dave arts gallery
152 subscribers
100 photos
2 links
ምርጥ ምርጥ በሆነ የስነስዕል ስራዎችንና በተለያዮ የአሳሳል መሳሪያና እስታይል አሪፍ በሆነ realistic art የአሳሳል ጥበብ አሪፍ የእጅ ስራዎቼን ያገኙበታል። "እይታችን ምልከታችን ጥበባዊ ይሁን"
@davo1122
0922494712
0946755355
Download Telegram
ይህ የምታዩዋቸው አባት ፎቶ ሣይሆን ስዕል ናቸው በኔው የተሣሉ እስካሁን ከሰራሁዋቸው ስዕሎች አንደኛው hyper realistic ነው የፎቶው ምንጭ አንድ ጎበዝ ፎቶግራፈር አለ ከሱ ቴሌግራም ቻናል ላይ ነው አሁን ስዕሉ በፍሬም እቤቴ በክብር ተሰቅለዋል እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው አመሰግናለው::
Channel photo updated
ይህ ስዕል እስካሁን ከሰራሁዋቸው ትንሹ ነው የተሳለበት ወረቀት መጠን A6- ነው ይመቻቹ
Channel photo updated
Channel photo updated
ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በዓቢይሃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነፍስሃ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰን ::