Don Bosco School G12(2015)
455 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ   ወላጆች
አሁን ከክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በተላለፈልን መልዕክት መሰረት በነገው ዕለት ማለትም ዓርብ የካቲት 03/2015ዓ .ም በ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚኖረው አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች ሙሉ  ቀን ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እናሳውቃለን።
                                      ት/ቤቱ
Forwarded from Aschu
ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች
ነገ ቅዳሜ 3/6/2015ዓ.ም የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች
ነገ ሰኞ የካቲት 06/2015ዓ.ም መደበኛ የሙሉቀን ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እያሳወቅን ውድ ተማሪዎች በተለመደው መደበኛ ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
                               ት/ቤቱ
Forwarded from Ruta Abr
Forwarded from Jerry
አስደሳች ዜና ለወላጆች

ካባ ትራንስፖርት ለልጅዎ ምቹ እና አስተማማኝ የት/ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ይዞላቹ መቷል።

የልጅዎት ደህንነት ተጠብቆ በዘመናዊ መኪኖች፣ ልምድ ባላቸው በሰለጠኑ ሹፌሮች እና እንደራሳቸው ልጆቻችሁን የሚንከባከቡ ሴት ሞግዚቶች በየመኪናዎች ውስጥ በመመደብ ልጆትን በልዩ እንክብካቤ አድርሰን እንመልሳለን።

ምርጫዎ ያድርጉን! ለልጅዎ ምቹ እና አስተማማኝ የት/ቤት ትራንስፖርት ሰርቪስ እናቀርባለን ።

Congratulations!

Kabba has come to give a professional school transport system to Don Bosco School.
We are known for the safe, reliable, and caring services we provide.
On every trip, our female helpers and professional drivers will make your child's trip enjoyable and safe.
We have a system to control the speed, the attendance, and the kids' behavior in each car.
Accountable with a contract we take with parents.


ማሳሰቢያ
🚩ከመኖሪያ ቤትዎ ሆነው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇👇
https://app.kabbatransport.com/customer-registration

ፈጥነው ይደውሉ እና ይመዝገቡ!!!

☎️ +2519 60 00 99 00
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ይከበራል
የ2015 ዓ.ም የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ነገ እንደሚከበር ታውቋል።
ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን እና ወላጆች እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Forwarded from ༺ '➳⃝ ͢ ̶̶ͥ ̶ ̶ͣ ͓ ̶ͫⓊ qa༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖ͜͡' ༻