ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም ----እምዕዘሰ
ኮነ------ፍሰሀ ወሰላም
ትላትና በነበረው ትንሣኤ በዓልን ከነዳያን ወይም ከአቅሜ ደካሞች ጋር ለማክበር በግቢ ጉባኤያችን በተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ የማዕከሉ ስራ አስፈፃሚዎች፤የግቢ ጉባኤ አባላትና አረጋዊያን እናት አባቶች እንድሁም ህጻናት ተገኝተዋሉ።
መርሐ ግብሩም በዋናነት አረጋዊያን እና አቅሜ ደካሞችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ስሆን ቁጥራቸው አነስተኛ ብሆንም ከእነርሱ ጋር በዓሉ ደስ በምል ሁነታ ተከብሯል
መርሐ ግብራቶችም :- የምሳ ፕሮግራም
በሙያና በጎ አድራጎት ክፍል በከል በርካታ አልባሳትን ለመጡት አረጋዊያን ለመለገስ ተችሏል ።
አጠቃላይ 59 ሰዎችን ለማምጣት የተሞከረ ስሆን እነዚህም
50 የምሆኑ አረጋዊያን አባቶችና እናቶች እንድሁም ወጣቶች ስሆኑ
9 ደግሞ ህጻናት ናቸው።
ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን።
ያገለገላችሁ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በማይጠፋ መዝገብ ይጻፍላችሁ።

👍14❤8🕊1