Forwarded from Ďâňĩ Ÿé ďĩňĝĩl21❤
ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ
Photo
🍂 + ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? #ተነስቷል_እንጂ_በዚህ_የለም + 🍂
††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን!
¤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን!
††† አሠሮ ለሰይጣን!
¤ አግዐዞ ለአዳም!
††† ሰላም!
¤ እምይእዜሰ!
††† ኮነ!
¤ ፍሥሐ ወሰላም
የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥ እና ሊሰቀል #በሦስተኛውም_ቀን_ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ።
( ሉቃ 24 ፥ 5 , 6 )
🍀 " ትላንት ይሁዳ ሰረቀ
ዛሬ ደግሞ ጥበቃዎች መማለጃ (ጉቦ) ተቀበሉ ፤
የእውነት ጠላቶች ኪሶቻቸውን በጉቦ አቆሸሹ ፤
ግን እውነቱን መደበቅ አልተቻላቸውም ፤
ኃያሉ ጌታ ራሱን አሳልፎ ሰጠ ፤ደካማ ሰዎች ዙሪያውን ከበቡት ነጻ ወጥቶ በእነርሱ ላይ በቀልን እንዳያደርግባቸው
ተቀምጠው ይጠብቁት ነበር ፤ በመቃብር አድሮ ሳለ እንኳን ጠላቶቹን ማንቀጥቀጥ የሚችለው እርሱ ባያስፈራቸው ኖሮ ፤ ስለምን መቃብሩን ይጠብቁት ነበር።"
( ድርሳን ዘቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ በእንተ ትንሣኤ )
+ + +
🌻 "ይእዜኒ ንትለዋ ለሰላም እስመ ተንስዓ ክርስቶስ ዮም በዛቲ ዕለት አክሊሎሙ ለሰማዕት ክብሮሙ ለመላዕክት ወልድ ተንስሥአ ቤዛነ ሥዒሮ ሞተ ወከይዶ ሲኦለ ንግበር በዓለ በትፍሥሕት ተዝካረ ትንሣኤሁ ለመድኃኒነ።"
🌹 ዛሬ በዚህች ቀን ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷልና ፤
ከዛሬ ጀምሮ ሰላምን እንከተላት ፤
የሰማዕታት አክሊላቸው ፣
የመላእክት ክብራቸው
ቤዛችን ወልድ ሞትን ሽሮ ሲኦልን ረግጦ ከሞት ተነሣ ፤ የመድኃኒታችን የትንሣኤውን መታሰቢያ
በደስታ በዓልን እናድርግ።
( ድጓ ዘፋሲካ )
💥 አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት
#በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል።
ሞት በሰው በኩል ስለመጣ
ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗል።💥
( 1ኛ ቆሮ 15 ፥20 - 22 )
🙏
ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤
ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።
እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ።
/ ሮሜ 6 - 5 -11 /
🍂
የትንሣኤውን ብርሃን እንድናይ ያደለን፤
ከሞት ወደ ሕይወት ፣ ከባርነት ወደ ነጻነት ፣ ከሲኦል ወደ ገነት #በፍቅሩ_ያሻገረን
ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
ምስጋና ይሁን
🙏
+🍂 እንኳን #ለብርሀነ_ትንሣኤው
በሰላም አደረሳችሁ 🍂
+ + + + + + +
የደ/ብ/ዩ/ቀ/ግ/ጉ/

❤1👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሐይለ ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋእዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
መልካም በዓል
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የበረከት የሰላም የጤና የአንድነት የአብሮነት በዓል ያድርግልን ።
እንኳን ለጌታችን፥ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
የደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ የቀን ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች አብዛኛው ቅዳሴ ቀሪዎቹ ደግሞ ካፌ ላይ የጾም መፍቻ የበረከት ሥራ ላይ ።
ፍቅር+ ጾም + መተሳሰብ + መከባበር +የበረከት ሥራ =ለትንሣኤ በዓል❤
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
credited by dani➕
❤11👍4🕊1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሐይለ ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋእዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
መልካም በዓል
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የበረከት የሰላም የጤና የአንድነት የአብሮነት በዓል ያድርግልን ።
እንኳን ለጌታችን፥ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🤲🤲🤲
የጥዋት መርሐ ግብ በአጭሩ❤
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
''ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።(ሉቃስ24፥5)
በአብይ ሐይለ ወስልጣን
አጋእዞ ለአዳም
እምይዜሰ
ፍስሐ ወሰላም
የከሰዓት የምሳ program ካፌ❤❤❤
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሐይለ ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋእዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
የከሰዓት የምሳ program ካፌ❤❤❤
👍3