Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ፈጣሪ ለሚተኛው ጋቢ፣ ለሚሮጠው ፈረስ ነው የሚሰጠው"

                  መልካም ሰንበት
10🔥7🤝6
"የሰው ልጅ በህይወቱ ውስጥ ደስታን እያበዛ ሲመጣ ደደብ መሆን ይጀምራል!!!"

                 - Dostoyevsky
🔥123👍2
በዚህ ምድር ላይ ስትኖር ያሰብከው ያለምከውን ለማግኘት ትንሽም ቢሆን መጣር አለብክ ባይሳካ እንኳን በጥረትህ ትኮራለክ፣ ተኝቶ ብቻ ማለም ከህልምነት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም፣ ትንሽም ቢሆን ጣር ትንሽም ቢሆን ሞክር የቀረውን ለፈጣሪ ስጥ እርሱ ጥሎ አይጥልህምና።
20👍2🔥1
ከሁሉም እንስሳ የምወደው አህያ ነው። ማለት እንስሳዋን አህያ። ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ metaphorical አህያ የሆነ trans_donkey የሌለ ነው የሚያበሰጨኝ። ዝንጥ አድርጎ የሚለብስ አህያ። የበላይህ ሆኖ የሚመራ አህያ። አህያ አህያ I hate that kind of donkey! Not a zebra 🦓 but a parliamentary donkey uh 🫏
👍5🔥2
ጥበብ ፍልስፍና
???????? መቼ ነው እንዲ የሆንኩት? ክሳቴ ግርጣቴ መቼ ነው የጀመረው ?? መቼ ነው እንዲ ልብሴ መነተብ ሲጀምር ችላ ያልኩት ?? መቼ ነው ለልብሴ ግድ የለሽ መሆን የጀመርኩበት ቀን ?? መቼ ነው ሰው ይንቀኛል ብዬ ማሰብ የጀመርኩት እና የተቀበልኩት?? መቼ ነው ህልሜ የታመመው?      መቼ ነበር የቀበርኩት?? የቱ ቦታ ጋ ነው መሞቻዮን ያስተናገድኩት??      ተስፋዬን ከየት እወልደዋለው???…
የት የኖርኩት ህይወት እንደሆነ አላውቀውም በማለዳ ትዝታ አስታምማለው። [ረጅም ሰልፍ የመጋፋት የመጠላለፍ]፤ ማለፊያ ፍጥረቴ ላይ ከመራመድ መቀመጥ ትንፋሽ ማውጣት ያምረኛል።መሳፈሪያ እንዳጡ አዛውንት ከአንዱ ጠርዝ ወደ አንዱ እያረፉ እንደሚሄዱት...ቆንጥሮ የሰጠኝን ቀንበጥ ኑረት ሳልጨርስ መገረብ እገባለው።

እንቅልፍ የሚያነቅፍ ምን በደል ሰርቻለው?
8🔥2😢1
የአዕምሮዬ ጭንቀት በፀጉሬ መሳሳት በኩል ትኩሳት ለቀቀብኝ፤ የልቤ ድካም በንግግሬ ስልቹነት ቀዘቀዘ። የማስተጋባው ህመም የገደል ማሚቱን በቀን ድግግሞሽ ራሴን ገደለው። በሰዎች፣ በራሴ በነገሮች ሁሉ ተስፋ ቆርጫለሁ!።
💔7😭4🔥1😢1
“ብቻችንን ነን ለዘላለም ብቻችንን እንቀራለን። እናም በማናውቀው ምክንያት እንዲህ እንድንሆን ተፈርዶብናል!።”

                    ―ቡኮውስኪ
12🔥4👍2😢2
ጠላቶቼም ወዳጆቼም ጸልዩልኝ፤ እጅግ በጣም ከባድ ግዜ ነው እያሳለፍኩ ያለውት በጣም ከባድ!።
😢17🤝8🔥4😁1
“የጥበብ መጀመርያ ፍቅረኛን ማጣት ነው..።”

 📚ታለ በዕውነት ስም
😁16👍43🔥2🤬1
ህልሜ ለመብረር ነበር ነገር ግን ህልሜ በረረና እኔ እዚሁ ቀረሁ..💸
😁124😢3
`` በአልኮል የተሞላ ብርጭቆዬን እኔን ለመሰለው ሰው አጋጨው። ችርስ ለዝምተኞች ቃል ሳያወጡ ሳያወሩን የአዕምሮ ጩኸት ላደከማቸው!``

             -ቻርለስ ቡኮውስኪ
8😢6🤝1
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ጭራቁን የሚዋጋልን ሳይሆን ከእኛ ጋር በጽናት የሚቆይ ነው።

  በተለይ ጭራቁ እኛ ስንሆን 🙌🏼😊
😁13👏5👎3👍21🤝1
“ለራሳችሁ ያላችሁን ፍቅር ስታጡ ብቸኝነት እስር ቤቱን ይቆለፍባችኋል!።”

                    ―ፍሪድሪክ ኒቼ
👍6🤔4
"ተገኘ የተባለው ድፍድፍ የጠላ ነው እንዴ"

        በእውቀቱ ስዩም
😁165
`` አሁን ግን ፍቅሬን ወደ እግዚአብሔር አዙሬያለሁ። እናም በእኔ እይታ ሰው ፍጽምና የጎደለው ፍጡር እንጂ ሌላ አይደለም፤ ብወደው ፍቅሩ ገደለኝ!። ``

                ፦Friedrich Nietzsche
          
😢10🔥53
Dark truth pinned «ለድሆች ምግብ ስሰጥ ቅዱስ ይሉኝል ፤ ለምን ደሆች ምግብ የላቸውም? ብዬ ሥጠይቅ ኮምኒስት ይሉኛል። ፡– ኦስካር ሮሜሮ»
ሳይታገሉ ያገኙት ነፃነት ከባርነት ይከፋል!
8👍3🤔3😁2
In the novel The Idiot” Dostoyevsky says:
`` አንድ ሰው መርከቦቹን በማቃጠል ወደ ወላጆቹ ቤት እንኳን ለመመለስ ፈቃደኛ የማይሆንበት ሁኔታዎች አሉ፤ ህይወት ምሳና እራት ብቻ አይደለችም! ``
10
#100% true
16👍1