#BREAKING
======
Prime Minister Abiy and Eritrean President Isaias visited Gilgel Gibe III hydroelectric dam.
********** #Ethiopia
Prime Minister Abiy Ahmed and President Isaias Afewerki recently visited king Halala wall "Kawo Halala Kela " which is being part of the "Gebeta" project .
They visited the artificial lake (Gibe-III) and its surroundings that are part of the " Gebeta leHager" project.
Via Asmamaw Ayenew (EBC)
#AbiyMustLead
#AbiyMustGoForward
#AbiyAhmedAli

82c21b69-c9c9-4e02-a4c8-31efa4e23911_48k
<unknown>
በዳውሮ ዞን የሚገኘው የንጉስ ሃላላ የድንጋይ ካብ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አንድ የዞኑ የሥራ ኃላፊ አስታወቁ። ካቡ የዳውሮ ህዝብ መለያና የጥንት ታሪኩ ምልክት እንደሆነም ተናገሩ።
በገበታ ለሃገር እንዲለሙ ዕቅድ ከተያዘላቸው የኮይሻ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ተገልጿል።
Today we lost our heroic cultural musician Getahun Tekle ("Manajaw" )by his stage name.
My sincere condolences and symphathy to his families and to all who knew him...
Here is my thanks for all you have done to promote and step up our culture and traditions..history will recall your remarkable works😭😭😭

የወላይታ ሶዶ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በከፍል ያለቁ ህንፃዎችን ዛሬ በይፋ አስመርቋል።
--------------------------------------------------------------------
ጥቅምት 21/2013 ዓ/ም ታርጫ
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የዳውሮ ታርጫ ካምፓስ አዳዲስ የመማሪያ እና የተማሪዎች እንዲሁም የአስተዳደር ህንፃዎች ግንባታ ከአራት ዓመታት በፊት ጀምሮ እየገነባ እንዳለ ይታወቃል።
ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሱ በመጀመሪያ ዙሪ የግንባታ ሂዴታቸውን ያጠናቀቁ የተማሪዎች ማደሪያና ለሎች ህንፃዎችን አስመርቋል።
በምረቃ ስነስርዓቱም የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፊተኛ ት/ት ምንስተር ምንስትር የተከበሩ ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ፣ የምንስተር መስሪያ ቤቱ ምንስትር ዴኤታዎች፤ የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች፣የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ እና የዩኒቨርስቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶችና የስራ አመራር ቦርድ ም/ሰብሳቢና የወላይታ ዞን አስተዳደር ዶ/ር እንዲሪያስ ጌታ፣ የዳውሮ ዞን አስተዳደሪና ለሎችም የዞንና የየወረዳ ከፊተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ የወላይታና የዳውሮ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ ወጣቶችና ለሎች ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ስሆን፤ በመርሀ ግብሩ ላይ ግንባታቸው ያለቁና ለሎች ደግሞ በሂደት ላይ ያሉትን ህንፃዎች ጉብኝት የተደረገ ስሆን ከዚህም መልስ ግንባታቸው ያላለቁትን ህንፃዎችን በቀጣይ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያልቁ ምንስትር መስሪያ ቤቱ ትኩረት ስጠተው እንደሚሰራ አረጋግጧል።
በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ የዳውሮ ዞን ህዝብ ተወካዮች፣ የውሃና ማዕድን ኢነርጂ ምንስትር ዴኤታ ነጋሽ ዋገሾ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የኢፌዴሪ አደጋ መከላከልና ዝግጅትነት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተከበሩ አቶ ዳመነ ዳሮታ ተገኝተዋል።