Forwarded from ⲩⲟⲃⲇ•ⳑⳕⲛ ✧・゚
https://youtu.be/WFKPOn4QA60 ክፍል 2 ተለቋል።
YouTube
Andromeda አንድሮሜዳ: ታዳጊ ተመራማሪ | የአምስት ግኝቶች ባለቤት - እዮብ ሣይለ ሚካኤል | S02E04 ክፍል 2
Welcome to the official YouTube Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
ውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ነገ ሰኞ(ህዳር 27/03/2014ዓ.ም) የተማሪዎች የት/ቤት ቆይታ እስከ 6:30 መሆኑን እያሳወቅን ነገ የሳምንቱን የዘመቻ ኘሮግራም እና የተማሪዎች የት/ቤት ቆይታ በተመለከተ በዝርዝር በደብዳቤ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።
ውድ ተማሪዎቻችን እንደምን አመሻችሁ!የግሪን ክበብ አባላት የሆናችሁ ተማሪዎች ነገ 1:00 ሰዓት ላይ ጋርመንት አደባባይ ላይ ችግኝ የመንከባከብና ውሃ የማጠጣት ዘመቻ ስለሚካሄድ በተጠቀሰው ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙልን እያሳወቅን የተሰጠን ኮታ ትንሽ ስለሆነ ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።