ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን አመሻችሁ?
1. ከፋና ትምህርት ቤት የመነሻ ሰዓት ጥዋት 1 : 00 ሰዓት በመሆኑ ከንጋቱ
12 :00 ሰዓት ላይ ዶን ቦስኮ ት/ቤት እንድትገኙ በድጋሚ እናሳስባለን።
2. 12 : 20 ላይ አጠቃለን ከት/ቤቱ ግቢ የምንወጣ ይሆናል።
3. ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ አርፍዶ የሚመጣን ተማሪ የማንጠብቅ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
4. ከ12 :30 - 1 : 00 ድረስ በፋና ትምህርት ቤት ፍተሻ የሚደረግ ይሆናል።
5. ከ 1 : 00 ጀምሮ ወደ 4 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ጉዞ የሚደረግ ይሆናል።
6 . የት/ቤቱ መታወቂያ እና አድሚሽን እንዳይረሳ
ት/ቤቱ

ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን ናችሁ?
ነገ የሚሰጠው Orientation 4 : 00 ሰዓት ላይ ስለሆነ በሰዓቱ ት/ቤት እንድትገኙ በድጋሚ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎች ለትራንስፖርት(ለደርሶ መልስ) 250ብር የሚከፈል ስለሆነ ነገ ለ Orientation ስትመጡ በካሽ ገንዘብ ተቀባይ(ካሸር) ጋር ክፍያ እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ኦረንቴሽን ላይ የሁሉም ተማሪዎች መገኘት የግድ ስለሆነ በዕለቱ ጥብቅ የአቴንዳንስ ቁጥጥር የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን።

ውድ ወላጆች እንዴት ዋላችሁ?
ተማሪዎቻችን በሰላም ፈተናውን እየተፈተኑ እንደሆነ አሁን ዩኒቨርሲቲ ደውለን ማረጋገጥ የቻልን ሲሆን ነገ 5 : 00 ሰዓት ላይ ተፈትነው የሚያጠናቅቁ ይሆናል።
ስልሆነም የተከበራችሁ ወላጆች ነገ(ዓርብ) ከ1: 00 ሰዓት ጀምሮ ዩኒቨርሲቲው ግቢ በመገኘት ፈተናው እንደተጠናቀቀ ተማሪዎቻችንን ወደ ት/ቤት የምንመልሳቸው መሆኑን እያሳወቅን ከቀኑ 6 : 00 ጀምሮ ዶን ቦስኮ ት/ቤት በመገኘት ልጆቻችሁን እንድትቀበሏቸው እናሳስባለን።

#ማስታወቂያ
በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርትቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፡
በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁ ውስጥ በማካተት መመደብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
የትምህርት ሚኒስቴር
ውድ ተማሪዎቻችን ከትምህርት ምንስቴር በተገለፀው መሰረት ነገ ዓርብ ጥቅምት 09/2016ዓ.ም ከ3 : 00 ሰዓት ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን እንድታስተካክሉ እናሳስባለን ።

ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደ ማህበራዊ ሳይንስ መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ነገ ት/ቤት መጥታችሁ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።