Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
የመጀመሪያዋ ወይም የመጨረሻዋ አልያም የእሷ ብቻ ላትሆን ትችላለህ። ካንተ በፊት አፍቅራለች እና እንደገና በፍቅር ወድቃለች። ግን አሁን ከወደደችህ ሌላ ምን ዋጋ አለው? እርሷ ፍጹም አይደለችም አንተም አይደለህም። ሁለታችሁም ፍጹም አትሆኑም። ግን አንድ ጊዜ እንኳ ልታስቅህ ከቻለች ሁለቴ እንዳታስብ። ሰው መሆንህን እና መሳሳትህን የምታምን ከሆነ ያዛት እና የምትችለውን ሁሉ ስጣትቅኔ አትቀኝልህም በእያንዳንዱ ቅጽበት አታስብልህም ነገር ግን ልትሰብረው እንደምትችል የሚያሳይ ድርሻ ትሰጥሃለች እሱም ልቧን ነው። አትጉዳት፣ አትቀይራት፣ እናም ከምትሰጠው በላይ አትጠብቅ። ትንታኔ ውስጥ አትግባ ስታስቅህ ሳቅ ስታስደስትህ በዝምታ ናፍቃት። ፍቅሯን ስትቀበል በሙሉ ልብህ ውደድ ምክንያቱም ፍፁም የምትባል ሴት ስለሌለች።
ፍጹም የምትባል ሴት አትፈልግ፤ ነገር ግን አልሰማም በማለት ፍጹም የምትባል ሴት አገኘው ብለህ ስትመጻደቅ ፍጻሜህን ታቀርበዋለች 🙌🏽🙃

;-ቦብ ማርሌይ
@darktrut
👍9👏1
ይሄ ሰው በየቀኑ በሟች ታሪክ ላይ የተመሰረተ Death story ጋዜጣ ላይ ያነባል። ም/ት ‹‹እኔና አንተ ብንለያይ እሞታለሁ›› ያለችውን ሴት ስም ፍለጋ..

        እስካሁን አላገኛትም 🤗
@darktrut
👍6😁5😢1
ጌታ ሆይ !<<ከዝሙት አድነኝ ነገር  ግን  አሁን  አይደለም >>


   [ቅዱሥ አውጊስቲን ]

@dartrut
😁7🔥3🤔3
እውነትህን የሚገነዘቡልህ በጠፉም ጊዜ ጭምር ለኔ ትገባኝ ነበር!!...

@darktrut
👍41
ጥምቀት ሃይማኖታዊ በአል ነው concrete or festival እደልም!!!
6
‘‘መከራ ውስጥ ነህ ማለት የስኬት መንገድ አይደለም፤ ልትሰቃይ እና ልትሞትም ትችላለህ እንደማለት ነው!።’’


-ቶልስቶይ
4👍2
Desire detachment, and attachment The more you let go of your desire, the more you get linked to your presence

በመፈለግ ውስጥ ካለ ምኞት በተነጠልክ ቁጥር መሆን ውስጥ ወዳለ ምኞት ታድጋለህ፡፡ በመሆን ውስጥ ያለ ምኞት መሆን እንጂ ምኞት አይደለም።
@darktrut
👍21
በዙሪያችን ያሉ ነገሮች መዓዛቸውን እየቀየሩ እየደረቁና እየሞቱ፣ ትርጉም አልባ ብሎም ውበት የለሽ መስሎ ከተሰማን። ይህ ማመን አለብን እየጠወልግን ያለነው እኛ ነን!።
@darktrut
👍6
ለብቸኝነቴ ጓደኛ ያስፈልገዋል፤ ለዛ ነው ሁሌም አብሬው የምሆነው..

🃏
@darktrut
13
ጠዋት ጠዋት ምንድነው ምትፈልገው

     ቡና ወይስ ሻይ?


      ‹‹..እንቅልፍ..››
@darktrut
👍152
“ከእንግዲህ ምንም ስሜት እንዳይኖራቸው የወሰኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ። በቆዳቸው ውስጥ ወፍራም ሽፋን አደገ፤ ያም ሌሎች እንዳይበድሏቸው ተከላከለ። ቢሆንም ይህ ሁሉ አስከፊ ዋጋን አመጣ። በእርግጥ ማንም ሊጎዳቸው አይችልም፤ ግን ደግሞ ማንም ሊያስደስታቸው አልቻለም..!”

               ―ባግዋን ኦሾ
@darktrut
👍4
ብዙዎቻችን ከ20ዎችሁ በላይ በ19፣ 20፣21 እድሜያችን ላይ እንቀራለን..

@darktrut
5👍2
ባይሆንም ይሆናል ቢሆንም አይሆንም፤
በቃ ልክ ናቸው እግ'ዜርም ሰይጣንም!

ግራ
@darktrut
🤔10👍2
ያ የብቸኝነት ስሜት የመገለል፣ ሰው የመናፈቅ ስሜት፤ ከፈጠሪ እርቆ ማንነትን እየወቀሱ አዕምሮን በጸጸት ማድከም፤ ከራስ መጉደል ጉድለቱም ሀዘን የሞላው ባዶነት መሸከም፤ ብቸኛ ሆይ እግሮችህን ወደ ደረትህ አጣብቀ ስጋ የራቀው አካልህን በደንብ አድረገህ እቀፈው፤ በጸጥታ በዝምታ መታገልህን አቁምና ተኛ!።
@darktrut
👍43
አልረሳውሽም...አለመኖርሽን ነው.. የለመድኩት።

@darktrut
😢8💔6
“ሁልጊዜ የሚያስጨንቃችሁ አንድ ሰው ካለ ገንዘብ አበድሩት፤ ተመልሶ አይመጣም!።” 🤝🏼

       ―ኦስካር ዋይልድ
@darktrut
😁191
. ..ፍቅር ከሌለው ሀብት ፡ፍቅር ያለው ድህነት ይሻላል ስንል እንጅ ፡ድህነት ብሄራዊ ኩራት ነው እያልን እየተኮፈስነበት አይደለም...ቅንጦትን የሚጠላ ፡ፍቅር የለም፡:እንዲሁም ..በስራፈትነት የሚሞካሽ መውደድ የለም፡፡ እናም ተግተህ ስራ ፡ስራ ጎልቶ የሚታይ ፍቅር ነው ፡፡

@darktrut
👍141
“የወንዶችን ቂልነት ማየት ከፈለጋችሀ ቆንጆ ሴት ሲያወሩ ተመልከታቸው። ከዚያም ሞኝ የሆነ አስቂኝ መልክ እና በጣም ደደብ አዲስ ፊት ትመለከታላችሁ”

                -ዶይስቶቭስኪ
@darktrut
👏10😁94
አንድም ወላጅ ደካማ ልጅ አይፈልግም፤ ማንኛዋም እህት ደካማ ወንድም አትፈልግም፤ የትኛውም ልጅ ደካማ አባት አይፈልግም፤ ሚስቶች በጠቅላላ ደካማ ባል አይፈለጉም።

ሁሉም ጠንካራ እና የበላይ እንድትሆን ይፈልጋሉ። በዚያን ጊዜ ብቻ ደስተኛ፣ ኩራት፣ የደህንነት ስሜት እና መብት ይሰማቸው ይጀምራል። ምክንያቱም ወንዶች የተፈጠሩት ለዚህ ነው።

ለጥቃት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ofcourse ወንዶችም ሰዎች ናቸው። በባለቤትህ እና በልጆችህ ፊት አለማልቀስህን አረጋግጥ። መነጋገር ካለብህ ሂድ ከአባትህ ወይም ከወንድምህ ጋር ተነጋገር።
ጠንካራ ሁን ሁሉም ካንተ እየጠበቀ ነው እንጂ ከፈጣሪ በቀር ብትወድቅ የሚያነሳ አንዳችም የለም!

@darktrut
👍117🔥2
‹‹እሺ›› እና ‹‹እምቢ›› ማለት የማይችሉ ሰዎች ሌላው መለያቸው ችግራቸውን አይናገሩም፡፡ እንደ ህጻን ልጅ በኩርፊያ ነው ችግር ላይ መሆናቸውን የሚያሳውቁት፡፡ የመናገር ድፍረት የላቸውም፡፡ ‹‹ምን ሆነህ ነው?›› ስትለው ምንም አይመልስልህም፡፡ ወደ ውስጡ ነው የሚያሰርገው፡፡ አንተ ከውጪ እየጠየቅከው እሱ ወደ ውስጡ ነው የሚመልሰው፡፡
📚ምን ሆኛለዉ
@darktrut
👍116
“ከተለያዩ በኋላ ወንድየው ሴቷን በፍቅራቸው ጊዜ ከተመለከታት በላይ ቆንጆ ሆና ትታየቸዋለች። ሴቲቱ ግን በተቀራኒው ባየችው ግዜ ሁሌም ራሷን ትጠይቃለች፡- ይሄን ጅል ነበር ያፈቀርሽው? ቆይ ምኑን ነው የወደድሽው..?” 🧐

        ―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
@darktrut
😁12👍105