ከሁሉም እንስሳ የምወደው አህያ ነው። ማለት እንስሳዋን አህያ። ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ metaphorical አህያ የሆነ trans_donkey የሌለ ነው የሚያበሰጨኝ። ዝንጥ አድርጎ የሚለብስ አህያ። የበላይህ ሆኖ የሚመራ አህያ። አህያ አህያ I hate that kind of donkey! Not a zebra 🦓 but a parliamentary donkey uh 🫏
👍5🔥2
ጥበብ ፍልስፍና
???????? መቼ ነው እንዲ የሆንኩት? ክሳቴ ግርጣቴ መቼ ነው የጀመረው ?? መቼ ነው እንዲ ልብሴ መነተብ ሲጀምር ችላ ያልኩት ?? መቼ ነው ለልብሴ ግድ የለሽ መሆን የጀመርኩበት ቀን ?? መቼ ነው ሰው ይንቀኛል ብዬ ማሰብ የጀመርኩት እና የተቀበልኩት?? መቼ ነው ህልሜ የታመመው? መቼ ነበር የቀበርኩት?? የቱ ቦታ ጋ ነው መሞቻዮን ያስተናገድኩት?? ተስፋዬን ከየት እወልደዋለው???…
የት የኖርኩት ህይወት እንደሆነ አላውቀውም በማለዳ ትዝታ አስታምማለው። [ረጅም ሰልፍ የመጋፋት የመጠላለፍ]፤ ማለፊያ ፍጥረቴ ላይ ከመራመድ መቀመጥ ትንፋሽ ማውጣት ያምረኛል።መሳፈሪያ እንዳጡ አዛውንት ከአንዱ ጠርዝ ወደ አንዱ እያረፉ እንደሚሄዱት...ቆንጥሮ የሰጠኝን ቀንበጥ ኑረት ሳልጨርስ መገረብ እገባለው።
እንቅልፍ የሚያነቅፍ ምን በደል ሰርቻለው?
❤8🔥2😢1
Dark truth pinned «ለድሆች ምግብ ስሰጥ ቅዱስ ይሉኝል ፤ ለምን ደሆች ምግብ የላቸውም? ብዬ ሥጠይቅ ኮምኒስት ይሉኛል። ፡– ኦስካር ሮሜሮ»
Dark truth
" ጊዜህ ሳይደርስ ለምን ሞትክ ? " አለኝ እግዚሐር ናፍቆኝ አልኩት ! አፌ ላይ የመጣልኝ መልስ ያ ነበር " ፍቅርን ለማን ትተህ ? ፍቅርን የሸሸ ፣ እስኪያልቅ ያልታገለ ሰው ለሞትም ብቁ አይደለም እኮ ! " አለኝ ! የምር ግን እንደዛ ነው እንዴ ? 📖 ሀገር ያጣ ሞት
ጠያቂ፡ ከወንድ እና ከሴት ማን ይህበልጣል??
ጋሽ ስብሃት፡ ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም ፤ ግን ወንድ ከላይ ቢሆን የተሻለ ነው።....
ጋሽ ስብሃት፡ ግማሽ ግማሽን አይበልጠውም ፤ ግን ወንድ ከላይ ቢሆን የተሻለ ነው።....
🤣14👍4😁4❤1
ሰው ከአፈር ነው የተሰራው....የኔ ደሀ
ድህነት ሚሞገስበት ሀገርድህነት ይለምልም🙌
ድሀ ራሱ አፈር ነው..አፈር!!
ሁሉም የሚረግጠው፡
ካሻው...
ቆፍሮ ሌላ ጋ ፤ ወስዶ የሚያፈሰው
ያለው፡ የሚመራው ፣ የሚያርሰው
የሚዘርበት ፣ ሚያፈራበት አፈር!!
አፈር!!
ደከመኝን ማያቅ ፤ የዘሩበትን ሚሰጥ
የጣሉቡትን ሚቀበል ፤ እንቢታን እማያቅ!
ሁሉም የኔ ሚለው
ሲያሻው ቢበላበት ሲያሻው ቢጠጣበት
ቆፍሮ ውሀ ቢያጠጣው ፤ የጠጣውን ቢሸናበት
እዳሪ ወጣበት
ድህነት ሚሞገስበት ሀገር
👍6😁5🔥1👏1🤬1
Dark truth
እኔማ ረግሜው ምንኛ ልጎዳው እሱም ይመንና ያመነው ሰው ይክዳው እርግማንሽ ደርሷል!! #እውነተኛ_ታሪክ
Tsegaye Eshetu: Lesergua Teterahu/ Lyrics Video/ ፀጋዬ እሸቱ/ ለሰርጓ ተጠራሁ
Yonas S
ቁጭት
አገባች ያሉኝ ለት...
ለምልክት ያህል ፣ በከንቱ እደቆመ ፣
እኝደችካል አጥር
በሁለት ጉልቻ ፣ እድሜዋ እንደሚያጥር ፣
/እያሰብኩ ተጽናናሁ/
ስለባሏ ክፋት
አይፈጥሩት ፈጥሬ ፤ አያሙት እያማሁ ፣
ደሞ በመሐሉ ፣ ሌላ ታሪክ ሰማሁ
/ ጉድ ነው/
ወለደች ያሉኝ ለት አምርሬ ረገምኳት
ደሞ ቁጭት ያዘኝ ፣ ምነው ባስረገዝኳት ።
አገባች ያሉኝ ለት...
ለምልክት ያህል ፣ በከንቱ እደቆመ ፣
እኝደችካል አጥር
በሁለት ጉልቻ ፣ እድሜዋ እንደሚያጥር ፣
/እያሰብኩ ተጽናናሁ/
ስለባሏ ክፋት
አይፈጥሩት ፈጥሬ ፤ አያሙት እያማሁ ፣
ደሞ በመሐሉ ፣ ሌላ ታሪክ ሰማሁ
/ ጉድ ነው/
ወለደች ያሉኝ ለት አምርሬ ረገምኳት
ደሞ ቁጭት ያዘኝ ፣ ምነው ባስረገዝኳት ።
❤6👏1