Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ብዙዎቻችን ከ20ዎችሁ በላይ በ19፣ 20፣21 እድሜያችን ላይ እንቀራለን..

@darktrut
5👍2
ባይሆንም ይሆናል ቢሆንም አይሆንም፤
በቃ ልክ ናቸው እግ'ዜርም ሰይጣንም!

ግራ
@darktrut
🤔10👍2
ያ የብቸኝነት ስሜት የመገለል፣ ሰው የመናፈቅ ስሜት፤ ከፈጠሪ እርቆ ማንነትን እየወቀሱ አዕምሮን በጸጸት ማድከም፤ ከራስ መጉደል ጉድለቱም ሀዘን የሞላው ባዶነት መሸከም፤ ብቸኛ ሆይ እግሮችህን ወደ ደረትህ አጣብቀ ስጋ የራቀው አካልህን በደንብ አድረገህ እቀፈው፤ በጸጥታ በዝምታ መታገልህን አቁምና ተኛ!።
@darktrut
👍43
አልረሳውሽም...አለመኖርሽን ነው.. የለመድኩት።

@darktrut
😢8💔6
“ሁልጊዜ የሚያስጨንቃችሁ አንድ ሰው ካለ ገንዘብ አበድሩት፤ ተመልሶ አይመጣም!።” 🤝🏼

       ―ኦስካር ዋይልድ
@darktrut
😁191
. ..ፍቅር ከሌለው ሀብት ፡ፍቅር ያለው ድህነት ይሻላል ስንል እንጅ ፡ድህነት ብሄራዊ ኩራት ነው እያልን እየተኮፈስነበት አይደለም...ቅንጦትን የሚጠላ ፡ፍቅር የለም፡:እንዲሁም ..በስራፈትነት የሚሞካሽ መውደድ የለም፡፡ እናም ተግተህ ስራ ፡ስራ ጎልቶ የሚታይ ፍቅር ነው ፡፡

@darktrut
👍141
“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሀ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ”

                -ዶይስቶቭስኪ
@darktrut
👏10😁94
አንድም ወላጅ ደካማ ልጅ አይፈልግም፤ ማንኛዋም እህት ደካማ ወንድም አትፈልግም፤ የትኛውም ልጅ ደካማ አባት አይፈልግም፤ ሚስቶች በጠቅላላ ደካማ ባል አይፈለጉም።

ሁሉም ጠንካራ እና የበላይ እንድትሆን ይፈልጋሉ። በዚያን ጊዜ ብቻ ደስተኛ፣ ኩራት፣ የደህንነት ስሜት እና መብት ይሰማቸው ይጀምራል። ምክንያቱም ወንዶች የተፈጠሩት ለዚህ ነው።

ለጥቃት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ofcourse ወንዶችም ሰዎች ናቸው። በባለቤትህ እና በልጆችህ ፊት አለማልቀስህን አረጋግጥ። መነጋገር ካለብህ ሂድ ከአባትህ ወይም ከወንድምህ ጋር ተነጋገር።
ጠንካራ ሁን ሁሉም ካንተ እየጠበቀ ነው እንጂ ከፈጣሪ በቀር ብትወድቅ የሚያነሳ አንዳችም የለም!

@darktrut
👍117🔥2
‹‹እሺ›› እና ‹‹እምቢ›› ማለት የማይችሉ ሰዎች ሌላው መለያቸው ችግራቸውን አይናገሩም፡፡ እንደ ህጻን ልጅ በኩርፊያ ነው ችግር ላይ መሆናቸውን የሚያሳውቁት፡፡ የመናገር ድፍረት የላቸውም፡፡ ‹‹ምን ሆነህ ነው?›› ስትለው ምንም አይመልስልህም፡፡ ወደ ውስጡ ነው የሚያሰርገው፡፡ አንተ ከውጪ እየጠየቅከው እሱ ወደ ውስጡ ነው የሚመልሰው፡፡
📚ምን ሆኛለዉ
@darktrut
👍116
“ከተለያዩ በኋላ ወንድየው ሴቷን በፍቅራቸው ጊዜ ከተመለከታት በላይ ቆንጆ ሆና ትታየቸዋለች። ሴቲቱ ግን በተቀራኒው ባየችው ግዜ ሁሌም ራሷን ትጠይቃለች፡- ይሄን ጅል ነበር ያፈቀርሽው? ቆይ ምኑን ነው የወደድሽው..?” 🧐

        ―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
@darktrut
😁12👍105
“ጥንካሬህስ?”

ጥንካሬዬን ምስጥ በላው፤ ነፍሳቶች ተጫወቱበት!፤ ጥንካሬዬን ስጋ ነጠቀኝ የአፈር አክሊል ነገሰበት። መጠንከሬን እምነበረድ ተጫነው በቀዝቃዛ ግማሽ አውልት፤ በአንድ ሳጥን በሁለት ሜትር ሰንሰለቱ ሊጠልቅበት...። ህይወት ለሞት አለቀሰች በሬሳ ላይ ጽልመት ለብሳ፤ ዘላለሟን አሸለበች መቃብሩን ተንተርሳ!።


@darktrut
🔥9👏2👍1
“ከአዳዲስ ሆነ ከነባር ሰዎች ጋር መግባባት ያስጠላኛል!። ባወራሁ ቁጥር ጥሩ ስሜት አይሰማኝም። ብቸኛ ሰው ነኝ ከማንም ጋር ለመነጋገር ወደየትም መሄድ አልፈልግም። ስሜታቸውን ለሌሎች ማጋራት የሚወዱ ሰዎች አይገቡኝም። በዓላት በጠቅላላ አሰልቺና ደባሪ ይሆኑብኛል። እናም በሁሉም ነገር የውሸት ነገር ውስጥ ነኝ!። ሰነፍ ነኝ፣ የፖለቲካ አመለካከት የለኝም፣ ሀሳብ የለኝም፣ ትንታኔ የለኝም፡፡ ምንምነት ቤቴ ባይሆንም ተቀብዬ የወደድኩት ያለመኖር ሁናቴዬ ነው።

ትልቅ ሰው ለመሆን አልተፈጠርኩም፤ መሆንም አልፈልግም። ምክንያቱም ያ በጣም ከባድ ይሆንብኛል። የምፈልገው አንድ ነገር ቢኖር ብቻዬን የምተውበት ጸጥና ደብዘዝ ያለ ቦታ ነው። ምክንያቱም ግንኙነቶች የምላቸው በሙላ ለእኔ ስኬትን አላመጡም። ስለዚህ በእንዲህ ያለ ነገር ላይ ፍላጎቴን ሙሉ በሙሉ ካጣሁ አመታት ተቆጥረዋል። የምለው ይህን ነው ግለኛ ሰው ወይም ከመንጋው ጋር አልያም የትም ብቻዬን ካልሆንኩ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም።”

     
―ቻርልስ ቡኮውስኪ
@darktrut
8👍3🔥2
ብዙ እርቀት የሄዱ አይመለሱም፤ የተመለሱ ግን አይመለሱም!።

       ''ወዴት?''

                    ወደሄዱት..

       ''ወዴት?''

                   ወደሞቱት!።
@darktrut
👍5
የተወለድኩትስ ገጣሚ ሆኜ ነበር
በማይረቡ ሰዎች መሀከል እንደቀልደኛ ተቆጠርኩ።የማይስቡ ቦታዎችን
አላየሁም የማይስቡ መልኮችን እንጂ!

«እሄዳለሁ አንድ በቃል
እመለሳለሁ ሁለት በሰዎች መሀል»

                  
@darktrut
👍82
ማንም ሳይኖር  ብቻዬን በምሆንበት ሰዓት የሆነ ነገር አብሮኝ አለ..

የምሬን ነው አሁን ይሄን ስጽፍ እሱ እዚህ ካጠገቤ ነው 🕢🤫

@darktrut
🤔8👍3👏2😭21
“'ሴቶች ብርህን ብቻ ነው የሚፈልጉት!' የሚባለው አባባል ገንዘብ የሌላቸው ወንዶች የፈጠሩት የመጽናኛ ተረት ተረት ነው።”

            ―ፊና 
👏94😁3
Dark truth
Repost🎯 ከመድከም በላይ ስቃይ አያገኘንም፤ ከስንፍና የሚበልጥ ቀፋፊ ነገር የለም!። እየታገልን እንኖራለን ፥ እየተዋጋን እንሞታለን!። ይህ የጠንካሮች ህግ ነው፤ መጨረስ ወይንም አለመጀመር. . @darktrut
ስወለድ ከማልቀሴ በፊት ብልቴን ነው ያየውት። እነሆ ቆለጥ ያንጠለጠልኩ ወንድ ልጅ ነኝ፤ ሸቀጤ አይሸጥ አይለወጥ ይልቅ ለሸቀጤ የሚያስፈልገውን ለማሟላት ሌላ ወጪ ያስፈልገኛል። ከዚህ በኋላ የሚጠብቀኝን መከራ ሳስበው አምርሬ አለቀስኩ🦵🏼😥
@darktrut
😁10👍4
Dark truth
“'ሴቶች ብርህን ብቻ ነው የሚፈልጉት!' የሚባለው አባባል ገንዘብ የሌላቸው ወንዶች የፈጠሩት የመጽናኛ ተረት ተረት ነው።”             ―ፊና 
እውነት ነው ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም ፤ ነገር ግን ፍቅረኛን ይገዛል። then ከፍቅር የምንፈልገው ሁሉ ከፍቅረኛችን እንሸምታለን እንደማለት ያለህ ነው..
👍62
የሕይወትን ስራ እና አላማ የሚገልጡ ዘጠኙ የጃፓናውያን የሕይወት መርሆዎች ፥

GAMAN

-በአስቸጋሪ ጊዜያት ውስጥ ሆነው እንኳ የራስዎን ክብር ይጠብቁ በፈተና ሁኔታ ውስጥ እንኳ ሆነው  እነዚህን ፈተናዎች ውስጥ ሆነው እንኳ የስሜታዊ ብስለት እና ራስን የመግዛትን ወይም የመቆጣጠርን ክህሎት ያሳዩ ታጋሽ፣ ጠንካሮች እና አስተዋይ መሆንዎን ያስታውሱ።

KAIZEN

-በሁሉም የሕይወትዎ ዘርፎች ሁልጊዜ ለውጥን ይፈልጉ። ወሳኝብየሆነ ለውጥ እንኳ ከብዶኛል ብለው ቢያስቡም... ትናንሽ ለውጦች እንኳን ሊጨመሩ እና በጊዜ ሂደት ትልቅ ተጽእኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ

@darktrut
3👍2