Dash Xpress
2.34K subscribers
125 photos
1 video
90 links
Dash Xpress
Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel
Download Telegram
❤️ Happy Mother’s Day from Dash Xpress ❤️
Today, we celebrate the women who deliver love, strength, sacrifice, and endless support every single day. 🌸

To every mother thank you for being the heartbeat of every home and the inspiration behind every dream. Your love moves faster than any delivery and reaches deeper than words can describe.

At Dash Xpress, we believe: “We deliver more than packages… We deliver love.” 💙🧡

Wishing all amazing mothers a day filled with happiness, appreciation, and beautiful moments with the ones you love. 🌷

Tap 50 ❤️ Today giveaway
11
ሁላችሁም በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረው p9 headphone አስር ፍሬ ብቻ አስገብተናል በሁሉም ከለሮች ይገኛል
💴ዋጋ:-2000ብር + free delivery

ይሄንን p9 headphone ለማግኘት በ t.me/dashxpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
3🔥2👍1
አብዛኞቻችን ሀብታም ስለመሆን የሚያወሩ መጽሀፍትን አንብበናል ነገር ግን አሁንም በህይወታችን ላይ ምንም ለውጥ የለም‼️
ዛሬ ግን አንድ መጽሀፍ ልጠቁምህ ልክ እንደርዕሱ በፍጥነት የሚሰራ እና ተግባር ላይ የሚውል(The Milionarie Fastlane) ይሄ መጽሀፍ ሙሉ ነው ቢዝነስ ያስጀምርሀል እንዴት እንደምታሳድገው ያሳይሀል ከዛ ያገኘሃውን ገንዘብ እንዴት Manage እንደምታረግ ያስተምርሀል

ይሄ መጽሀፍ እኛ ጋር በአማረኛ ይገኛል መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/dashxpress ያናግሩን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን

💴ዋጋ:-650ብር + free delivery in adiss
🙏73
ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ!እንዲሉ

በ ህይወትህ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት እየተሰማህ ከሆነ ይሄ መፅሀፍ በእጅጉ ያግዝሀል!!ይህ ሰው እንዴት በጣም ከሚያስጠላ ህይወት ወደ ስኬታማነት እንደ ተለወጠ ያሳይሀል።መፅሀፉ በአማረኛ "አይበገሬው" ተብሎ ተተርጉሟል።

መፅሀፉን በአማረኛም በእንግሊዘኛም ከDash Express ላይ ማዘዝ ይችላሉ።
💵ዋጋ:-650ብር+free delivery

መፅሀፉን ለማግኘት እንዲሁም ስለመፅሀፉ ለመጠየቅ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
5👍2🔥2
ስንቶቻችሁ ናችሁ ይሄ መጽሀፍ እኛ ጋር በአማረኛ እንዳለ የምታውቁት?እኛም ደግሞ ለዛሬ የ 10% ቅናሽ አርገን አቅርበንላችኅል

💴ዋጋ :- 670ብር + free delivery

ይሄንን እና ሌሎች መጽሀፍትን ለማዘዝ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
5🔥2👌1
"የሰውን ልጅን በይበልጥ በተረዳሀው ቁጥር ህይወት እየቀለለችህ ትመጣለች"
በህይወታችን ውስጥ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሰዎች ናቸው ቤተሰብ ጓደኛ ወይም የስራ አጋርህ ሊሆን ይችላል በይበልጥ ሰዎችን በተረዳህ ቁጥር የበለጠ ህይወትህ እየቀለለ ይመጣል የሚባለው ለዚህም አይደል
ታዲያ እንዴት ሰዎችን መረዳት ይቻላል🤔
ይሄ መጽሀፍ የሰውን ልጅ ባህሪ እንድንረዳ እና በሚያስፈልጉን ጊዜ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያስረዳል መጽሀፉ በ The 48 laws of Power እና The Art of Seduction ጸሀፊ የሆነው Robert Greene የተጻፈ ድንቅ መጽሀፍ ነው
መጽሀፉ በእንግሊዘኛም በአማረኛም እኛ ጋር ይገኛል
💴ዋጋ:- 750ብር + free delivery in adiss

መጽሀፉን ለማግኘት እንዲሁም ማንኛውም አይነት መጽሀፍት ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን
7👍2🔥1
48ቱ የሀይል ህጎች(The 48 laws of power by Robert Greene)
ዓለማችን ላይ ካሉ በብዛት ከተነበቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ መፅሀፍቶች መካከል አንዱ ነው ከትራምፕ እስከ ፑቲን እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉ የኀያልነት ህጎችን ሲተገብሩ ታይተዋል።አንተም ኀያል፣ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም በየትኛውም የህይወት ክፍል ላይ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይሄ መፅሀፍ ለአንተ ነው።
 
💴ዋጋ:750ብር+1ebook+Free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።
21🔥1🆒1
🔴 NORTH LONDON IS RED!
የአርሰናል ደጋፊዎች ይቺን ቀን ለማየት 22 አመታትን ጠብቀዋል
እኛም ይሄንን በማሰብ በተመረጡ እቃዎች ላይ የ 22% ቅናሽ የምናደርግ ይሆናል

ለዛሬ ብቻ‼️ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን

Are you ready GUNNERS?
Let’s turn Telegram red for Arsenal ❤️ 💯 🔥 ❤️‍🔥
7🔥3🤡3💯1
አስበው እስቲ መፅሀፍ እያነበብክ calm music/መንፈሳዊ ዜማ እየሰማህ ቡናህን ስትጠጣ‼️
Walk እያረክ የፍቅር ዘፈኖችን ስትሰማ
GYM ውስጥ ያባበዱ ሙዚቃዎችን እየሰማህ ስፖርቱን ስትቀጠቅጠው😎

እንደዚህ አይነት ጊዜዎችን ለማሳለፍ አሁኑኑ ከ Dash Express P9 headphone ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን።እስከ 30ሰዓታት  በአንድ ጊዜ ቻርጀር የሚቆይ headphone ከታላቅ ቅናሽ ጋር‼️
      
💵ዋጋ:-1700+free delivery

ይሄንን headphone ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
4🔥3🤡1
ምን አሉኝ?ለምን ተወቺኝ?ለምን አላከበሩኝም?

አብዛኞቻችን ብዙ ጊዜ ሰዎችን ለመቆጣጠር እንሞክራለን ሰዎች እኛ በፈለግነው መንገድ እንዲሄዱ እንፈልጋለን ያ አልሳካ ሲለን ደግሞ ስለ እነርሱ አብዝተን እንጨነቃለን ይሄ ደግሞ ከራሳችን በላይ ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡት ነገር እንዲያስጨንቀን ያደርጋል ምናልባትም ቤተሰቦቻችን ወይም ጓደኞቻችን ሊሆኑ ይችላሉ በቃ ተዋቸው

If people ignore you → let them.
If people doubt you → let them.
If people leave → let them.
If people disrespect you → let them.
You stop chasing validation and start protecting your energy.
Stop trying to control people, force outcomes, or overthink others’ opinions.
Let them do what they want and focus your energy on yourself, your goals, your peace, and your growth.

💴ዋጋ:-780ብር +free delivery in Adiss

ይሄንን እና ሌሎችንም መጽሀፍት ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
በ 24 ሰዐት ውስጥ ያሉበት ድረስ እናመጣሎታለን
3💯31👍1🔥1
እስከ መቼ የድሮ ታሪክህን የድሮ ልማድህን ይዘህ ትኖራለህ?ዛሬ አንድ መፍትሄ ልስጥህ አዲስ ልማድ መገንባት፣ አዲስ ህይወትንስ መጀመር እንዲሁም ራስህንስ መለወጥ ትፈልጋለህ?💫 እንግዲያውስ ይሄንን መጽሀፍ ልጠቁምህ መጽሀፉ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ እውቀት ባለው James clear የተጻፈ ግሩም መጽሀፍ ነው።
መጽሀፉ በ አማረኛም በ እንግሊዘኛም በሀገራችን ይገኛል
       
  💵ዋጋ:-600ብር+Free delivery

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣሎታለን።
በተጨማሪም በ ተለያዩ የክልል ከተሞች  እንልካለን‼️
31🔥1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
👍2
አብዛኞቻችን ለስራም ይሁን የእራሳችንን tiktok እንጀምራለን ብለን እናስባለን ግን ደግሞ ካሜራ ውድ ነው Light የት እንደሚሸጥ አላውቅም እያልን ብዙ ሰበቦችን እንደረድራለን አሁን ግን DashXpress ከስልካችሁ ጋር በተጨማሪ ቲክቶክ ለመጀመር የሚያስፈልጓችሁን እቃዎች በአንድ package አዘጋጅተንላችኅል
እና በውስጡ ምን ምን እቃዎችን ይይዛል?

❄️Ring light ምንም ያክል ብዙ ጥራት የሌለው ካሜራ ቢኖራችሁ እንኳን Ring light ቪድዯችሁን ከፍተኛ ጥራት እንዲኖረው ያረግላችኅል

❄️K9 wireless Mic ቲክቶክ ላይ አንዱ እና ዋነኛው ነገር የድምጽ ጥራት ነው ምክንያቱም audience መጀመሪያ የሚሰማው እና የሚሳበው በ ድምጽ ስለሆነ


❄️LED lights የምትቀርጹበት ቦታ አሪፍ background ከሌለው
led light ብቻ በመጠቀም የሚገርም setup መስራት ያስችላችኅል

አጠቃላይ የፖኬጁ 💴ዋጋ:-8000ብር + free delivery

ይሄንን ፖኬጅ ማግኘት የምትፈልጉ እና ዛሬውኑ tiktok ወይም Social media ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆን የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን በማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል deliver እናረጋለን
👍4🔥321
ገንዘብ ከማግኘቱ በላይ አያያዙ ትልቅ ጥበብን ይጠይቃል በእኛ ሀገር ደግሞ አብዛኞቻችሁ እንደምታቁት ገንዘብን በዘመናዊ እና በ ታቀደ መልኩ ስለመጠቀም የምናቀው እንዲሁም ያዳበርነው ልማድ የለንም።

ታዲያ አንተ ወይም አንቺ እንዴት ገንዘብን መያዝ እንዳለባችሁ  መማር እና ማወቅ ትፈልጋላችሁ?እንግዲያውስ እነዚህን መፅሀፍት እንድታነቡት እንጠቁማችኋለን መፅሀፉ በ እዉቁ የ ፋይናንስ ባለሙያ Morgan Housel የተዘጋጀ ሲሆን ባጠቃላይ የተለያዩ ታሪኮችን በማንሳት እንዴት ገንዘብን መቆጠብ እና invest ማድረግ እንዳለብን ያሳያል በተጨማሪም መፅሀፉ በ አማረኛም በ English አለ።

💷ዋጋ:- 630ብር+1 best eBook+free delivery

መፅሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን።

#BOOK_FOR_SELL
3🔥21👍1
አብዛኞቻችን አሁን ላይ ስፖርት መስራት ሲባል የምግቡ እና እንዴት ልስራ የሚለው ነገር ነው የሚያሳስበን።ለዚህም ነው Viable ebooks ከተለያዩ አለም አቀፍ website's እና Vertual fitness trainers ጋር በመተባበር ይሄንን መጽሀፍ ያዘጋጀንላችሁ መጽሀፉ እንዴት አርገን በዚህ ክረምት የኢትዮጵያ ምግቦችን በመጠቀም ክብደታችንን እንደምንጨምር እና ጡንቻችንን እንደምንገነባ ያሳየናል።
🎯በተጨማሪም መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ 90ቀናት የክረምት ክብደት ጭመራ ቻሌንጅ እናስረክባችኋለን።

🎯መጽሀፉን ማግኘት እንዲሁም ስለ መፅሀፉ ማወቅ የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን።
        
    💴 ዋጋ:-100ብር ( ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
👍4🙊32
በትንሽ ብር ብዙ መጽሀፍትን የምገዙበትን የሰንበት ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል😱

እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️
በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን


ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️
22🔥1
ስራችሁን በትኩረት መስራት ትምህርታችሁን በጥልቀት ማጥናት ለከበዳችሁ እና በአጠቃላይ ውጤታማ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ስትፈልጉት የነበረውን በ Carl Newport የተጻፈውን Deep Work መጽሀፍ በአማረኛ ይዘንላችሁ መጥተናል‼️

💴ዋጋ :- 700ብር + free delivery

ይሄንን መጽሀፍ እና ሌሎችንም ለማዘዝ በ t.me/dashxpress ያናግሩን
በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
42🔥1🤝1
አሁን ላይ የአብዛኞቻችን ችግር አዕምሯችንን እንዴት አርገን መጠቀም እንዳለብን እንዲሁም ነገሮችን በቀላሉ እና በፍጥነት መማር እንደሞንችል አለማወቃችን ነው‼️‼️
ለዚህም ነው Jim Kwik ይሄንን Limitless የሚል ምርጥ መፅሀፍ ያዘጋጀልን።Jim ከአንድም ሁለቴ አእምሮው ላይ እስከ ሁሉንም ነገሮች የመርሳት ችግር የሚያደርስ አደጋ አጋጥሞት ነበር ነገር ግን Jim ራሱን በተለያዩ መንገዶች በማሰልጠን አዕምሮውን ብቁ አድርጎ አሁን ላለበት ስኬት መብቃት ችሎ ለእኛም ለእኔ የሰራልኝን መንገድ እናንተም ተጠቀሙበት ብሎ ይሄንን መፅሀፍ እንካችሁ ብሏል።
ታዲያ የማንበቡን ድርሻ ለእናንተ ትቶታል

💴ዋጋ:-650ብር+Free delivery(መጽሀፉ በአማረኛም በእንግሊዘኛም እኛ ጋር ይገኛል)

መጽሀፉን ማግኘት የምትፈልጉ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ያሉበት ድረስ እናመጣለን በተጨማሪም በክልል ከተሞች እንልካለን
1👍1🔥1