ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ
1.28K subscribers
390 photos
36 videos
45 files
49 links
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ ት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ደ/ብ ማዕከል የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የቀን ግቢ ጒባኤ ይፋዊ የቴሌግራም መገናኛ ነው።
Download Telegram
''ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤(1 ጴጥሮስ 4
9)
የመጀመሪያው ቀን

ዛሬ ማለትም ዕለተ ዓርብ 19/07/2017 ዓ.ም የግቢ ጉባኤያችን የምሥረታ በዓል የመጀመሪያው ቀን እንዲህ ያማረ ሁኖ በጸሎት እና በቡራኬ ተጀምሯል ።
በመርሐ ግብሩ ላይ
በቃለ ወንጌል :-መላከ ታቦር የኔታ ሀይለ ኢየሱስ ሕይወት የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር የመገቡን ስሆን
ቀጥሎም ዝማሬ ቀርቦ በመጨረሻም ለዛሬው በጸሎት ተዘግቶ መርሐ ግብሩ አብቅቷል ።

   ነገ ማለትም መጋቢት 20/07/2017 ዓ.ም ይህ ጉባኤ ቀጥሎ የሚደረግ ይሆናል ።

ነገ ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ ጉባኤው ይቀጥላል።
መቅረት ይቅርና ማርፈድ ያስቆጫል !
3👍2🕊1
ደብረ ብርሃን ዩ/የቀን ግቢ ጒባኤ
Photo
የጉባኤያችን መጀመሪያው ታርካዊ ቀን ነው!
👍5
በትህትና የእንግዶችን እግር አጥበው ስቀበሉ🤲🤲
23👍2🕊2
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፥የቅዱሳን ሁሉ ወዳጆች፥የግቢ ጉባኤ ልጆቻችን እንደምን አረፈዳችሁ???
አሁን የከሰዓቱ መርሐ ግብር ልጀመር ነውና ሁላችሁም ተቀሳቅሳችሁ፥ተደዋውላችሁ፤ተጠራርታችሁ በሰዓቱ ተገኙ።
እንግዶቻችን እኛን ለማገልገል ተዘጋጅተው መጥተው ተዘጋጅተው እየጠበቁን ስለሆነ ሁላችሁም ወደዚህ ወደ ሕይወት ማዕድ በፍጥነት እንድትመጡ እና እንድትቀርቡ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን!
8👍3