Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, February 10, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia

❤3👍3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት በአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የሊዝ ማሽነሪ ግዥ ፈጽሟል፡፡ የባንኩ ዋነኛ ትኩረትም የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በማስፋፋት የስራ እድል መፍጠር፣ የኑሮ ውድነትን ማቃለልና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ነው፡፡
በዚህም ባንኩ ባለፉት ስድስት ወራት 44 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞችን ወደ ሥራ ማስገባት ችሏል። ለ39 ኢንተርፕራይዞችም የማሽን ግዥ በመፈጸም ተከላ አከናውኗል፡፡ ባንኩ ባሳለፍነው በጀት ዓመት ለ166 ኢንተርፕራይዞች የማሽን ግዥ መፈጸም የቻለ መሆኑ ይታወሳል፡፡
#DBE #Ethiopia #leasefinancing

❤6
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, February 11, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, February 11, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
🤝2❤1
መግለጫ | የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ የተሰጠ መግለጫ
ለበለጠ ማብራሪያ በቅርቡ ተሻ ሽሎ የወጣውን የባንኩን የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) በባንኩ ድረ-ገጽ https://nbe.gov.et/files/fxd-04-2026/ ላይ ይመልከቱ፡፡
#DBE #Ethiopia #foreignexchange

👍4❤3👏3
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 12, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 12, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
❤6
የዛሬው ከስኬት በሥተጀርባ ባለታሪካችን የ«ዓለም ማርብልና ግራናይት» ማምረቻ ባለቤት የሆኑት አቶ ዓለምገና ዘርጋው ናቸው፡፡ የሐዋሳ ዲስትሪክት የሊዝ ፋይናንስ ደንበኛ የሆኑት የባለ ታሪካችን ስኬትን የምንዳስስበትን ጽሁፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
አቶ ዓለምገና በንድፈ ሐሰብ ደረጃ የነበረ ውጥናቸውንና ሕልማቸውን ወደ ተግባር በመለወጥ ስኬታቸውን እያጣጣሙ ያሉ ደንበኛችን ናቸው፡፡
በሃዋሳ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ የራሳቸው ድርጅት እንዲኖራቸው የነበራቸውን ህልም እውን ለማድረግ ለረጅም ጊዜ በንድፈ ሐሳብ ይዘውት የቆዩትን ዕቅድ ይዘው ህልማቸውን እውን ያደርግልኛል ወዳሉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎራ ይላሉ፡፡
ባንኩም የአቶ ዓለምገናን የስራ ጉጉት እና የሚጨበጥ የስራ ሃሳብ ከግምት ውስጥ በማስገባት ጥያቄያቸውን በመቀበል በተመደበላቸው የቴክኒክ ባለሙያ አማካኝነት ምን ማድረግ እንዳለባቸው፣ ምን እንደሚጠበቅባቸው፣ የባንኩ የብድር መስፈርቶች እና መሟላት የሚገባቸውን ጉዳዮች በሙሉ ካብራሩላቸው በኋላ ምኞታቸውን ወደ ውጤት የሚቀይር ስንቅ በመያዝ ብዙም ሳይቆዩ ህልማቸውን እውን መሆኑን ይናገራሉ፡፡
አቶ ዓለምገና “ወደ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሃሳብ ይዤ ሄጄ ፋብሪካ ይዤ ተመለስኩ” በማለት ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የሚጨበጥ ሃሳብ ወደ ተግባር እንደሚለወጥ እሳቸው ምስክር እንደሆኑ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡
https://web.facebook.com/photo/?fbid=1429749802273528&set=a.584814630100387
#DBE #Ethiopia

❤7👏2
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, February 13, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, February 13, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
❤7
ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሃዋሳ ዲስትሪክት ይርጋለም ቅርንጫፍ ስር ከሚገኙ የሊዝ ፋይናንሲንግ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ ነው፡፡
የፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ መርሻ ሙሉጌታ ፋብሪካው ከተቋቋመ ገና አንድ ዓመቱ ቢሆንም በርካታ ስራዎችን የመስራትና ለአካባቢውም ሆነ ለተቋቋመበት ዓላማ ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክትበትን አቅም ለመገንባት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ይናገራሉ፡፡
በባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ ብድር በ43 ሚሊዮን ብር ካፒታል በተገዙ ማሽኖች ስራውን የጀመረው ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ በአሁን ሰዓት ለ60 የአካባቢው ነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን የሥራ እድል የሚፈጠርላቸውን ዜጎች ቁጥር ወደ 300 የማድረስ እቅድ አለው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋብሪካው እንዲቋቋም ከፍተኛ እገዛ ያደረገላቸው ሲሆን ከማሽን የግዢና የተከላ ሂደት ጀምሮ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ሙያዊ ድጋፉን በባለቤትነት ስሜት እየሰጠ ይገኛል፡፡ እንደ ስራ አስኪያጁ ገለፃ የይርጋለም ከተማ አስተዳደርም የፋብሪካው መቋቋም ለአካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን በመገንዘብ የተለያዩ ድጋፎች እያደረገላቸው ይገኛል፡፡
አቶ መርሻ እንደተናገሩት ከባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን አዋጭ የሆነ ስራ ማጥናት፣ የሚጠበቀውን መስፈርት አሟልቶ መገኘትና ከባንኩ ለሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ መስጠት የብድር ሂደቱን ቀላል እንደሚያደርገው ከልምዳቸው መገንዘባቸውን ያነሱ ሲሆን የባንኩ ሰራተኞች የፋይናንስም ሆነ የቴክኒክ ድጋፍ ለመስጠት ተባባሪ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

❤11👏2
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 16, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 16, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
❤5
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, February 17, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢሳያስ ካሳ እና በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር የተከበሩ ዬሰን አርካዲዮ ሜኔሴስ ጋር ተወያዩ፡፡
የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የተካሄደው የዚህ ውይይት ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከላቲን አሜሪካ የልማት ባንክ /CAF/ እና ከኮሎምቢያ የግብርና ልማት ባንክ /Banco Agrario de Colombia/ ጋር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም የኮሎምቢያ ኢንቨስተሮች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ መሰማራት ቢፈልጉ በባንኩ በኩል ሊያገኟቸው ስለሚችሏቸው እገዛዎችና ድጋፎች በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡
#DBE #caflatam #bancoagrariodecolombia

❤10👍4
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednseday, 18, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednseday, 18, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
❤5
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢሳያስ ካሳ ከዓለም ባንክ የካርቦን ፋይናንስ ሚሽን ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በአቶ አብዱልሐኪም መሐመድ የተመራው የዓለም ባንክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ ባንኩ በሚያስተባብራቸው ሁለት ፕሮጀክቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡
የውይይቱ ዓላማ በባንኩ አስተባባሪነት የሚከናወኑት ‘Ethiopia off-grid Renewable Energy Program’ እና ባንኩ ከውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በሚያከናውነው ‘Ethiopia Clean Cooking Energy Program‘ የደረሱበትን ደረጃ እንዲሁም መሟላት ስለሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች መለየትን ያለመ ነው፡፡
የዓለም ባንክ ልዑክ በቀጣይ በተጠናከረ መልኩ የካርቦን ልቀት ቅነሳ መርኅ ግብር ላይ የፋይናንስ እና የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርጉም በውይይቱ ተጠቁሟል፡፡
#DBE #ClimateActionWBG #greenenergy
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በአቶ አብዱልሐኪም መሐመድ የተመራው የዓለም ባንክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ ባንኩ በሚያስተባብራቸው ሁለት ፕሮጀክቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡
የውይይቱ ዓላማ በባንኩ አስተባባሪነት የሚከናወኑት ‘Ethiopia off-grid Renewable Energy Program’ እና ባንኩ ከውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በሚያከናውነው ‘Ethiopia Clean Cooking Energy Program‘ የደረሱበትን ደረጃ እንዲሁም መሟላት ስለሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች መለየትን ያለመ ነው፡፡
የዓለም ባንክ ልዑክ በቀጣይ በተጠናከረ መልኩ የካርቦን ልቀት ቅነሳ መርኅ ግብር ላይ የፋይናንስ እና የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርጉም በውይይቱ ተጠቁሟል፡፡
#DBE #ClimateActionWBG #greenenergy
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
❤7
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 19, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#exchangerate #DBE #Ethiopia

❤2
ውድ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾቻችን ተከታዮች በዛሬው የእናስተዋውቅዎ ፕሮግራማችን የጎንደር ዲስትሪክት የስራ እንቅስቃሴን እናስተዋውቃችኋለን፡፡ መረጃውን ከዲስትሪክቱ ስራ አስኪያጅ አቶ እሱባለው ሰቦቃ አግኝተናል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ጎንደር ከተማ፣ የሚገኘው ዲስትሪክቱ በአራት የአካቢባው ዞኖችና በጎንደር ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ቅርንጫፎች አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡
ዲስትሪክቱ የአካባውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በተገቢው መልኩ ለሀገራዊ ጥቅም እንዲውል የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ የሚገኝ ዲስትሪክት ሲሆን በዋናነት በማምረቻ ዘርፍ፣ በማዕድን ዘርፍ፣ በግብርና ዘርፍ፣ በኢንዱስትሪ እና በቱሪዝም ዘርፍ ትኩረቱን አድርጎ በመስራት ለደንበኞች ብሎም ለሀገር ኢኮኖሚ ማደግ የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡
ዲስትሪክቱ በአሁኑ ሰዓት በሥልጠና፣ በማማከር፣ የፋይናስና የቴክኒክ ድጋፍ ያደረገላቸው እና ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል የሚያንቀሳቅሱ፣ ከፍተኛ የሥራ ዕድል የፈጠሩ እና ተጨማሪ የገቢ ግብርና የሚያስገኙ ከ141 በላይ የሊዝና የፕሮጀክት ፋይናንስ ፕሮጀክቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ ውስጥ በቁጥር 48ቱ በአማካኝ ከ200 ሄክታር በላይ የሚያለሙና፤ በዋናነት በገበያ ተፈላጊ በሆኑ በሰሊጥ እና በአኩሪ አተር ማምረት ላይ የተሰማሩ የእርሻ ፕሮጀክቶች፣ 32ቱ የግብርና ሜካናይዜሽን እንዲሁም 19ኙ የቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ናቸው፡፡
👇
https://web.facebook.com/photo/?fbid=1436347068280468&set=a.584814630100387

❤7👍1