Dark truth
520 subscribers
177 photos
11 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
Dark truth pinned a photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ/( ቴዲ አፍሮ) ልደት ነው... እንኳን ተወለድክ ንጉሳችን 50🙌
8😁1
“ከማንም ጋር በመወገን በፍፁም ከቤተሰብ ተቃራኒ እንዳትቆም! ቤተሰብ ሁሉም ነገር ነው..”

                    ፦The Godfather 📽️
9👍3🔥3🤔1
Dark truth
#Habesha_Mentality
ደሀ ገነት ይገባል ፤ ሀብታም ደግሞ ሲዖል🤦

#Habesha_Mentality
😁2
ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር

የታላቹ ፌሚኒስቶች..??
😁143🤔1
Dark truth pinned «ሰዎች ከባህሪ በፊት መልክን ያከብራሉ።..!»
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን🤞🙌🤞

Viva Spain
3🔥3😭1
ምንም ያህል ብትኖር አንተ ሟች ነህ ፤ ምንም ያህል ብትዋደድ አንተ ምትለያይ ነህ።
So አደሚሞተ ሰው ሆነ ኑር
6👍4
7
#Bro_to_Bro
ከመልካም ሴት ጋር የሰራኸው ግፍ አሳዶ ያሰቃይሀልና ይቅርታዋን እስካላገኘህ ድረስ you'll keep suffering... so if you don't have genuine intentions with her ምንም ሳትነካካ ሽሽ
👏7👍4👎1
አንዳንድ ሠዎች አሉ፣ በህይወታቸው ባዶ የሆኑ። ዝም ብለው እየኖሩ ሠው ማድከም እና መጉዳት ነው ስራቸው። አንተ ጨክነህ ቆንጠጥ ላድርጋቸው ብትል እንኳን ህይወታቸው ባዶ ከመሆኑ የተነሳ ምንም ስለሌላቸው፣ ምንም ልታደርጋቸው አትችልም። ግን ዝም ብለው ህይወትህ ውስጥ ይገባሉ።

የሰው ህይወት ውስጥ አንግባ እንደዚህ አይነት ሰዎች!!


😢9
5👍3🔥2
አፋኞችን ጠልቶ ፣ መጥቶ በፍቅር ስም
አስም ሆነ ዘመኑ ፣ አያስተነፍስም !


በላይ በቀለ ወያ
4👏1
ብቸኝነት ማለት ባዶ ክፍሎች ማለት አይደለም። መናገር የማትችለውን ቃላት እና እስካሁን ድረስ ለመግለጥ የሚያስቸግራቹን እውነቶች መያዝ ነው።
🔥81
Dark truth
ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር የታላቹ ፌሚኒስቶች..??
ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር ..... ነው ያሉት 🙌😁
🤣15😭2
ትቻት አረስቻት ሆኜ እንደ ነገሬ
በምን አስታውሻት ሲያመኝ ዋለ ዛሬ
🎶🎶

ሙሉቀን መለሰ
6
👍85🤝1
አላባክንም ፣ዝምተኛ ነኝ ፣ ቃል እቆጥባለሁ ።  በደህና ጊዜ የቋጠርኩት የወሬ ጥሪት በእጄ አለ .... ብቻ እንጋባ ፤ ወግ ወጉማ ከወዲሁ ተሰናድቷል እንዳያሳስብሽ  !
😁4🤣4
ህዝቡ ለsex ያለውን አክብሮት በጭቃ ቤቶቹ ማወቅ ይቻላል..የፈለገ ሀብት ቢኖረው ሰፋ ያለ ይዞታ አይፈልግም÷ ሰፊ ሳሎን የሚስትን ጠረን ያጠፋላ! እየማጋት መኖር ነው ህልሙ።... እሷስ? ከተራራቁማ በግምባሩ ሚንቆረቆረው ላብ በምጥ የያዘው ጩኸቱ አይሰማት!
አፈፍ ሲያረጋት
"ቀስ በል!"
መሸነፉን በጭንቅ ሲያሰማ ትግል።
ለትግል ምቹ ናት ሳሎኗ።
😁63