Dark truth
ደሀ ገነት ይገባል ፤ ሀብታም ደግሞ ሲዖል🤦 #Habesha_Mentality
ምዕራባውያን ሰው ሲታመም አበባ ይዘው ይሄዳሉ፤ ሐበሻ ደግሞ ሰው ሲታመም ሙዝ እና አጥሚት ይዞለት ይሄዳል። ምዕራባውያን ምግብ ሳይሆን ፍቅር ነው ያጡት፤ ሐበሻ ግን የምግብ ማጣት ነው ፍቅር ያሳጣው!
🤔8❤6💔2🤝1
መስቀል ዘፀላጢ ከመፀሀፍ ጠቅሳ
እመነኝ አለችኝ ልትቀብረኝ ምሳ
ተምራ ተክና ላሳር ለኩነኔ
ደቁና ስትመጣ ቄስ ሆንኩባት እኔ 🎶🎶
❤4😁2
Dark truth
ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር ..... ነው ያሉት 🙌😁
እጄን ወደ ጡቷ ፣ ምን ፈልጌ ላኩት
ምንድን አስቤ ነው ፣ ከንፈሯን የሳምኩት?
ምንድን ነው ምክንያቱ ፣
ጡቷን ስነካካው ፣ ሰውነቷ ሚያልቀው
ከየት አምጥቶ ነው ፣
ከንፈሯን ስስመው ፣ አፏ ማር 'ሚያፈልቀው ?
ጡት እንደሚነካ ፣
ከንፈር እንደሚሳም ፣ ማን ነው ያስተማረኝ ?
ታውቃለች አውቃለሁ ፣
እሷ ከኔ በፊት ፣
ወንድ እንዳልነበራት ፣
እኔ ከሷ በፊት ፣ ሴት እንዳልነበረኝ።"
እያልሁ ስሟገት ፣ ስጠይቅ ራሴን
አወለኩት ልብሷን ፣ አወለቀች ልብሴን
ደግሞ 'ጠይቃለሁ ፣ ነፍሷን እና ነፍሴን።
-----
ማን ነው ያስተማራት ፣ ማን ነው ያስተማረኝ
ምን እርቃን አስቀራት ፣ ምን እርቃን አስቀረኝ?
ምን እያረግን ነው ፣
ምንድን ያስጮሃታል ፣ ምንድን ነው ሚነዝረኝ?
ብዬ 'ጠይቃለሁ
እሷ ምን ታውቃለች ፣ እኔስ ምን አውቃለሁ!?
በላይ በቀለ ወያ
ምንድን አስቤ ነው ፣ ከንፈሯን የሳምኩት?
ምንድን ነው ምክንያቱ ፣
ጡቷን ስነካካው ፣ ሰውነቷ ሚያልቀው
ከየት አምጥቶ ነው ፣
ከንፈሯን ስስመው ፣ አፏ ማር 'ሚያፈልቀው ?
ጡት እንደሚነካ ፣
ከንፈር እንደሚሳም ፣ ማን ነው ያስተማረኝ ?
ታውቃለች አውቃለሁ ፣
እሷ ከኔ በፊት ፣
ወንድ እንዳልነበራት ፣
እኔ ከሷ በፊት ፣ ሴት እንዳልነበረኝ።"
እያልሁ ስሟገት ፣ ስጠይቅ ራሴን
አወለኩት ልብሷን ፣ አወለቀች ልብሴን
ደግሞ 'ጠይቃለሁ ፣ ነፍሷን እና ነፍሴን።
-----
ማን ነው ያስተማራት ፣ ማን ነው ያስተማረኝ
ምን እርቃን አስቀራት ፣ ምን እርቃን አስቀረኝ?
ምን እያረግን ነው ፣
ምንድን ያስጮሃታል ፣ ምንድን ነው ሚነዝረኝ?
ብዬ 'ጠይቃለሁ
እሷ ምን ታውቃለች ፣ እኔስ ምን አውቃለሁ!?
በላይ በቀለ ወያ
😁11❤8🤔2
Dark truth
ወንድ ልጅ እግር እንጂ ሀገር የለውም።🙊😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እና ምን ለማለት ነው የተረሳቹ መስሏችሁ ይሆናል እውነታው ግን ማንም አያስታውሳችሁም እንኳን ሊረሷችሁ ይቅርና።
👍3💔3😭2❤1😁1