Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ጭራቁን የሚዋጋልን ሳይሆን ከእኛ ጋር በጽናት የሚቆይ ነው።

  በተለይ ጭራቁ እኛ ስንሆን 🙌🏼😊
😁13👏5👎3👍21🤝1
“ለራሳችሁ ያላችሁን ፍቅር ስታጡ ብቸኝነት እስር ቤቱን ይቆለፍባችኋል!።”

                    ―ፍሪድሪክ ኒቼ
👍6🤔4
"ተገኘ የተባለው ድፍድፍ የጠላ ነው እንዴ"

        በእውቀቱ ስዩም
😁165
`` አሁን ግን ፍቅሬን ወደ እግዚአብሔር አዙሬያለሁ። እናም በእኔ እይታ ሰው ፍጽምና የጎደለው ፍጡር እንጂ ሌላ አይደለም፤ ብወደው ፍቅሩ ገደለኝ!። ``

                ፦Friedrich Nietzsche
          
😢10🔥53
Dark truth pinned «ለድሆች ምግብ ስሰጥ ቅዱስ ይሉኝል ፤ ለምን ደሆች ምግብ የላቸውም? ብዬ ሥጠይቅ ኮምኒስት ይሉኛል። ፡– ኦስካር ሮሜሮ»
ሳይታገሉ ያገኙት ነፃነት ከባርነት ይከፋል!
8👍3🤔3😁2
In the novel The Idiot” Dostoyevsky says:
`` አንድ ሰው መርከቦቹን በማቃጠል ወደ ወላጆቹ ቤት እንኳን ለመመለስ ፈቃደኛ የማይሆንበት ሁኔታዎች አሉ፤ ህይወት ምሳና እራት ብቻ አይደለችም! ``
10
#100% true
16👍1
ሰው ከአፈር ነው የተሰራው....የኔ ደሀ
ድሀ ራሱ አፈር ነው..አፈር!!
ሁሉም የሚረግጠው፡

ካሻው
...

ቆፍሮ ሌላ ጋ ፤ ወስዶ የሚያፈሰው
ያለው፡ የሚመራው ፣ የሚያርሰው
የሚዘርበት ፣ ሚያፈራበት አፈር!!

አፈር!!

ደከመኝን ማያቅ ፤ የዘሩበትን ሚሰጥ
የጣሉቡትን ሚቀበል ፤ እንቢታን እማያቅ!

ሁሉም የኔ ሚለው

ሲያሻው ቢበላበት ሲያሻው ቢጠጣበት
ቆፍሮ ውሀ ቢያጠጣው ፤ የጠጣውን ቢሸናበት
እዳሪ ወጣበት

ድህነት ሚሞገስበት ሀገር ድህነት ይለምልም🙌
👍6😁5🔥1👏1🤬1
Dark truth
እኔማ ረግሜው ምንኛ ልጎዳው እሱም ይመንና ያመነው ሰው ይክዳው እርግማንሽ ደርሷል!! #እውነተኛ_ታሪክ
Tsegaye Eshetu: Lesergua Teterahu/ Lyrics Video/ ፀጋዬ እሸቱ/ ለሰርጓ ተጠራሁ
Yonas S
ቁጭት

አገባች ያሉኝ ለት...

ለምልክት ያህል ፣ በከንቱ እደቆመ ፣
እኝደችካል አጥር

በሁለት ጉልቻ ፣ እድሜዋ እንደሚያጥር ፣
/እያሰብኩ ተጽናናሁ/

ስለባሏ ክፋት
አይፈጥሩት ፈጥሬ ፤ አያሙት እያማሁ ፣

ደሞ በመሐሉ ፣ ሌላ ታሪክ ሰማሁ
/ ጉድ ነው/

ወለደች ያሉኝ ለት አምርሬ ረገምኳት
ደሞ ቁጭት ያዘኝ ፣ ምነው ባስረገዝኳት ።
6👏1
ለምንድን ነው ምትኖሩት??? ደስታስ ምንድን ነው???
መብላትም መብዳትም የደስታ ክፍሎች ናቸው ለአንዳዶች ይህ መራራ ሀቅ ነው !


እውነት መራራ ናት!! አታስመስሉ!
👍12🤔5👎4😁4😭2
ቤትዎ ሆነው ምንም ሳይለፉ በስልክዎ ብቻ እስከ መቶ ሺ ብር መብላት ይፈልጋሉ¿

                    ይሄን ይብሉ🖕🏽
🤣10🔥3👍1🤬1
እኛ ያፈቀርናቸው አሉ፤ ያፈቀሩን ግን ሌላ ነበሩ..!
4😢3👍2👎2💔2
የናዝሬቱ እየሱስ no

የአዳማው እየሱስ yes 🙌ሀሌሉያ🙌
👎15😁9🤣7😡3
ለሚሞትለት ዓላማ ያልኖረ ሰው ለመኖር ብቁ አይደለም ።
👍5
ባአሁን ሰአት ሁሉም ሃጥያተኛ ከመሆኑ የተነሳ የሚፀድቀው በጀት ብቻ ሆኗል።

:- የቀድሞ ምክር ቤት ሀላፊ ከተናገሩት
😁14🤔1
“በጣም ታስባለህ ይህ በአዕምሮ ላይ ያለ ጭንቀት ብቻ ሆኖ አይቀርም፤ አንድ ቀን እራስህን በመስኮት እንድትወረውረው ያደርግሃል።”

                ፦Fyodor Dostoevsky
  
🤣6👍5😢43😭1
Dark truth pinned a photo