ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ
1.28K subscribers
390 photos
36 videos
45 files
49 links
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ ት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብ ማዕከል የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የቀን ግቢ ጒባኤ ይፋዊ የቴሌግራም መገናኛ ነው።
Download Telegram
''እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት።(ማቴ25፥40)
በግቢ ጉባኤያችን የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ታስቦና ታቅዶ  የተዘጋጀው የነዳያን (የአቅም ደካሞች) ምገባ መርሐ ግብር ዛሬ ማለትም ሰኞ ሚያዝያ 13/08/2017/ ከጠዋት 4:00 ጀምሮ በጸሎት ተከፍቶ አሁንም እየተካሄደ ይገኛል ።
በመርሐ ግብሩ ቃለ እግዚአብሔር
ስነ ጽሑፍ
ወረብ በመዝሙር እና ኪነ ጥበባት ክፍል
ጥያቄ እና መልስ ጨምሮ አስተማሪ እና ደስ የምያሰኙ መርሐ ግብራቶች ይቀጥላሉ።

የበረከት እጃችሁ ለነዳያን፤ለችግረኞች የዘረጋችሁ ዛሬም ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይህንን ታላቅ የትንሣኤን በዓል ለማክበር የተባበራችሁ የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ የቀን ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የእስራኤል ቅዱስ፤ የቅዱሳን አምላክ፤የትንሣኤው ጌታ መድኃኒዓለም ዋጋችሁን በሰማይ ያድርግ፤በምድርም ሕይወታችሁን ይባርክ።
በእውነት ይህ ትልቅ መታደል እና መባረክ ነው።እግዚአብሔር ከዚህ እውነታ አይለየን።
12🕊3👍2
ወረብ በመዝሙር እና ኪነጥበባት ክፍል
Credited by d/n dani
3👍1😭1
   ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በአብይ ሀይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
     አግአዞ ለአዳም
    ሰላም ----እምዕዘሰ
    ኮነ------ፍሰሀ ወሰላም
ትላትና በነበረው ትንሣኤ በዓልን ከነዳያን ወይም ከአቅሜ ደካሞች ጋር ለማክበር በግቢ ጉባኤያችን በተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ የማዕከሉ ስራ አስፈፃሚዎች፤የግቢ ጉባኤ አባላትና አረጋዊያን እናት አባቶች እንድሁም ህጻናት ተገኝተዋሉ።
መርሐ ግብሩም በዋናነት አረጋዊያን እና አቅሜ ደካሞችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ስሆን ቁጥራቸው አነስተኛ ብሆንም ከእነርሱ ጋር በዓሉ ደስ በምል ሁነታ ተከብሯል
መርሐ ግብራቶችም :- የምሳ ፕሮግራም
በሙያና በጎ አድራጎት ክፍል በከል በርካታ አልባሳትን ለመጡት አረጋዊያን ለመለገስ ተችሏል ።
አጠቃላይ 59 ሰዎችን ለማምጣት የተሞከረ ስሆን እነዚህም
50 የምሆኑ አረጋዊያን አባቶችና እናቶች እንድሁም ወጣቶች ስሆኑ
9 ደግሞ ህጻናት ናቸው።
ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን።
ያገለገላችሁ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በማይጠፋ መዝገብ ይጻፍላችሁ።
👍148🕊1