ለዶንቦስኮ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ምንም እንኳ በነገው ዕለት ለግማሽ ቀን ት/ት እንደሚሰጥ ገልጸን የነበረ ቢሆንም ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ በተላለፈልን መልዕክት መሰረት ከጥምቀት የከተራ በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ መንገዶች ዝግ ሊሆኑ እና የትራንስፖርት እጥረት ሊኖር ስለሚችል በአዲስ አበባ ሁሉም ት/ቤቶች ዝግ እንዲሆኑ የተወሰነ በመሆኑ ነገ ረቡዕ ጥር 10/2015ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን።

ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ቅዳሜ ጥር 13/2015 ዓ.ም የማጠቀለያ ፈተናን መሰረት ያደረገ የክለሳ ትምህርት (Saturday tutorial class)በተጠናከረ መልኩ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን በሰዓቱ ት/ቤት በመገኘት የክለሳት ምህርቱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን ።