Don Bosco School G12(2015)
455 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
ለዶንቦስኮ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ምንም እንኳ በነገው ዕለት ለግማሽ ቀን ት/ት እንደሚሰጥ ገልጸን የነበረ ቢሆንም  ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ በተላለፈልን መልዕክት መሰረት ከጥምቀት  የከተራ  በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ መንገዶች ዝግ ሊሆኑ እና የትራንስፖርት እጥረት ሊኖር ስለሚችል በአዲስ አበባ ሁሉም ት/ቤቶች ዝግ እንዲሆኑ የተወሰነ በመሆኑ ነገ ረቡዕ ጥር 10/2015ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን  እንገልፃለን።
ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ቅዳሜ ጥር 13/2015 ዓ.ም የማጠቀለያ ፈተናን መሰረት ያደረገ የክለሳ ትምህርት (Saturday tutorial class)በተጠናከረ መልኩ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን በሰዓቱ ት/ቤት በመገኘት የክለሳት ምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን ።
ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ   ወላጆች
አሁን ከክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በተላለፈልን መልዕክት መሰረት በነገው ዕለት ማለትም ዓርብ የካቲት 03/2015ዓ .ም በ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚኖረው አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች ሙሉ  ቀን ዝግ ሆኖ የሚቆይ መሆኑን እናሳውቃለን።
                                      ት/ቤቱ