Don Bosco School G12(2015)
454 subscribers
223 photos
3 videos
184 files
12 links
Download Telegram
የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው

በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑን ተረጋግጣል።
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናቹ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ1ሺህ 442ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ !!
በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
We wish you a Happy Eid Mubarak!
ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ዓርብ ግንቦት 20/2013 ዓም ሀገራዊ በዓል national holiday(the downfall of Derg) በመሆኑ ት/ቤት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።
ውድ ተማሪዎቻችን ነገ ሰኞ ሰኔ14/2013ዓም በአገራዊ ምርጫ ምክንያት ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።