Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
በዘመናችን ዳቦ እና ውሃ ይዘ ካንተ ጋር መኖርን የሚመርጥ ዶሮ ብቻ ነው
👍4🤔42😁2😭1
“ሴት በጣም አስቀያሚ እና የማትስብ በሆነች ቁጥር ጩኸቷ እና ቅናቷ ይበልጥ እየጨመረ ይመጣል..”


                ―ፍሬድሪክ ኒቼ
👍9👎8😁7
#What_is_Feminist ?

    "እንደወንድ ለመሆን የምትጥር ሴት"።
👍18😁6👎41
"ድሀ የፍቅር ሀብታም ነው" 😌
👎86🔥3👍2🤝2👏1
“ልብህን ስለሰበርኩት አዝናለሁ”

፦ልቤ
😁8👏3😢3🤝1
ትላንትና ነፃነትን ናፍቀናታል : ዛሬ ፍቅርን እንናፍቃለን : ነገ ላይ ሰብአዊነትን እንዳንናፍቀው እፈራለሁ!


መሀሙድ ዳርዊሽ
7👍7🤝1
የምትወደውን ፈልግ ከዛም እንዲገድልህ ፍቀድለት !

ቻርለስ ቡኮቩስኪ
💔7👍3
ይህቺ አይጥ በወጥመዱ ትያዛለች፤ ምክንያቱም ምግቡ ለምን በነፃ እንዳገኘችው አልገባትም..
👏5🤔4👍32
Dark truth
#What_is_Feminist ?     "እንደወንድ ለመሆን የምትጥር ሴት"።
#What_is_Atheist ?

"ግድ የለሽ ቸልተኛ ተስፍ የቆረጠ" ።
😁8😢4👍2💔2
Forwarded from ጥበብ ፍልስፍና (.)
????????

መቼ ነው እንዲ የሆንኩት? ክሳቴ ግርጣቴ መቼ ነው የጀመረው ??

መቼ ነው እንዲ ልብሴ መነተብ ሲጀምር ችላ ያልኩት ?? መቼ ነው ለልብሴ ግድ የለሽ መሆን የጀመርኩበት ቀን ??


መቼ ነው ሰው ይንቀኛል ብዬ ማሰብ የጀመርኩት እና የተቀበልኩት??

መቼ ነው ህልሜ የታመመው?
     መቼ ነበር የቀበርኩት??

የቱ ቦታ ጋ ነው መሞቻዮን ያስተናገድኩት??
     ተስፋዬን ከየት እወልደዋለው???


አብሮ አደጎቼ መቼ ነበር እንዲ መራቅ  የጀመሩበት ወደፊት እርምጃ የተራመዱበት።
እኔ ወደ ኋላ የጎተተኝን እርምጃ መቼ ነበር  ሀ  ያልኩት::


መንገዴ ላይ የሆነ አይነት ፍላጎት ነበረኝ የምጥለው፣ የማነሳው ፣ የምሟገተው . . . . . . .
      
         ( አሁን )
መፈለግ ራሱ ምንድነው ??
    መንገድ ሲያደክም እንዲ ነው? . . . . . .

ከስቃይ ላላመልጥ ተረግሜ ይሆን??  ያያት፣ የቅም አያት ሃጥ በወጣት ገላ ተከናንቤ?


ወይስ እንደ ድመት ስንት ነፍስ ቢኖረኝ??
           እንዲህ ማረፍን ለምኜ
          አለም  ልትለቀኝ  የማትሻ .......


                      ያማል ! !

     ሞትም ፥ ህይወትም ሲገፋኝ....

@ethiosecret
6😢4💔1
White nights የሚለው ልቦለድ ላይ የመጨረሻው ትዕይንት፦

ለረጅም ጊዜ ቆይቻለሁ፤ እስከመጨረሻው ድረስ በአይኔ ላይ ያለውን መልክ ተከትዬ ጠፋሁ። አንድ ሰው ልቡን ከሌላኛው ሰው ጋር ቢቆራኝና የእሱ አለመሆኑን ሲገነዘብ ምን እንደሚሰማው አያችሁ?”
6😢4💔1
“እናም መገረም ትጀምራለ፤ የዛን ጊዜ ህልሞችህ የት ሄዱ?። ራስህን በመነቅነቅ አመታት በፍጥነት እንዴት እንደሚበሩ ታስተውላለህ!። እና በድጋሚ ትገረማለህ። በኖርከው አመታቶችህ ምን አደረግክ?፤ ምርጥ ጊዜህን የት ቀበርከው ኖሯል?። አዎ ወይም አይደለም የማትለው ውሳኔ ውስጥ ራስህን ታገኘዋለህ። ተመልከት ይቺ አለም ምን ያህል ቀዝቅዛለች ብዙ አመታቶች እንደዘበት ያልፋሉ በዚህም እነርሱን ተከትለህ ትጠፋለ። እነዚህ መከተሎች ሀዘን ብቸኝነት እና እርጅና ይጭኑብሃል። እርቃኑን በሰሜን ባህር እንደ ቆመ ዛፍ መሰልቸት እና ተስፋ መቁረጥ ምናባዊ አለምህ ላይ ይጋረጣል። ትሞታለህ ሕልሞችህ በዛ ይደርቃሉ አንተም ከዛፎች ላይ እንዳለ ደረቅ ቅጠል ትረግፋለህ!።”


        ✍🏼 ፊዮዶር ዶስቶይቭስኪ
          White nights 📖
😢8👍3💔31
“ይህ ፍቅር ነው? በእርግጠኝነት ፍቅር አይደለም። ነገር ግን የስነልቦና ስብራት ከማንኛውም ሰው ጋር እንድንጣበቅ እና በእነሱ የተወደድን ያህል እንዲሰማን ያደርገናል!።”


            ―አህመድ ካልድ ታውፊቅ
8
Dark truth pinned «ድንገት በቻት ነበር የተዋወቅነው ብቻዬን በነበርኩበት ሰአት ...እሷ ሁሉን ሆነችልኝ በአካል አብሬ ከማሳልፈው ጊዜ በላይ እሷ ጋር የምናወራው ይበልጥ ነበር በቃ አብራኝ ነበር የምትውለው ከምላችሁ በላይ የምትገርም ሴት ናት የሚያውቀኝ የልብ ጓደኛዬ እንኳ የሷን ያህል የሚጨነቅልኝ አይመስለኝም ነበር ከፋኝ ስላት ትዘፍንልኛለች.. ድምጿ ያምራል... አይተውት የማያውቁትን አካል መልኩን ያላዩትን ማፍቀር እንደሚቻል…»
Dark truth
ድንገት በቻት ነበር የተዋወቅነው ብቻዬን በነበርኩበት ሰአት ...እሷ ሁሉን ሆነችልኝ በአካል አብሬ ከማሳልፈው ጊዜ በላይ እሷ ጋር የምናወራው ይበልጥ ነበር በቃ አብራኝ ነበር የምትውለው ከምላችሁ በላይ የምትገርም ሴት ናት የሚያውቀኝ የልብ ጓደኛዬ እንኳ የሷን ያህል የሚጨነቅልኝ አይመስለኝም ነበር ከፋኝ ስላት ትዘፍንልኛለች.. ድምጿ ያምራል... አይተውት የማያውቁትን አካል መልኩን ያላዩትን ማፍቀር እንደሚቻል…
‎እሱ አፍቃሪዋ ነበር የሚንሰፈሰፍላት ሲወዳት ምንም ነገሯን የማይተውላት ለሁሉ ነገሯ የሚንበረከክላት.....ለሷ ግን ተራ እፍሪዋ ነበር እንደውም ቁጥር ነበር ከአፍቃሪዎቿ ኮታ ተርታ የሚመደብ

‎አለምን የሚመዝንበት ሚዛኖቹ ከእጁ ላይ አልቀው እሷው ብቻ ነበረች መመዘኛው ሁሉን ነገር ከእሷ አንፃር ነበር የሚያየው አለምን የሚታዘበው.....አለም ሙሉ ነበረች መመዘኟዎቹ ብዙ ነበሩ ቤተሰቧ : ጓደኞቿ : ስኬቷ : ውበቷ : አፍቃሪዎቿ.......
ለሷ እሱ ከእዚህ ውስጥ የሚመደብ አልነበረም ከአፍቃሪዎቿ ቁጥር መሀል እንጂ

‎ድምጿ እስትንፋሱን የሚያረዝምለት ኦክስጅኑ ነበር : ፈገግታዋ የአለምን ጭካኔ የሚረሳበት ፍካቱ ነበረች : ውበቷ የአለምን መልክ ውብ አድርጎለት ነበር......እሷ ድምፁ ሰልችቷታል : መልኩን መሸሽ ያሰኛታል : ነዝናዛ ነውና ሰላሟን ነስቷታል እና ራቀችው : ጠላችው : ገፋችው : አርቃ እንዳይመለስ ጣለችው

እና ተስፋ ቆረጠና እራሱን አጠፋ ተባለ¡¡

" ይሄ ዛሬ ላይ ካይኖቿ የሚወርዱት የዕምባ ዘለላዎች ስለማን የሚፈሱ ናቸው? ስለሷ ወይስ ስለሱ?......ምናልባት አለኝ ብላ የምታስበው ጥሩነት እንደሌላት ማወቋ? ፀፀት ደጋግሞ ህሊናዋን መጎሸሟ?  ወይስ ምክንያቱ እሷ እንደሆነች በማሰቧ? ስለማን ነው? አፍቃሪዋን በማጣቷ አለምን የምትለካበት መስፈርት በመጉደሉ? ህይወት እንደዘበት መቀጠፉ? ሁሉ ነገር ወደ ትዝታ መቀየሩ? ወይስ ዛሬ ላይ ቆማ ስታየው ነገዋ ስላስፈራት?......ስለማን የፈሰሰ እምባ ነው?

ለዚህ ይመስለኛል ህይወት ላይ ስሜት ይበልጥ ውብ የሚሆነው : ምክንያታዊነት አለምን የሚያጨካክነው.....ለዛ ነው ስሜቶች ከምክንየታዊነት በላይ ያጣመሩን ፣ ያልተብራሩ እምባዎች ናቸው አንዳችን ላንዳችን ያስተዛዘኑን ፣ ያልተነገሩ እንጉርጉሮዎች ናቸው አብረው ያስተከዙን ፣ ያልተገለፁ ሳቆች ናቸው በፍቅር ያስፈገጉን....ብዙ ያልተወሩ እና ያልተተረኩ ታሪኮች ናቸው አጋምደው ያቆዩን : ቢተረኩ የሚያቃቅሩን ምክንያቶች!


#እውነተኛ_ታሪክ
@darktrut
6💔4😢3😱2
Dark truth pinned a photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠብቅሻለሁ

የብዙ ሴቶች ህይወት በጨካኝ ወንዶች እንደሚበላሽ ሁሉ የብዙ ወንዶች ህይወትም የራስ ወዳድነት ባህሪ በተጠናወታቸው ሴቶች ግፍ ተበላሽቷል።
ለዚህም በቂ እማኝ በማምጣት ሩቅ ማሰብ አያስፈልግም፣ እብዱ ፡ጠጭው ፡አጫሹ ... እህ ብለው ስለከንቱነቱ ቢጠይቁት የበሽታው ጦስ - ለብልሽቱ መንስኤ ወደ አዘቅጥ ህይወት የገፈተረችው ሴት እንዳለች መተረኩ አይቀሬ ነው

የሚገርመው እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር የፍቅር ባለሙያ አድርጓታል። የከሸነችውን አቀማምሳ ድንገት ስትነሳ _ ወንዱ እንደ አበደ ውሻ ሁሉንም የሚነክስ አውሬ ይሆናል ለዚህ ይመስለኛል ርዕሱን - በማላስታውሰው መጽሐፍ
የኔ ልጅ መፍራት ካለብህ የሴትን ፍቅር ፍራ ብሎ ልጁን ሲመክር መጽሐፉ የሚያልቀው


📚📚አቻሜ
ፍቅረ ማርቆስ ደስታ

@darktrut
👍7😢6👏32
"በንጽሕና ለመኖር እየታገለ በሚወድቅ ሰው ላይ እግዚአብሔር አያዝንበትም"
6🔥3👍2
#ማስታወሻ

መልካም ቀን ይሁንላቹህ።
9👍4
ቀን በቀን ጥለን እንድንሄድ የሚያስጨንቀን አዕምሮ ምኞቱ ይሳካና ይፈጸማልከዚያለምን ጥላችሁ ሄዳችሁ?” ብሎ በድጋሚ ያስጨንቀናል!።

   
👍15