ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ዓርብ ግንቦት 20/2013 ዓም ሀገራዊ በዓል national holiday(the downfall of Derg) በመሆኑ ት/ቤት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ሰኞ ሰኔ14/2013ዓም በአገራዊ ምርጫ ምክንያት ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
Forwarded from Don Bosco School G12(2014)
ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ሃምሌ 17/2013ዓም በሚካሄደው የወላጆች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች እንደምን አመሻችሁ! የነገው ስብሰባ የሚደረገው በጊቢያች (ዶን ቦስኮ መካኒሳ) ያለው አዳራሽ (በተለምዶ የወጣቶች ማዕከል ተብሎ በሚጠራው) መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን::