የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) ለደቡብ አፍሪካ ቅናሽ ያለው 200 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡
ገንዘቡ የደቡብ አፍሪካን የሜትሮ ንግድ አገልግሎቶች ማሻሻያ ፕሮግራም (MTSR) ለመደገፍ የሚውል ነው።
ፕሮግራሙ መሠረታዊ ንግድ ነክ አገልግሎቶችን ማለትም የኤሌክትሪክ፣ የውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን፣ እንዲሁም የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደርን ለማሻሻልና ለማደስ የተነደፈ ነው።
በስምንት የሜትሮፖሊታን ማዘጋጃ ቤቶች የሚደረገው ይህ ማሻሻያ ከ22 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።
የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ (AFD) ለዚሁ ፕሮግራም ተጨማሪ 100 ሚሊየን ዩሮ የሚያበድር ሲሆን፣ በዚህም ደቡብ አፍሪካ ከሁለቱ ተቋማት በድምሩ 300 ሚሊየን ዩሮ (ከ5.6 ቢሊዮን የደቡብ አፍሪካ ራንድ ጋር እኩል የሆነ) ቅናሽ ያለው ብድር የምታገኝ ይሆናል።
መረጃው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ግምጃ ቤት ነው፡፡
#DBE #KfW #AfD

❤6👍4
መልካም የሥራ ሳምንት!
.......
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
የኢትዮጵያ ልማት ባንክትክክለኛ የማሕበራዊ ትስስር ገጾች
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et (http://www.dbe.com.et/?
ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

❤7
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, September 7,2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

Exchange rate, Applicable Tuesday, September 8,2026

#DBE #ExchangeRate

👍2❤1
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ፎረምና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው።
ሁነቱ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት እና ከጀርመን ዓለም አቀፍ የትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡
መድረኩ በአረንጓዴ ልማት አጀንዳ ቴክኖሎጂና የፋይናንስ አቅርቦት የተሰማሩ የግሉ ዘርፍ፣ የልማት አጋሮች እና ባለድርሻ አካላትን ማገናኘት እና አዳዲስ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ለመፍጠር ያስችላል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ቀጣይ ዕቅዶቹን ለፎረሙ እና ኤግዚቢሽኑ ታዳሚዎች አስተዋውቋል፡፡
#DBE #greeninvestment

👍8❤4
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, September 9,2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#DBE #ExchangeRate
Exchange rate, Applicable Wednesday, September 9,2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#DBE #ExchangeRate
👍1
መሀንዲሱ ዳቦ ጋጋሪ…
አዳጊዎች በልጅነታቸው እንደሚመኙት ሁሉ መሀንዲስ መሆን ምኞቱ ነበር። ልዩነቱ እርሱ ምኞቱን እውን ማድረግ መቻሉ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ ኮሌጅ (EiABC) ዋስ ቢጠራ ምሩቅ መሀንዲሴ ነው ይላል።
በኮሪደር ልማት የተዋቡት የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ስለ መሀንዲሱ ዳዊት ደረጀ የምህንድስና ሙያ እማኝ ናቸው።
ቁም ነገሩ ግን ይህ ብቻ አይደለም፤ ዳዊት «መሀንዲስ» የሚለውን የሙያ መጠሪያ ከመያዙ በፊት፣ ተማሪ እያለ በልጅ ልቦናው ከአዋቂም በላይ የሆነ ሃሳብ ያመላልስ ነበር።
መሀንዲሱ በትውልድ ከተማው ያለው የዘመናዊ ዳቦ መጋገሪያና የአቅርቦት እጦት ለሳደገው ማህበረሰብ እንደማይገባ ከማመን ያለፈ ሀሳብ ውስጥ ነው፡፡
ዳዊት «እንዲህ ካልካስኩሽ» የሚላት የልጅነት ትዝታውና የአዋቂነት ዓለሙ የሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ ውበት የሆነችው ሸረሮ ከተማ ነች።
ዓላማውን ማሳካት ልማዱ የሆነው ዳዊት በሚወደው ሙያ ጥሩ ተከፋይ ቢሆንም፣ ለልቡ ከተማ የሚያበረክተው ስጦታ ግን መች ይሆን የሚለው ተጠየቅ እረፍት ይነሳዋል፡፡
የተወጠነ ነገር በትጋት መሬት መንካቱ አይቀርምና የዳዊት ህልም እውን የሚሆንበት ጊዜ ደረሰ።
ዳዊት የተደራጀ የቢዝነስ ፕላኑን ይዞ ብድር ፍለጋ ወደ ተለያዩ ባንኮች ደጅ ጠና፤ ሆኖም አበዳሪ ጠፋ።
የኋላ ኋላ መሀንዲሱ ዳዊት የቢዝነስ ፕላኑን ያደራጀው ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በወሰደው የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ባገኘው የቢዝነስ እውቀት መሆኑ አስታወሰ። ይሄኔ መሀንዲሱ ወደ ጉዳዩ ባለቤት፣ ወደ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፍቼ ቅርንጫፍ አመራ።
ልማት ባንክ የቀድሞ ሰልጣኙን የዳቦ መጋገሪያ ቢዝነስ ፕላን ገመገመ። በሙያተኞች የተካሄደው ግምገማ ከዳቦ በተጨማሪ ኬክና ጣፋጭ ምርቶች ቢካተቱ ገበያው ሰፊ ስለመሆኑ ማሻሻያዎችን አካተተ።
ከዚህ በኋላ ባንኩ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት ለመሀንዲሱ ዳዊት ዘመናዊ የዳቦና ኬክ መጋገሪያ ማሽኖችን ገዝቶ ተከለ፤ ተገቢውን የቴክኒክ ፍተሻ አድርጎና ስልጠና ሰጥቶ «ሜላሊ የዳቦና ኬክ ማምረቻ»ን እውን አደረገ።
አሁን መሀንዲሱ ዳዊት ደረጄ በአንድ እጁ ውስብስብ ንድፎችን ይዞ፣ በሌላኛው ደግሞ ጣፋጭ ዳቦና ኬክ ይጋግራል።
«ሜላሊ የዳቦና ኬክ ማምረቻ» በቀን 10 ሺህ ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፣ ለ19 ዜጎች የስራ እድል ፈጥሯል። ማምረቻው በሰሜን ሸዋ ዞን ሸረሮ ከተማ 46 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ዙሪያ የዳቦና ኬክ አምራችና አቅራቢ ሆኗል።
ከዚህ በላይ የገበያ ትስስሩ እንዲሰፋ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፍቼ ቅርንጫፍ ተገቢው ስራ እየተሰራ ይገኛል።
ነገሩ ሲያጥር፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለመሀንዲሱ ዳዊት ደረጄ የልጅነት ህልም ደረሰ፤ ዳዊትም ለሸረሮ ከተማ!
#DBE #bakery

❤5👏1
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, September 10,2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#DBE #ExchangeRate
Exchange rate, Applicable Thursday, September 10,2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#DBE #ExchangeRate
👍2❤1
Development Bank of Ethiopia (DBE) pinned «https://youtu.be/vJYqE-KU1kg?si=xxUXrEHJk_Wtq53o»