Dark truth
521 subscribers
177 photos
11 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ህዝቡ ለsex ያለውን አክብሮት በጭቃ ቤቶቹ ማወቅ ይቻላል..የፈለገ ሀብት ቢኖረው ሰፋ ያለ ይዞታ አይፈልግም÷ ሰፊ ሳሎን የሚስትን ጠረን ያጠፋላ! እየማጋት መኖር ነው ህልሙ።... እሷስ? ከተራራቁማ በግምባሩ ሚንቆረቆረው ላብ በምጥ የያዘው ጩኸቱ አይሰማት!
አፈፍ ሲያረጋት
"ቀስ በል!"
መሸነፉን በጭንቅ ሲያሰማ ትግል።
ለትግል ምቹ ናት ሳሎኗ።
😁63
ብቻችንን ነን አንዳንዴ እናለቅሳለን፤ የመጨረሻው ሳቅም የግላችን ነው::
😢8👍6
Dark truth
ደሀ ገነት ይገባል ፤ ሀብታም ደግሞ ሲዖል🤦 #Habesha_Mentality
ምዕራባውያን ሰው ሲታመም አበባ ይዘው ይሄዳሉ፤ ሐበሻ ደግሞ ሰው ሲታመም ሙዝ እና አጥሚት ይዞለት ይሄዳል። ምዕራባውያን ምግብ ሳይሆን ፍቅር ነው ያጡት፤ ሐበሻ ግን የምግብ ማጣት ነው ፍቅር ያሳጣው!
🤔86💔2🤝1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰሞኑን አፈሳ ግን እንደ ሀገር ነው በስመአብ😭
😭7😢2
መስቀል ዘፀላጢ ከመፀሀፍ ጠቅሳ
እመነኝ አለችኝ ልትቀብረኝ ምሳ
ተምራ ተክና ላሳር ለኩነኔ
ደቁና ስትመጣ ቄስ ሆንኩባት እኔ 🎶🎶
4😁2
2_5456417287101744395
<unknown>
ኧር ስጡኝ መላ 😭😭🫴
😁5
Dark truth
ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር ..... ነው ያሉት 🙌😁
እጄን ወደ ጡቷ ፣ ምን ፈልጌ ላኩት
ምንድን አስቤ ነው ፣ ከንፈሯን የሳምኩት?
ምንድን ነው ምክንያቱ ፣
ጡቷን ስነካካው ፣ ሰውነቷ ሚያልቀው
ከየት አምጥቶ ነው ፣
ከንፈሯን ስስመው ፣ አፏ ማር 'ሚያፈልቀው ?
ጡት እንደሚነካ ፣
ከንፈር እንደሚሳም ፣ ማን ነው ያስተማረኝ ?
ታውቃለች አውቃለሁ ፣
እሷ ከኔ በፊት ፣
ወንድ እንዳልነበራት ፣
እኔ ከሷ በፊት ፣ ሴት እንዳልነበረኝ።"
እያልሁ ስሟገት ፣ ስጠይቅ ራሴን
አወለኩት ልብሷን ፣ አወለቀች ልብሴን
ደግሞ 'ጠይቃለሁ ፣ ነፍሷን እና ነፍሴን።
-----
ማን ነው ያስተማራት ፣ ማን ነው ያስተማረኝ
ምን እርቃን አስቀራት ፣ ምን እርቃን አስቀረኝ?
ምን እያረግን ነው ፣
ምንድን ያስጮሃታል ፣ ምንድን ነው ሚነዝረኝ?
ብዬ 'ጠይቃለሁ
እሷ ምን ታውቃለች ፣ እኔስ ምን አውቃለሁ!?

በላይ በቀለ ወያ
😁118🤔2
Dark truth
ወንድ ልጅ እግር እንጂ ሀገር የለውም።🙊😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እና ምን ለማለት ነው የተረሳቹ መስሏችሁ ይሆናል እውነታው ግን ማንም አያስታውሳችሁም እንኳን ሊረሷችሁ ይቅርና
👍3💔3😭21😁1
°°
ወንድ ለሁሉም ነገር 'እሺ' ወይም ሁሉንም ጥያቄ 'እሺ' ማለት ካበዛ ተስማምቶ አይደለም፤ ይልቅስ ተስፋ መቁረጥ ጀምሯል!።
🤝43
God bless ቅድስት ሀገር America 🙌🙌
3🤣3
የሚወዱትን ሰው መዋሸት ክህደት ነው፤ ጓደኛን መዋሸት ማጭበርበር ነው፤ ሁሉንም ህዝብ መዋሸት ፖለቲካ ነው
😁7👍2
አግባ ውለድ ሞት በመውለድ ይሸነፋል
👍6😁5🤔1
#100% true
8