“ከእንግዲህ ምንም ስሜት እንዳይኖራቸው የወሰኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ። በቆዳቸው ውስጥ ወፍራም ሽፋን አደገ፤ ያም ሌሎች እንዳይበድሏቸው ተከላከለ። ቢሆንም ይህ ሁሉ አስከፊ ዋጋን አመጣ። በእርግጥ ማንም ሊጎዳቸው አይችልም፤ ግን ደግሞ ማንም ሊያስደስታቸው አልቻለም..!”
―ባግዋን ኦሾ
@darktrut
―ባግዋን ኦሾ
@darktrut
👍4
ያ የብቸኝነት ስሜት የመገለል፣ ሰው የመናፈቅ ስሜት፤ ከፈጠሪ እርቆ ማንነትን እየወቀሱ አዕምሮን በጸጸት ማድከም፤ ከራስ መጉደል ጉድለቱም ሀዘን የሞላው ባዶነት መሸከም፤ ብቸኛ ሆይ እግሮችህን ወደ ደረትህ አጣብቀ ስጋ የራቀው አካልህን በደንብ አድረገህ እቀፈው፤ በጸጥታ በዝምታ መታገልህን አቁምና ተኛ!።
@darktrut
@darktrut
👍4❤3
😁19❤1
. ..ፍቅር ከሌለው ሀብት ፡ፍቅር ያለው ድህነት ይሻላል ስንል እንጅ ፡ድህነት ብሄራዊ ኩራት ነው እያልን እየተኮፈስነበት አይደለም...ቅንጦትን የሚጠላ ፡ፍቅር የለም፡:እንዲሁም ..በስራፈትነት የሚሞካሽ መውደድ የለም፡፡ እናም ተግተህ ስራ ፡ስራ ጎልቶ የሚታይ ፍቅር ነው ፡፡
@darktrut
👍14❤1
“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሀ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ”
-ዶይስቶቭስኪ
@darktrut
-ዶይስቶቭስኪ
@darktrut
👏10😁9❤4
አንድም ወላጅ ደካማ ልጅ አይፈልግም፤ ማንኛዋም እህት ደካማ ወንድም አትፈልግም፤ የትኛውም ልጅ ደካማ አባት አይፈልግም፤ ሚስቶች በጠቅላላ ደካማ ባል አይፈለጉም።
ሁሉም ጠንካራ እና የበላይ እንድትሆን ይፈልጋሉ። በዚያን ጊዜ ብቻ ደስተኛ፣ ኩራት፣ የደህንነት ስሜት እና መብት ይሰማቸው ይጀምራል። ምክንያቱም ወንዶች የተፈጠሩት ለዚህ ነው።
ለጥቃት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ofcourse ወንዶችም ሰዎች ናቸው። በባለቤትህ እና በልጆችህ ፊት አለማልቀስህን አረጋግጥ። መነጋገር ካለብህ ሂድ ከአባትህ ወይም ከወንድምህ ጋር ተነጋገር።
@darktrut
ሁሉም ጠንካራ እና የበላይ እንድትሆን ይፈልጋሉ። በዚያን ጊዜ ብቻ ደስተኛ፣ ኩራት፣ የደህንነት ስሜት እና መብት ይሰማቸው ይጀምራል። ምክንያቱም ወንዶች የተፈጠሩት ለዚህ ነው።
ለጥቃት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ofcourse ወንዶችም ሰዎች ናቸው። በባለቤትህ እና በልጆችህ ፊት አለማልቀስህን አረጋግጥ። መነጋገር ካለብህ ሂድ ከአባትህ ወይም ከወንድምህ ጋር ተነጋገር።
ጠንካራ ሁን ሁሉም ካንተ እየጠበቀ ነው እንጂ ከፈጣሪ በቀር ብትወድቅ የሚያነሳ አንዳችም የለም!
@darktrut
👍11❤7🔥2
‹‹እሺ›› እና ‹‹እምቢ›› ማለት የማይችሉ ሰዎች ሌላው መለያቸው ችግራቸውን አይናገሩም፡፡ እንደ ህጻን ልጅ በኩርፊያ ነው ችግር ላይ መሆናቸውን የሚያሳውቁት፡፡ የመናገር ድፍረት የላቸውም፡፡ ‹‹ምን ሆነህ ነው?›› ስትለው ምንም አይመልስልህም፡፡ ወደ ውስጡ ነው የሚያሰርገው፡፡ አንተ ከውጪ እየጠየቅከው እሱ ወደ ውስጡ ነው የሚመልሰው፡፡
📚ምን ሆኛለዉ
@darktrut
📚ምን ሆኛለዉ
@darktrut
👍11❤6
“ከተለያዩ በኋላ ወንድየው ሴቷን በፍቅራቸው ጊዜ ከተመለከታት በላይ ቆንጆ ሆና ትታየቸዋለች። ሴቲቱ ግን በተቀራኒው ባየችው ግዜ ሁሌም ራሷን ትጠይቃለች፡- ይሄን ጅል ነበር ያፈቀርሽው? ቆይ ምኑን ነው የወደድሽው..?” 🧐
―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
@darktrut
―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
@darktrut
😁12👍10❤5
“ጥንካሬህስ?”
ጥንካሬዬን ምስጥ በላው፤ ነፍሳቶች ተጫወቱበት!፤ ጥንካሬዬን ስጋ ነጠቀኝ የአፈር አክሊል ነገሰበት። መጠንከሬን እምነበረድ ተጫነው በቀዝቃዛ ግማሽ አውልት፤ በአንድ ሳጥን በሁለት ሜትር ሰንሰለቱ ሊጠልቅበት...። ህይወት ለሞት አለቀሰች በሬሳ ላይ ጽልመት ለብሳ፤ ዘላለሟን አሸለበች መቃብሩን ተንተርሳ!።
@darktrut
ጥንካሬዬን ምስጥ በላው፤ ነፍሳቶች ተጫወቱበት!፤ ጥንካሬዬን ስጋ ነጠቀኝ የአፈር አክሊል ነገሰበት። መጠንከሬን እምነበረድ ተጫነው በቀዝቃዛ ግማሽ አውልት፤ በአንድ ሳጥን በሁለት ሜትር ሰንሰለቱ ሊጠልቅበት...። ህይወት ለሞት አለቀሰች በሬሳ ላይ ጽልመት ለብሳ፤ ዘላለሟን አሸለበች መቃብሩን ተንተርሳ!።
@darktrut
🔥9👏2👍1
“ከአዳዲስ ሆነ ከነባር ሰዎች ጋር መግባባት ያስጠላኛል!። ባወራሁ ቁጥር ጥሩ ስሜት አይሰማኝም። ብቸኛ ሰው ነኝ ከማንም ጋር ለመነጋገር ወደየትም መሄድ አልፈልግም። ስሜታቸውን ለሌሎች ማጋራት የሚወዱ ሰዎች አይገቡኝም። በዓላት በጠቅላላ አሰልቺና ደባሪ ይሆኑብኛል። እናም በሁሉም ነገር የውሸት ነገር ውስጥ ነኝ!። ሰነፍ ነኝ፣ የፖለቲካ አመለካከት የለኝም፣ ሀሳብ የለኝም፣ ትንታኔ የለኝም፡፡ ምንምነት ቤቴ ባይሆንም ተቀብዬ የወደድኩት ያለመኖር ሁናቴዬ ነው።
@darktrut
ትልቅ ሰው ለመሆን አልተፈጠርኩም፤ መሆንም አልፈልግም። ምክንያቱም ያ በጣም ከባድ ይሆንብኛል። የምፈልገው አንድ ነገር ቢኖር ብቻዬን የምተውበት ጸጥና ደብዘዝ ያለ ቦታ ነው። ምክንያቱም ግንኙነቶች የምላቸው በሙላ ለእኔ ስኬትን አላመጡም። ስለዚህ በእንዲህ ያለ ነገር ላይ ፍላጎቴን ሙሉ በሙሉ ካጣሁ አመታት ተቆጥረዋል። የምለው ይህን ነው ግለኛ ሰው ወይም ከመንጋው ጋር አልያም የትም ብቻዬን ካልሆንኩ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም።”
―ቻርልስ ቡኮውስኪ@darktrut
❤8👍3🔥2
የተወለድኩትስ ገጣሚ ሆኜ ነበር
በማይረቡ ሰዎች መሀከል እንደቀልደኛ ተቆጠርኩ።የማይስቡ ቦታዎችን
አላየሁም የማይስቡ መልኮችን እንጂ!
«እሄዳለሁ አንድ በቃል
እመለሳለሁ ሁለት በሰዎች መሀል»
@darktrut
👍8❤2
Dark truth
የመጀመሪያዋ ወይም የመጨረሻዋ አልያም የእሷ ብቻ ላትሆን ትችላለህ። ካንተ በፊት አፍቅራለች እና እንደገና በፍቅር ወድቃለች። ግን አሁን ከወደደችህ ሌላ ምን ዋጋ አለው? እርሷ ፍጹም አይደለችም አንተም አይደለህም። ሁለታችሁም ፍጹም አትሆኑም። ግን አንድ ጊዜ እንኳ ልታስቅህ ከቻለች ሁለቴ እንዳታስብ። ሰው መሆንህን እና መሳሳትህን የምታምን ከሆነ ያዛት እና የምትችለውን ሁሉ ስጣት። ቅኔ አትቀኝልህም በእያንዳንዱ…
ወንዶች ሁል ጊዜ የሴቶች የመጀመሪያ ፍቅረኛ መሆን ይፈልጋሉ። ይህ የእነሱ ተንኮለኛ ከንቱነት ነው። እኛ ሴቶች ስለ ነገሮች የበለጠ ስውር ደመ ነፍስ አለን። የምንወደው የወንዱ የመጨረሻ ፍቅረኛ መሆን ነው።
Oscar Wilde
(A Woman of No Importance)
@darktrut
👍12
Dark truth
አንድም ወላጅ ደካማ ልጅ አይፈልግም፤ ማንኛዋም እህት ደካማ ወንድም አትፈልግም፤ የትኛውም ልጅ ደካማ አባት አይፈልግም፤ ሚስቶች በጠቅላላ ደካማ ባል አይፈለጉም። ሁሉም ጠንካራ እና የበላይ እንድትሆን ይፈልጋሉ። በዚያን ጊዜ ብቻ ደስተኛ፣ ኩራት፣ የደህንነት ስሜት እና መብት ይሰማቸው ይጀምራል። ምክንያቱም ወንዶች የተፈጠሩት ለዚህ ነው። ለጥቃት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ofcourse ወንዶችም ሰዎች ናቸው።…
Repost🎯ከመድከም በላይ ስቃይ አያገኘንም፤ ከስንፍና የሚበልጥ ቀፋፊ ነገር የለም!። እየታገልን እንኖራለን ፥ እየተዋጋን እንሞታለን!። ይህ የጠንካሮች ህግ ነው፤ መጨረስ ወይንም አለመጀመር. .
@darktrut
❤10👍2🤔1
Dark truth
Repost🎯 ከመድከም በላይ ስቃይ አያገኘንም፤ ከስንፍና የሚበልጥ ቀፋፊ ነገር የለም!። እየታገልን እንኖራለን ፥ እየተዋጋን እንሞታለን!። ይህ የጠንካሮች ህግ ነው፤ መጨረስ ወይንም አለመጀመር. . @darktrut
ስወለድ ከማልቀሴ በፊት ብልቴን ነው ያየውት። እነሆ ቆለጥ ያንጠለጠልኩ ወንድ ልጅ ነኝ፤ ሸቀጤ አይሸጥ አይለወጥ ይልቅ ለሸቀጤ የሚያስፈልገውን ለማሟላት ሌላ ወጪ ያስፈልገኛል። ከዚህ በኋላ የሚጠብቀኝን መከራ ሳስበው አምርሬ አለቀስኩ🦵🏼😥
@darktrut
@darktrut
😁10👍4
Dark truth
“'ሴቶች ብርህን ብቻ ነው የሚፈልጉት!' የሚባለው አባባል ገንዘብ የሌላቸው ወንዶች የፈጠሩት የመጽናኛ ተረት ተረት ነው።” ―ፊና
እውነት ነው ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም ፤ ነገር ግን ፍቅረኛን ይገዛል። then ከፍቅር የምንፈልገው ሁሉ ከፍቅረኛችን እንሸምታለን እንደማለት ያለህ ነው..
👍6❤2