#Bro_to_Bro
ከመልካም ሴት ጋር የሰራኸው ግፍ አሳዶ ያሰቃይሀልና ይቅርታዋን እስካላገኘህ ድረስ you'll keep suffering... so if you don't have genuine intentions with her ምንም ሳትነካካ ሽሽ
👏7👍4👎1
ህዝቡ ለsex ያለውን አክብሮት በጭቃ ቤቶቹ ማወቅ ይቻላል..የፈለገ ሀብት ቢኖረው ሰፋ ያለ ይዞታ አይፈልግም÷ ሰፊ ሳሎን የሚስትን ጠረን ያጠፋላ! እየማጋት መኖር ነው ህልሙ።... እሷስ? ከተራራቁማ በግምባሩ ሚንቆረቆረው ላብ በምጥ የያዘው ጩኸቱ አይሰማት!
አፈፍ ሲያረጋት
"ቀስ በል!"
መሸነፉን በጭንቅ ሲያሰማ ትግል።
ለትግል ምቹ ናት ሳሎኗ።
አፈፍ ሲያረጋት
"ቀስ በል!"
መሸነፉን በጭንቅ ሲያሰማ ትግል።
ለትግል ምቹ ናት ሳሎኗ።
😁6❤3
Dark truth
ደሀ ገነት ይገባል ፤ ሀብታም ደግሞ ሲዖል🤦 #Habesha_Mentality
ምዕራባውያን ሰው ሲታመም አበባ ይዘው ይሄዳሉ፤ ሐበሻ ደግሞ ሰው ሲታመም ሙዝ እና አጥሚት ይዞለት ይሄዳል። ምዕራባውያን ምግብ ሳይሆን ፍቅር ነው ያጡት፤ ሐበሻ ግን የምግብ ማጣት ነው ፍቅር ያሳጣው!
🤔8❤6💔2🤝1
መስቀል ዘፀላጢ ከመፀሀፍ ጠቅሳ
እመነኝ አለችኝ ልትቀብረኝ ምሳ
ተምራ ተክና ላሳር ለኩነኔ
ደቁና ስትመጣ ቄስ ሆንኩባት እኔ 🎶🎶
❤4😁2