ይህ ወንድማችን ወሰን ኃይሉ ይባላል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ጌታ የሚያገለግል እናት አባት ወንድም የሌለው በዪዝ ኢምፓኪት በሚባል ሚኒስተር በኩል ከጎዳና በመነሳት በብዙ ቦታ ብዙዎችን መስክረው ወደ ጌታ የመለስ የአንድ ሚስት እና የአንድ ልጅ አባት ከእኛ ጋር ደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት መጥተው ለ16 ቀናት ወንጌል ሠርተው የሄደ በቅርበት የማውቀው ወንድሜ ልጄ ነው አሁን ግን በማይታወቅ ሁኔታ መገናኛ አከባቢ በጎዳና ላይ እያደረ ከልጁ እና ከሚስት ተለይተው በአእምሮ በሽታ ያለ ሲሆን በቅርብ ቀን በመገናኛ ቃለ ሕይወት ያለ አስቀድሞ በደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት የሚያውቅ ወንድም በሜዳ አግኝተው ቤተ ክርስቲያን በመውሰድ እየተረዳ ይገኛል ነገር ግን የአእምሮ ሕመሙ በጣም አስከፊ ሳይሆን ከኑሮ ሁኔታ ጋር የመጣ ስለሆነ አሁን ቤተ ክርስቲያን አከባቢ ከመጣ በኃላ ልጁን እና ሚስቱ ጋር ለማገኛኘት ሙከራ ተደርገው የተነሳው ፎቶ መመልከት ይቻላል ለዚህ ልጅ በአቅማችን ማድረግ የፈለግነው ለጊዜው አሁን በጎዳና በዝናብ እያደረ ስለሆነ ከዚህ እንዲወጣ ለ4 ወር እንኳን እስኪያገግም የሚያርበት ቤት ለመከራዬት እንቅስቃሴ ጀምረናል እባካችሁ ልጆቼ እና ጓደኞቼ እኔ በጎዳና አይታችሁ እደምትረዱ ይህ ሰው ከጎዳና ወደ ጌታ አግልግሎት ለመመለስ የደርሻችሁን ተወጡ እያልኩኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ የምትችሉትን በእኔ አካውንት ቢትልኩልኝ እኔ ደግሞ አሰባስቤ ወደ መገናኛ ቃለ ሕይወት ቡዱን ወስጄ የሚመጣው ለውጥ ከምስጋና ጋር አቅርባለሁ እባካችሁ እርዱኝ ወንድማችሁ ፀጋዬ ዮሐንስ ነኝ አካውንቴ 1000031443877 ንግድ ባንክ የምትችሉትን
የደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲን የአምልኮ አደራሽ እየገነባን ስለሆነ ብርሃን ባንክ 1600740011690(ደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በሚል ንግድ ባንክ 1000825304008 ገቢ ያድርጉ ይደግፉ
ወንጌል እየሠራን ነው ከጎናችን ቁሙ
በደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎት የተጠቀማችሁ በአገር ውስጥ ሆነ ውጭ ያላችሁ አሁንም ለምዕመናን የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ከጎናችን እንድትቆሙለሕንፃ ሥራ የተበደርነው ገንዘብ እንድንከፍል እንድታግዙን በጌታ ሥም እጠይቃለሁ ይህች ቤተ ክርስቲያን ለብዙዎች እንደ አባት እናት በመሆን አገልግላለች እያገለገለች ትገኛለች ለማንኛውም መንፈሳዊ አገልግሎት ለማገልገል ሆነ ለመገልገል የሚመጣውን አሳሪፉለች እያሳረፈች ትገኛለች መቼም ቤተ ክርስቲያናችን ለትውልድ ክፍት ሆኖ ይቆያል ።ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን አምና ከብርሃን ባንክ አንድ ሚሊየን ብር በመበደር ለአምልኮ ምቹ የሆነ አደራሽ ሠርታለች ለዚህ እግዚአብሔር ይመስገን ሆኖም ይህንን ዕዳ ከምዕመናን አስራት አሰባስባ በወር 23010:00 ብር እየከፈለች ነው በዚህ ሁኔታ እያለን የቤተ ክርስቲያን ሳውንድ ሲስተም ሚክስር ብዙ ዓመታት የቆዬ እና ያረጀ ስለነበረ ተቃጠለ ለማሠራት አዲስ አበባ ሲንወስድ እንደማይሠራ ተነገረን ያሉን ስፕከሮች የተበላሹ ናቸው በዚህ ምክንያት እጅግ በጣም ተቸግረናል ።የምንጠይቃችሁ ለየት ያለ ነገር ለማድረግ ለመቀናጣት ፈልገን ሳይሆን መሠረታዊ ጉዳዩች ላይ በሰሜን ላለች ብዙ አስራት ከፋይ እንደሌላት ቤተ ክርስቲያን ለሕንፃው የተበደርነውን በመመለስ እና ይህንን ሳውንድ ሲስተም ለመግዛት እንድታግዙን እንደ ቤተክርስቲያን አገልጋይ እጠይቃለሁ እኔ ወንድማችሁን በዚህች ቤተ ክርስቲያ እግዚአብሔር የሠጠኝን ሥራ እየሠራሁ ለቤተ ክርስቲያን ከማገኘው አስራት እየከፈልኩኝ በሠጠኝ ፀጋ ቤተ ክርስቲያን ባስቀመጠችው ዘርፍ ከቤተ ክርስቲያ ምንም ሳልፈልግ ደስ እያለኝ ላለፉት 20 ዓመታት አገልግያለሁ እና ይህንን ጥያቄ የማቀርበው አሁን አጋዥ አስፈልጎን ነው እባካችሁ ከጎናችን ቁሙ እላለሁ ወንድማች አገልጋይ ፀጋዬ ዮሐንስ የደ/ብርሃን ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያ መንፈሳዊ ዘርፍ አስተባባሪ ነኝ።የቤተ ክርስቲያን አካውንት ንግድ ባንክ 1000025304008 ባንክ 1600740011690 ነው