Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
Don't trust a b!tch that ተገላልጣ photo
post አድርጋ and say it's confidence.😏
🤝9👍4👏2
Dark truth
— ጋሽ ስብሐት ሰው ምንድን ነው ? — የእግዜር ጽሑፍ ነው — እንዴት ያለ ጽሑፍ ? —ያላለቀ ጽሑፍ — መቼ የተጀመረ ጽሑፍ ? — የዛሬ አምሳ አመት — ዕድሜህ ስንት ነው ? — አምሳ !
" ጊዜህ ሳይደርስ ለምን ሞትክ ? " አለኝ
እግዚሐር ናፍቆኝ አልኩት ! አፌ ላይ የመጣልኝ መልስ ያ ነበር
" ፍቅርን ለማን ትተህ ? ፍቅርን የሸሸ ፣ እስኪያልቅ ያልታገለ ሰው ለሞትም ብቁ አይደለም እኮ ! " አለኝ ! የምር ግን እንደዛ ነው እንዴ ?
📖 ሀገር ያጣ ሞት
እግዚሐር ናፍቆኝ አልኩት ! አፌ ላይ የመጣልኝ መልስ ያ ነበር
" ፍቅርን ለማን ትተህ ? ፍቅርን የሸሸ ፣ እስኪያልቅ ያልታገለ ሰው ለሞትም ብቁ አይደለም እኮ ! " አለኝ ! የምር ግን እንደዛ ነው እንዴ ?
📖 ሀገር ያጣ ሞት
❤10🔥3
"maturity is when you don't force people to choose you"አለ የአንዱ bio
❤7🔥4
በዚህ ምድር ላይ ስትኖር ያሰብከው ያለምከውን ለማግኘት ትንሽም ቢሆን መጣር አለብክ ባይሳካ እንኳን በጥረትህ ትኮራለክ፣ ተኝቶ ብቻ ማለም ከህልምነት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም፣ ትንሽም ቢሆን ጣር ትንሽም ቢሆን ሞክር የቀረውን ለፈጣሪ ስጥ እርሱ ጥሎ አይጥልህምና።
❤20👍2🔥1
ከሁሉም እንስሳ የምወደው አህያ ነው። ማለት እንስሳዋን አህያ። ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ metaphorical አህያ የሆነ trans_donkey የሌለ ነው የሚያበሰጨኝ። ዝንጥ አድርጎ የሚለብስ አህያ። የበላይህ ሆኖ የሚመራ አህያ። አህያ አህያ I hate that kind of donkey! Not a zebra 🦓 but a parliamentary donkey uh 🫏
👍5🔥2
ጥበብ ፍልስፍና
???????? መቼ ነው እንዲ የሆንኩት? ክሳቴ ግርጣቴ መቼ ነው የጀመረው ?? መቼ ነው እንዲ ልብሴ መነተብ ሲጀምር ችላ ያልኩት ?? መቼ ነው ለልብሴ ግድ የለሽ መሆን የጀመርኩበት ቀን ?? መቼ ነው ሰው ይንቀኛል ብዬ ማሰብ የጀመርኩት እና የተቀበልኩት?? መቼ ነው ህልሜ የታመመው? መቼ ነበር የቀበርኩት?? የቱ ቦታ ጋ ነው መሞቻዮን ያስተናገድኩት?? ተስፋዬን ከየት እወልደዋለው???…
የት የኖርኩት ህይወት እንደሆነ አላውቀውም በማለዳ ትዝታ አስታምማለው። [ረጅም ሰልፍ የመጋፋት የመጠላለፍ]፤ ማለፊያ ፍጥረቴ ላይ ከመራመድ መቀመጥ ትንፋሽ ማውጣት ያምረኛል።መሳፈሪያ እንዳጡ አዛውንት ከአንዱ ጠርዝ ወደ አንዱ እያረፉ እንደሚሄዱት...ቆንጥሮ የሰጠኝን ቀንበጥ ኑረት ሳልጨርስ መገረብ እገባለው።
እንቅልፍ የሚያነቅፍ ምን በደል ሰርቻለው?
❤8🔥2😢1