Development Bank of Ethiopia (DBE)
23.8K subscribers
2.01K photos
76 videos
4 files
537 links
The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.
Download Telegram
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ! #DBE #auction #agriculture
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ!

#DBE #agriculture #manufacturing #Ethiopia
የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ!

#DBE #agriculture #manufacturing #Ethiopia
7
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 2, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
5
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, February 3, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
6
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 5, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
8
ውድ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾቻችን ተከታዮች በዛሬው የእናስተዋውቅዎ ፕሮግራማችን የባህርዳር ዲስትሪክት የስራ እንቅስቃሴ እናስተዋውቃችኋለን መረጃውን ከዲስትሪክቱ ስራ አስኪያጅ አቶ አንማው ገዳሙ አግኝተናል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ ባህርዳር ከተማ፣ የሚገኘው ዲስትሪክቱ በስሩ አራት ቅርንጫፎች ማለትም ባህርዳር ቅርንጫፍ፣ ሞጣ ቅርንጫፍ፣ ቻግኒ ቅርንጫፍ እና እንጅባራ ቅርንጫፍ ናቸው፡፡

ዲስትሪክቱ በክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር እንደመገኘቱ ኢንቨስትመንቱን ለመደገፍ ከሚመለከታቸው የክልሉ ባለድረሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ በመስራት እና ከክልሉ መንግስት ጋር ጠንካራ የሆነ ግንኙነት ያለው በመሆኑ በደንበኞች የሚጠየቁ ተጨማሪ ድጋፎች ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡

ዲስትሪክቱ በአሁኑ ሰዓት የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ከ144 በላይ የሊዝና የፕሮጀክት ፋይናንስ ፕሮጀክቶች ያሉት ሲሆን በዚህም ለአካባቢው ከፍተኛ የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ ለመንግስት የገቢ አቅም በመሆን እንዲሁም የአካባቢውን ምርታማነት ለማሳደግ የሚረዱ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ሰፊ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

የዲስትሪክቱ የብድር ክምችት ስብጥርን በሚመለከት በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ለተሰማሩ ፕሮጀክቶች እና የሊዝ ፋይናንስ ደንበኞች የቀረበ የብድር አገልግሎት ሲሆን በዋናነት በማምረቻ ዘርፍ፣ በግብርና ዘርፍ፣ በኢንዱስትሪ እና በቱሪዝም ዘርፍ ትኩረቱን አድርጎ በመስራት ለደንበኞች ብሎም ለሀገር ኢኮኖሚ ማደግ የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ እንደሚገኝም ተብራርቷል፡፡

ዲስትሪክቱ ከክልሉና ከዞን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቅንጅት በመስራቱ የባለድርሻ አካላት ድጋፍና መልካም ዕይታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ ለውጥ አሳይቷል፡፡ በቅንጅት በመስራት ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ሥራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በማድረግ ውጤታማ መሆን ችሏል፡፡

ደንበኞች ወደ ዲስትሪክቱ ሲመጡ፡-

- ዲስትሪክቱ የብድር አገልግሎቱን የሚሰጠው በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት የብድር/የሊዝ አገልግሎት ለሚጠይቁ ዜጎች የምክር አገልግሎት መስጠትና በቅርንጫፎች በኩል መረጃ/ሰነዶችን እንዲያሟሉ ማብቃት፣ መከታተል፣

- የደንበኛህን ዕወቅ፣ የቴክኒካል ድጋፍ እና የብድር/ሊዝ ጥናት በጥራት እንዲሰራ መከታተል፣ ቅርንጫፎችንና ሁሉም የስራ ክፍሎች ስራዎችን በባንኩ ፖሊሲ፣ፕሮሲጀር እና አሰራር መሰረት እንዲያከናውኑ መከታተልና ማገዝ፣ የብድር ጥናቱን ጥራቱን ጠብቆ እንዲሰራ በማድረግ እና በወቅቱ አጠናቆ ለብድር/ሊዝ አጽዳቂ ቡድን መላክ መከታተልና፣ ማጸደቅ፣

- የደንበኞች መዋጮ አጠቃቀም፣ብድር መልቀቅና፣የፕሮጀክቶች የማቋቋም ስራና የማስፋፋት ሂደት ክትትል ማድረግ፣ለደንበኞች ተገቢውን የምክር አገልግሎት መስጠት፣ መከታታልና ማገዝ፣

- በባንኩ የተቋቋሙ ፕሮጀክቶች ዓላማቸውን እንዲያሳኩ ማለትም የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የሚጠበቅባቸውን ምርት ማምረት እና ከውጭ የሚገቡ ገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ በማረት የውጭ ምንዛሬን ማዳን በተጨማሪም ወደ ውጭ የሚላኩ ምቶችን በማምረት ወይም ኤክስፖርት በማድረግ ለሀገር ኢኮኖሚ የውጭ ምንዛሬ አቅምን ማጠናከር ፤የሚፈለግባቸውን የመንግስት ግብር እንዲከፍሉ እንዲሁም ዓላማቸውን እንዲያሳኩ ክትትል ማድረግና ማበረታታት፣

- በተጨማሪም ዲስትሪክቱ ቸክሊስት በማዘጋጀት የስራ ላይ ግልጸኝነትን ማስፈንና የስነ ምግባር መርሆዎችን ተግባራዊ በማድረግ የደንበኛን እርካታ ማረጋገጥ ላይ ሰፊ ትኩረት ሰጦ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

- ከባለድርሻ አካላት እና ከደንበኞች ጋር የፕሮጀክቶችን ዓላማ ለማሳካት በቅርበትና በትብብር የሚሰራ ሲሆን የዲስትሪክቱ ደንበኞች የቴክኒክ፣የማኔጅመንትና የገበያ ችግር በፕሮጀክቶቻቸው ላይ እንዳያጋጥም ክትትልና የምክር ዕገዛም ይሰጣል፡፡

- የፕሮጀክቶች የክትትል ስራን በሚመለከት በየጊዜው ጠንካራ የክትትል ስራ የሚሰራ ሲሆን ለየፕሮጀክቶች የሚለከታቸውን ባለሙያዎችን በመመደብ በቅርንጫፎች በኩል ወቅታዊ የሆነ የፕሮጀክት ክትትል ይደረጋል፡፡

- ለብድሩ አመላለስ ወሳኝ የሆኑ የብድር ዋስትና ሰነዶች ማለትም ኦርጅናል የዋስትና ሰነዶችን፣ የብድር ውሎችንና የምዝገባ ደብዳቤዎችን በጥንቃቄና በአግባቡ እንዲያዙ ይደርጋል፡፡

- ለተቋቋሙ ፕሮጀክቶች ቋሚ ንብረቶች ወይም በኪራይ ለተሰጡ ማሽነሪዎች ተገቢው ኢንሹራንስ እንዲገባ እንዲሁም ኢንሹራንሱ ወቅቱን ጠብቆ እንዲታደሱ ይደረጋል ተንቀሳቃሽ የፕሮጀክት እና የሊዝ ንብረቶች በብሄራዊ ባንክ የተንቀሳቃሽ ንብረቶች መመዝገቢያ ቋት ላይ እንዲመዘገብ እና በየጊዜው ምዝገባው እንዲታደስ ይደረጋል፡፡

- ደንበኞች በገቡት ውል መሰረት ገቢና ወጪያችውን በአግባቡ እንዲይዙ የማማከር ሥራ በመስራት እንዲሁም ለባንኩ አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ መስጠት ይችሉ ዘንድ የሂሳብና መስል መዝገቦችን እንዲይዙ ዲስትሪክቱ/ቅርንጫፉ ክትትል ያደርጋል፣የምክር አገልግሎትም ይሰጣል፡፡

ዲስትሪክቱ በሚያከናውናቸው ተግባራት በተለይም ፋይናንስ በሚያደርጋቸው ፕሮጀክቶች ዙሪያ የጸጥታ ችግሮች መኖራቸው፣ የመብራት አቅርቦትና ዕጥረት ችግሮች አልፎ አልፎ መከሰት፣ ፕሮጀክቶች ፈጥነው ወደ ስራ እንዳይገቡና ከገቡ በኋላ በሙሉ አቅም እንዳይሰሩ ማድረግ፣ ከዶክመንት ማሟላት ጋር የተያያዙ ችግሮች መኖራቸውና መሰል ችግሮች የሚያጋጥሙት ቢሆንም ችግሮችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር በመፍታ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

በዲስትሪክቱ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት በኩልም በደንበኞች በኩል የሚቀርቡ ጥያቄዎች በዲስትሪክቱና በቅርንጫፎች በኩል በተቻለ ፍጥነትና ደንበኛውን በማነጋገር ምላሽ እንዲሰጥ ስለሚደረግ ቅሬታዎች ሳይከሰቱ ደንበኞችን ለማስተናገድ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ከዚህ የዘለለ ቅሬታ ሲኖራቸው የባንኩን ቅሬታ አቀራረብ ሂደት ተከትሎ ቅሬታቸውን በዲስትሪክቱ ወይም በቅርንጫፎች አካል ወይም በባንኩ ቅሬታ ማስተናገጃ ነፃ የስልክ መስመር 9878 በመደወል ቅሬታቸውን ያቀርባሉ ቅሬታቸውም በየደረጃው መፍትሄ እንዲያገኝ ተደርጎ መልስ ይሰጣቸዋል፡፡

#DBE #Ethiopia
17👏1
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 9, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
5👍1
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, February 10, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
3👍3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት በአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የሊዝ ማሽነሪ ግዥ ፈጽሟል፡፡ የባንኩ ዋነኛ ትኩረትም የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በማስፋፋት የስራ እድል መፍጠር፣ የኑሮ ውድነትን ማቃለልና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ነው፡፡

በዚህም ባንኩ ባለፉት ስድስት ወራት 44 አዳዲስ ኢንተርፕራይዞችን ወደ ሥራ ማስገባት ችሏል። ለ39 ኢንተርፕራይዞችም የማሽን ግዥ በመፈጸም ተከላ አከናውኗል፡፡ ባንኩ ባሳለፍነው በጀት ዓመት ለ166 ኢንተርፕራይዞች የማሽን ግዥ መፈጸም የቻለ መሆኑ ይታወሳል፡፡

#DBE #Ethiopia #leasefinancing
6
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, February 11, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
🤝21
መግለጫ | የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ የተሰጠ መግለጫ

ለበለጠ ማብራሪያ በቅርቡ ተሻ ሽሎ የወጣውን የባንኩን የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) በባንኩ ድረ-ገጽ https://nbe.gov.et/files/fxd-04-2026/ ላይ ይመልከቱ፡፡

#DBE #Ethiopia #foreignexchange
👍43👏3
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 12, 2026

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
6
Your Development Partner!

#DBE #Ethiopia #panafricanism
👍2🤝21
የዛሬው ከስኬት በሥተጀርባ ባለታሪካችን የ«ዓለም ማርብልና ግራናይት» ማምረቻ ባለቤት የሆኑት አቶ ዓለምገና ዘርጋው ናቸው፡፡ የሐዋሳ ዲስትሪክት የሊዝ ፋይናንስ ደንበኛ የሆኑት የባለ ታሪካችን ስኬትን የምንዳስስበትን ጽሁፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡

አቶ ዓለምገና በንድፈ ሐሰብ ደረጃ የነበረ ውጥናቸውንና ሕልማቸውን ወደ ተግባር በመለወጥ ስኬታቸውን እያጣጣሙ ያሉ ደንበኛችን ናቸው፡፡

በሃዋሳ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ የራሳቸው ድርጅት እንዲኖራቸው የነበራቸውን ህልም እውን ለማድረግ ለረጅም ጊዜ በንድፈ ሐሳብ ይዘውት የቆዩትን ዕቅድ ይዘው ህልማቸውን እውን ያደርግልኛል ወዳሉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎራ ይላሉ፡፡
ባንኩም የአቶ ዓለምገናን የስራ ጉጉት እና የሚጨበጥ የስራ ሃሳብ ከግምት ውስጥ በማስገባት ጥያቄያቸውን በመቀበል በተመደበላቸው የቴክኒክ ባለሙያ አማካኝነት ምን ማድረግ እንዳለባቸው፣ ምን እንደሚጠበቅባቸው፣ የባንኩ የብድር መስፈርቶች እና መሟላት የሚገባቸውን ጉዳዮች በሙሉ ካብራሩላቸው በኋላ ምኞታቸውን ወደ ውጤት የሚቀይር ስንቅ በመያዝ ብዙም ሳይቆዩ ህልማቸውን እውን መሆኑን ይናገራሉ፡፡

አቶ ዓለምገና “ወደ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሃሳብ ይዤ ሄጄ ፋብሪካ ይዤ ተመለስኩ” በማለት ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የሚጨበጥ ሃሳብ ወደ ተግባር እንደሚለወጥ እሳቸው ምስክር እንደሆኑ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡

https://web.facebook.com/photo/?fbid=1429749802273528&set=a.584814630100387

#DBE #Ethiopia
7👏2
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, February 13, 2026
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡-
ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::
ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/dbethiopia
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!
#ExchangeRate #DBE #Ethiopia
7
ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሃዋሳ ዲስትሪክት ይርጋለም ቅርንጫፍ ስር ከሚገኙ የሊዝ ፋይናንሲንግ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ ነው፡፡

የፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ መርሻ ሙሉጌታ ፋብሪካው ከተቋቋመ ገና አንድ ዓመቱ ቢሆንም በርካታ ስራዎችን የመስራትና ለአካባቢውም ሆነ ለተቋቋመበት ዓላማ ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክትበትን አቅም ለመገንባት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ይናገራሉ፡፡

በባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ ብድር በ43 ሚሊዮን ብር ካፒታል በተገዙ ማሽኖች ስራውን የጀመረው ፅሩይ ዲተርጀንትና ሳሙና ፋብሪካ በአሁን ሰዓት ለ60 የአካባቢው ነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን የሥራ እድል የሚፈጠርላቸውን ዜጎች ቁጥር ወደ 300 የማድረስ እቅድ አለው፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋብሪካው እንዲቋቋም ከፍተኛ እገዛ ያደረገላቸው ሲሆን ከማሽን የግዢና የተከላ ሂደት ጀምሮ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ሙያዊ ድጋፉን በባለቤትነት ስሜት እየሰጠ ይገኛል፡፡ እንደ ስራ አስኪያጁ ገለፃ የይርጋለም ከተማ አስተዳደርም የፋብሪካው መቋቋም ለአካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን በመገንዘብ የተለያዩ ድጋፎች እያደረገላቸው ይገኛል፡፡

አቶ መርሻ እንደተናገሩት ከባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን አዋጭ የሆነ ስራ ማጥናት፣ የሚጠበቀውን መስፈርት አሟልቶ መገኘትና ከባንኩ ለሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ መስጠት የብድር ሂደቱን ቀላል እንደሚያደርገው ከልምዳቸው መገንዘባቸውን ያነሱ ሲሆን የባንኩ ሰራተኞች የፋይናንስም ሆነ የቴክኒክ ድጋፍ ለመስጠት ተባባሪ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
11👏2
👍62
Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 16, 2026