Don Bosco School G12(2015)
454 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ሃምሌ 17/2013ዓም በሚካሄደው የወላጆች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች እንደምን አመሻችሁ! የነገው ስብሰባ የሚደረገው በጊቢያች (ዶን ቦስኮ መካኒሳ) ያለው አዳራሽ (በተለምዶ የወጣቶች ማዕከል ተብሎ በሚጠራው) መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን::
Channel name was changed to «Don Bosco School G11(2014)»
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ውድ ተማሪዎቻችን እንዲሁም ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 496ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
We wish you a Happy Maulid !!

በመውሊድ በዓል ምክንያት ሰኞ ፣ጥቅምት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ የሚውል ሲሆን ማክሰኞ ፣ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡