ይበልሽ።
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ እመብርሃን በዕለተ ቀኗ ወደዚህ ክብር ጠርታችኋለችና የአገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክላችሁ የመረጣችሁ እግዚአብሔር ነውና ብርታቱን እና ጽናቱን ያድላችሁ።

👍4