መልካም የሥራ ሳምንት!
.......
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
የኢትዮጵያ ልማት ባንክትክክለኛ የማሕበራዊ ትስስር ገጾች
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et (http://www.dbe.com.et/?
ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

❤6👍1
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday , July 27, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia

❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥናቶች እንዳረጋገጡት ኢትዮጵያ በዓመት ከ 500 ሺህ ቶን በላይ ማር የማምረት አቅም አላት።
ይህም በአቅም ደረጃ ከዓለም ከቀዳሚዎቹ ሀገራት ተርታ ሲሆን፣ በአፍሪካ ደግሞ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
በመስኩ በተካሄዱ ጥናቶች ኢትዮጵያ ከሰባት ሚሊዮን በላይ የንብ መንጋዎች (ኮሎኒዎች) ባለቤት ነች።
ይህም ከማር ምርት ጋር በተያያዘ ሰፊ ሀብት እንደሆነ ይታመናል።
እንደ ሀገር የማር ምርትን ለማሳደግ በፖሊሲ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶታል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደግሞ ዘርፉን ፋይናንስ በማድረግ ይታወቃል።
ባንኩ ንብ ማነብን በግብርና ንዑስ የኢኮኖሚ መስክ በሊዝ ፋይናንስ ያደርጋል።

የአፍሪካ ልማት ባንክ የ100 ሚሊየን ዩሮ ብድር ለሞሮኮ አፀደቀ፡፡
ገንዘቡ በሞሮኮ ለሚገነባው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ ፋብሪካ የሚውል ነው፡፡
ባንኩ ለሊቲየም አይኦን ፎስፌት ባትሪ ጊጋፋብሪካ ግንባታ ተጨማሪ 141 ሚሊየን ዩሮ ለማሰባሰብ እቅድ ይዟል።
ፕሮጀክቱ በአፍሪካ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ክልል የተቀናጀ የባትሪ ማምረቻ ይሆናል ።
ፋብሪካው በምዕራፍ 1 ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚሆኑ 10 ጊጋዋት ሰዓት የባትሪ ሴሎችን እና ፓኮችን የሚያመርት ሲሆን፣ በሂደት ወደ 100 ጊጋዋት ሰዓት ያሳድጋል፡፡
የቀረበው ፋይናንስ በአፍሪካ የኢነርጂ ሽግግርን ለማስቀጠል ፤አነስተኛ ካርቦን ያለው ታዳሽ ኃይል የሚያቀርብ፣ የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ውጥን አካል እንደሆነ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታውቋል፡፡
ይህ በእንዲህ እዳለ ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በቅርቡ ከሚጀምራቸው አዳዲስ አገልግሎቶች ግሪን ቦንድ አንዱ ነው።
ለአካባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረትን ለመቋቋም እና ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት የሚሰጥ የብድር ሰነድ ግሪን ቦንድ ተብሎ ይጠራል።
ከዚህ ውስጥ ታዳሽ ኃይል ከፀሐይ፣ ከነፋስ እና ከውሃ ኃይል ማምረትን ጨምሮ፤ በንፁህ ትራንስፖርት ዘርፍ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፣ የባቡር መስመሮች እንዲሁም የብዝሃ-ትራንስፖርት ማሻሻያዎች እና ማዘመኛዎች ተጠቃሽ ናቸው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እያካሄደ ያለው ሪፎርም በታዳሽ ኃይል ረገድ የግሪን ቦንድ የፋይናንስ አማራጭን የሚተገብር ይሆናል። ይህም ኢትዮጵያ እየገነባችው ላለው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ትልቅ አቅም ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
#DBE #evcars #evbattery #CleanEnergy

❤4👍1
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday , July 28, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday , July 28, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia
በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት የዳሰሳ ግምገማ ማረጋገጫ ዎርክሾፕ እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩ የኢንተርፕራይዞችን ፋይናንስ ማሳደግና የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።
የመነሻ ዳሰሳ ግምገማው ግኝቶች፣ ድምዳሜና ምክረሐሳቦችን እያየ ነው፡፡
የ57 ወራት የሥራ ጊዜ ያለው ይህ ፕሮጀክት በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ተፈጻሚ የሚሆን ነው።
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና አስፈጻሚነት የሚካሄደው ፕሮጀክቱ፣ ከአውሮፓ ህብረት እና ከጀርመን ልማት ባንክ (KfW) በተገኘ ድጋፍ በዝቅተኛ ወለድ የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ነው።
ማኑፋክቸሪንግ(አምራች ዘርፍ)፣ አገልግሎት፣ ንግድ፣ ኮንስትራክሽን እና የግብርና ማቀነባበር ደግሞ ኢንተርፕራይዞቹ ብድር የሚያገኙባቸው ዘርፎች ናቸው።

👍3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ዩሮ ብድር ሊሰጥ ነው፡፡
ብድሩ በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚቀርብ ነው።
ለዝቅተኛ ወለድ የብድር አቅርቦቱ የአውሮፓ ኅብረት እና የጀርመን ልማት ባንክ (KfW) የ31 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርገዋል።
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግሪን ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ በፍቃዱ እንደተናገሩት፤ ብድሩ በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ስርዓት የሚቀርብ ነው።
አገልግሎቱ በአነስተኛ የወለድ መጠን ለመጀመሪያ ዙር ለተመረጡ አራት ባንኮች እና በአንድ የማይክሮ ፋይናንስ በኩል እንደሚቀርብ አቶ ተፈራ አብራርተዋል።
ብድሩ በአፋር፣ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች የሚቀርብ ሲሆን፤ ዘርፎችም ማኑፋክቸሪንግ (ማምረቻ)፣ አገልግሎት፣ ንግድ ሥራ፣ ኮንስትራክሽን እና የግብርና ማቀነባበርያ ናቸው።
ከአጠቃላይ የብድር አቅርቦቱ በሴቶች እና በወጣቶች ለተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞች ቅድሚያ እንደሚሰጥ ታውቋል።
በዚሁ ዙሪያ የመከረ የዳሰሳ ግምገማ ማረጋገጫ ዎርክሾፕ ዛሬ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ ለተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች በዝቅተኛ የወለድ መጠን ብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ከአጋር አካላት ጋር ግንቦት ወር 2018 ዓ.ም. መፈጸሙ ይታወሳል።

👏6❤2👍1
ለኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ እድገት እና አካታችነት እየተሰራ ነው -የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ::
የባንኩ የውጭ ፈንድ እና ሆልሴል ፋይናንሲንግ ም/ፕሬዝዳንት ወ/ሮ አይዳ እርቅይሁን እንደተናገሩት፤ ለኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ፣ የፋይናንስ እና የቴክኒክ ድጋፍ ሲደረግላቸው ቆይቷል።
ድጋፉ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የተሻለ የፋይናንስ አቅርቦት፣ የንግድ አፈጻጸም እና የኢኮኖሚ እድገት እንዲኖራቸው ያስቻለ ነው።
ባንኩ በተለይም በግጭት አደጋ በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን መልሶ ለማቋቋም እየሰራ ይገኛል።
ከአውሮፓ ኅብረት እና ከጀርመን ልማት ባንክ (KfW) በተገኘ ፋይናንስ በአማራ፣ በትግራይ እና አፋር ክልሎች ለኢንተርፕራይዞች የዝቅተኛ ወለድ ብድር አገልግሎት ሊቀርብ መሆኑን ምክትል ፕሬዝዳንቷ ጠቁመዋል።
የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክቱ አካታች ለሆነ የኢኮኖሚ እድገት አበርክቶ የሚኖራቸውን ጠንካራ ኢንተርፕራይዞች
ለመፍጠር እንደሚያስችል ወ/ሮ አይዳ አክለዋል።
ፕሮጀክቱ ለሥራ እድል ፈጠራ፣ ጠንካራ ኢንተርፕራይዞችን ለመፍጠር እና ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ያሉት ምክትል ፕሬዝዳንቷ፤ ለዚህ ግብ በጋራ እና በትብብር መስራት ያስፈልጋል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በግጭት አደጋ ለተጎዱ አካባቢዎች በዝቅተኛ የወለድመጠን የሚቀርብ የ31 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችእንደሚያቀርብ ማስታወቁ ይታወሳል።

❤9
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday , July 29, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday , July 29, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia
👍3❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Post-Conflict MSMEs Recovery & Inclusion Baseline Validation Workshop - Financed by EU and KFW and hosted by the Development Bank of Ethiopia.
#DBE #loan #Ethiopia
#DBE #loan #Ethiopia
👍4
ወደ ግሪን ቦንድ….
ዕለተ ማክሰኞ ጳጉሜን 2017 ዓ.ም ዓለም ዓይኑን በኢትዮጵያ ላይ አድርጎ ነበር።
ቢቢሲ፣ አልጀዚራ፣ ሲ ጂ ቲ ኤን ቢባል ፍራንስ 24 : አርዕስቱ ሆነ ጭብጣቸው ኢትዮጵያ ነበረች።
ሌላው ቢቀር የግብፁ አህራም ኦንላይን እንኳ የሚዘግበው ስለዚሁ አንድ ጉዳይ ነበር።
የትኩረቱ መነሻ፣ የሐተታው ማጠንጠኛ እና የሰበር ዜናው መዳረሻ ደግሞ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅ ነበር።
ብዙ አሉታዊ ነገር የተዘገበበት ሕዳሴ፣ ያን ዕለት አጠቃላይ ስኬቱን ሪቫን ቆርጦ ይፋ አደረገ።
የሕዳሴ ግድብ ሲጀመርም ሆነ ሲጠናቀቅ እንደ ሕዝብ በታላቅ ኩራት፣ ደስታና ቁርጠኝነት ግንባታው ይሳለጥ ዘንድ በቁሳቁስ፣በገንዘብ ስጦታና የቦንድ ግዥ በመፈጸም ርብርብ ተደርጓል ።
ከዚህ የቦንድ ሽያጭ ጀርባ ደግሞ የምንግዜም የልማት አጋር የሆነው አንጋፋው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አለ።
ሀገር የሚያሻግሩ እና ለትውልድ የሚተርፉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ የሚያደርገው ልማት ባንክ፣ ለሕዳሴው ግዝፈት የሚመጥን ቦንድ አዘጋጀ። ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ «የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቦንድ» ታትሞ ሥራ ጀመረ።
የዘመናት ቁጭት የነበረባቸው ኢትዮጵያውያንም ቦንዱን ከልማት ባንክና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስጦታና በግዢ ለአመታት ሸመቱት።
በቦንዱ አማካኝነት የተሰበሰበው ከፍተኛ ሀብት በጉባ ላይ ከግዙፍ ምህንድስናዊ ጥበብ ጋር ብርሃን ፈነጠቀ። ይህም ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በሕዝብ ደረጃ ትልቁንና በስፋት የሚታወቀውን የቦንድ ሽያጭ የጀመረ ባንክ እንዲሆን አስችሎታል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ (DBE) «ዲቢኢ ቦንድ» የተሰኘ ሁለተኛ የቦንድ ዓይነትም ነበረው። ቦንዱ በዋናነት የሚሸጠው ለግልና ለመንግሥት የንግድ ባንኮች፣ ለኢንሹራንስ ኩባንያዎች እና ለግልና የመንግሥት የጡረታ ፈንዶች ነበር።
ከፈረንጆቹ 2021 እስከ 2025 ዓ.ም ሥራ ላይ የነበረው ዲቢኢ ቦንድ የፋይናንስ አቅምን በማሳደግ በኩል የጎላ አስተዋጽኦ ነበረው።
በታላቅ ሪፎርም ላይ የሚገኘው ልማት ባንክ፣ አሁን ላይ ዘመኑን በዋጁ እና ተመሳሳይ ግብር ባላቸው «ግሪን ቦንድ» (Green Bond) እና «ሱኩክ ቦንድ» (Sukuk Bond) እየመጣ ይገኛል።
ለአካባቢ ጥበቃ የሚውል የብድር ሰነድ «ግሪን ቦንድ» ተብሎ ይጠራል። ለአካባቢ ጥበቃ የሚውል፣ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም እና ታዳሽ ኃይል ልማትን ፋይናንስ የሚያደርግ የቦንድ ዓይነት ነው።
በሌላ አገላለጽ የካፒታል ገበያውን ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዘላቂ ልማት ግቦች ጋር ማዛመድና ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ፋይናንስ ማግኘት ነው።
ለአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ለሚቀረጹ ፕሮጀክቶች ብቻ ፋይናንስ የሚያደርገው ግሪን ቦንድ፣ በዋናነት በአራት ነጥቦች ላይ ያተኩራል፡-
የደን ልማትና ጥበቃ
ታዳሽ ኃይልና ኃይል ቁጠባ
ንጹሕ ትራንስፖርት እንዲሁም
ዘላቂ የቆሻሻና የውኃ አስተዳደር ይጠቀሳሉ፡፡
ግሪን ቦንድ የሰው ልጅ ዝቅተኛ የካርቦን ልቀት፣ ንጹሕ አየርና አካባቢ ላይ እንዲኖረው ያደርጋል።
ለባንኮች በመስኩ የሚሰማሩ አዳዲስ ኢንቨስተሮችን የሚስገኝ ሲሆን፣ ባለሀብቶች ደግሞ ፋይናንሳዊ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለአየር ንብረት ለውጥ መከላከል የድርሻቸውን እንዲወጡ ያደርጋቸዋል።
በቦንድ ማተምና ሽያጭ የዳበረ ልምድ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ አሁን ላይ በግሪን ቦንድ እና በሱኩክ ቦንድ በሪፎርም እየመጣ ነው።
ሪፎርሙ ሀገር እየተከተለችው ላለው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ አጋዥ የፋይናንስ ምንጭ ከመሆን ባለፈ፣ ዓለም አቀፍ የቦንድ አሠራርና ቁጥጥር ሥርዓትን (Green Bond Principles - GBP) የተከተለ ነው።

❤5👍1