ነገ የሚሰጠው Orientation 4 : 00 ሰዓት ላይ ስለሆነ በሰዓቱ ት/ቤት እንድትገኙ በድጋሚ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎች ለትራንስፖርት(ለደርሶ መልስ) 250ብር የሚከፈል ስለሆነ ነገ ለ Orientation ስትመጡ በካሽ ገንዘብ ተቀባይ(ካሸር) ጋር ክፍያ እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎች ለትራንስፖርት(ለደርሶ መልስ) 250ብር የሚከፈል ስለሆነ ነገ ለ Orientation ስትመጡ በካሽ ገንዘብ ተቀባይ(ካሸር) ጋር ክፍያ እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎቻችን ከፋና ትምህርት ቤት የመነሻ ሰዓት እሁድ ጠዋት 1 : 00 ሰዓት መሆኑን ከት/ጽ/ቤት የተገለጸልን ስለሆነ ከንጋቱ 12 :00 ሰዓት ላይ ዶን ቦስኮ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
ውድ ተማሪዎቻችን ኦረንቴሽን ላይ የተሰጣችሁን School code አዲስ ስለሆነ እና አሁን የማንጠቀመው በመሆኑ ለዚህ ፈተና የምንጠቀመው አዲሚሽን ካርድ ላይ ያለው ቁጥር እንድትጠቀሙ እና ማስተካከያ እንድታደርጉ እናሳስባለን
SCHOOL CODE = 14090204
በተጨማሪም SCHOOL CENTER የሚለው ላይ
DON BOSCO(A.A)(R)
እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
SCHOOL CODE = 14090204
በተጨማሪም SCHOOL CENTER የሚለው ላይ
DON BOSCO(A.A)(R)
እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን አመሻችሁ?
1. ከፋና ትምህርት ቤት የመነሻ ሰዓት ጥዋት 1 : 00 ሰዓት በመሆኑ ከንጋቱ
12 :00 ሰዓት ላይ ዶን ቦስኮ ት/ቤት እንድትገኙ በድጋሚ እናሳስባለን።
2. 12 : 20 ላይ አጠቃለን ከት/ቤቱ ግቢ የምንወጣ ይሆናል።
3. ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ አርፍዶ የሚመጣን ተማሪ የማንጠብቅ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
4. ከ12 :30 - 1 : 00 ድረስ በፋና ትምህርት ቤት ፍተሻ የሚደረግ ይሆናል።
5. ከ 1 : 00 ጀምሮ ወደ 4 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ጉዞ የሚደረግ ይሆናል።
6 . የት/ቤቱ መታወቂያ እና አድሚሽን እንዳይረሳ
ት/ቤቱ