Don Bosco School G12(2015)
455 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
ለጤና ክበብ አባላት
ነገ ሃሙስ ሰኔ 01/2015ዓ የ Swiss Diagnostics ማዕከል ለመጎብኘት የተያዘው ፕሮግራም የተሳካ ስለሆነ ተሳታፊ የሆናችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያው ክ/ጊዜ እንደተጠናቀቀ 3 : 10 ሰዓት ላይ ከግቢ ወደ ማዕከሉ ጉዞ የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በእናንተ በኩል አሰፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።