''እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት።(ማቴ25፥40)
በግቢ ጉባኤያችን የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ታስቦና ታቅዶ የተዘጋጀው የነዳያን (የአቅም ደካሞች) ምገባ መርሐ ግብር ዛሬ ማለትም ሰኞ ሚያዝያ 13/08/2017/ ከጠዋት 4:00 ጀምሮ በጸሎት ተከፍቶ አሁንም እየተካሄደ ይገኛል ።
በመርሐ ግብሩ ቃለ እግዚአብሔር
ስነ ጽሑፍ
ወረብ በመዝሙር እና ኪነ ጥበባት ክፍል
ጥያቄ እና መልስ ጨምሮ አስተማሪ እና ደስ የምያሰኙ መርሐ ግብራቶች ይቀጥላሉ።
የበረከት እጃችሁ ለነዳያን፤ለችግረኞች የዘረጋችሁ ዛሬም ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይህንን ታላቅ የትንሣኤን በዓል ለማክበር የተባበራችሁ የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ የቀን ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የእስራኤል ቅዱስ፤ የቅዱሳን አምላክ፤የትንሣኤው ጌታ መድኃኒዓለም ዋጋችሁን በሰማይ ያድርግ፤በምድርም ሕይወታችሁን ይባርክ።
በእውነት ይህ ትልቅ መታደል እና መባረክ ነው።እግዚአብሔር ከዚህ እውነታ አይለየን።

❤12🕊3👍2