Don Bosco School G12(2015)
455 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
ለጤና ክበብ አባላት
ነገ ሃሙስ ሰኔ 01/2015ዓ የ Swiss Diagnostics ማዕከል ለመጎብኘት የተያዘው ፕሮግራም የተሳካ ስለሆነ ተሳታፊ የሆናችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያው ክ/ጊዜ እንደተጠናቀቀ 3 : 10 ሰዓት ላይ ከግቢ ወደ ማዕከሉ ጉዞ የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በእናንተ በኩል አሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2015 ዓ.ም የHealth club አባላት ከSwiss Diagnostic ማዕከል ባለቤት አርቲስት የትናየት ጋር የነበራቸው ቆይታ በትንሹ ...