Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
እንደተወለድኹ "ለምን "ተወለድኹ¿ ነበረ ጥያቄዬ ዛድያ መልሼ መልሼ ሳበቃ መጨረሻዬ ላይ በሀሳብ ሰንሰለት ደርስኹ [ትሞታለህ! MEMENTO MORI!!] እንግዲያውስ ምን አለፋኝ ተኝቼ ልጠብቀው።

ከሞት በኋላ ቅጣት ይጠብቅሀል ይሉታል። እየኖረ የሚቀጣውስ ስለምን ነው??
8🤔2
Dark truth pinned «አንደኛው ሰው ሌላኛውን ሰው በቤቱ አሳደረው፤ ሌላኛው ሰው ግን የአንደኛው ሰውዬ ቤት ዘረፈው!። በእኛ ማኀበረሰብ ብልጠት እንደ እንደሁለተኛው ሰው ይወከላል። ኢግኖራንስ ፒፕል ሆይ that high criminal እንጂ not a business idea🙂»
ከቀጭን ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት ውስጥ መግባት በጣም አስቸጋሪ ነው። ምክንያቱም ፍቅር ይሁን ምግብ የቱ እንደሚያስፈልገው አናውቅም..
😁15😭52🔥1
Dark truth
— ጋሽ ስብሐት ሰው ምንድን ነው ? — የእግዜር ጽሑፍ ነው — እንዴት ያለ ጽሑፍ ? —ያላለቀ ጽሑፍ — መቼ የተጀመረ ጽሑፍ ? — የዛሬ አምሳ አመት — ዕድሜህ ስንት ነው ? — አምሳ !
" ጊዜህ ሳይደርስ ለምን ሞትክ ? "  አለኝ
እግዚሐር ናፍቆኝ አልኩት ! አፌ ላይ የመጣልኝ መልስ ያ ነበር

" ፍቅርን ለማን ትተህ ? ፍቅርን የሸሸ ፣ እስኪያልቅ ያልታገለ ሰው ለሞትም ብቁ አይደለም እኮ ! " አለኝ ! የምር ግን እንደዛ ነው እንዴ ?

   📖 ሀገር ያጣ ሞት

       
10🔥3
ኧረ
አብዲ ሚፍታ
ተጋበዙልኝ🙌
🤣4😁32👍1🔥1
"maturity is when you don't force people to choose you"አለ የአንዱ bio
7🔥4
መኖር አለመፈለግ እና እራስንም ለማጥፋት አለመፈለግ፤ ይህ ስሜት እንዴት ይገለፃል?።”

          ―ኤሚል ሲዮራን
😭11💔3🤔2👎1🔥1😢1🤝1
የዴንማርክ ገጠር ውስጥ የምኖር ይመስል ፤ በዙርያዬ ከላም በቀር የከበበኝ የለም..!

፡– ዶስቶቭይስኪ
😁167
ሰዎች ከባህሪ በፊት መልክን ያከብራሉ።..!
🔥95🤔3
ፈጣሪ ለሚተኛው ጋቢ፣ ለሚሮጠው ፈረስ ነው የሚሰጠው"

                  መልካም ሰንበት
10🔥7🤝6
"የሰው ልጅ በህይወቱ ውስጥ ደስታን እያበዛ ሲመጣ ደደብ መሆን ይጀምራል!!!"

                 - Dostoyevsky
🔥123👍2
በዚህ ምድር ላይ ስትኖር ያሰብከው ያለምከውን ለማግኘት ትንሽም ቢሆን መጣር አለብክ ባይሳካ እንኳን በጥረትህ ትኮራለክ፣ ተኝቶ ብቻ ማለም ከህልምነት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም፣ ትንሽም ቢሆን ጣር ትንሽም ቢሆን ሞክር የቀረውን ለፈጣሪ ስጥ እርሱ ጥሎ አይጥልህምና።
20👍2🔥1
ከሁሉም እንስሳ የምወደው አህያ ነው። ማለት እንስሳዋን አህያ። ቢሆንም ግን ሰው ሆኖ metaphorical አህያ የሆነ trans_donkey የሌለ ነው የሚያበሰጨኝ። ዝንጥ አድርጎ የሚለብስ አህያ። የበላይህ ሆኖ የሚመራ አህያ። አህያ አህያ I hate that kind of donkey! Not a zebra 🦓 but a parliamentary donkey uh 🫏
👍5🔥2
ጥበብ ፍልስፍና
???????? መቼ ነው እንዲ የሆንኩት? ክሳቴ ግርጣቴ መቼ ነው የጀመረው ?? መቼ ነው እንዲ ልብሴ መነተብ ሲጀምር ችላ ያልኩት ?? መቼ ነው ለልብሴ ግድ የለሽ መሆን የጀመርኩበት ቀን ?? መቼ ነው ሰው ይንቀኛል ብዬ ማሰብ የጀመርኩት እና የተቀበልኩት?? መቼ ነው ህልሜ የታመመው?      መቼ ነበር የቀበርኩት?? የቱ ቦታ ጋ ነው መሞቻዮን ያስተናገድኩት??      ተስፋዬን ከየት እወልደዋለው???…
የት የኖርኩት ህይወት እንደሆነ አላውቀውም በማለዳ ትዝታ አስታምማለው። [ረጅም ሰልፍ የመጋፋት የመጠላለፍ]፤ ማለፊያ ፍጥረቴ ላይ ከመራመድ መቀመጥ ትንፋሽ ማውጣት ያምረኛል።መሳፈሪያ እንዳጡ አዛውንት ከአንዱ ጠርዝ ወደ አንዱ እያረፉ እንደሚሄዱት...ቆንጥሮ የሰጠኝን ቀንበጥ ኑረት ሳልጨርስ መገረብ እገባለው።

እንቅልፍ የሚያነቅፍ ምን በደል ሰርቻለው?
8🔥2😢1
የአዕምሮዬ ጭንቀት በፀጉሬ መሳሳት በኩል ትኩሳት ለቀቀብኝ፤ የልቤ ድካም በንግግሬ ስልቹነት ቀዘቀዘ። የማስተጋባው ህመም የገደል ማሚቱን በቀን ድግግሞሽ ራሴን ገደለው። በሰዎች፣ በራሴ በነገሮች ሁሉ ተስፋ ቆርጫለሁ!።
💔7😭4🔥1😢1
“ብቻችንን ነን ለዘላለም ብቻችንን እንቀራለን። እናም በማናውቀው ምክንያት እንዲህ እንድንሆን ተፈርዶብናል!።”

                    ―ቡኮውስኪ
12🔥4👍2😢2
ጠላቶቼም ወዳጆቼም ጸልዩልኝ፤ እጅግ በጣም ከባድ ግዜ ነው እያሳለፍኩ ያለውት በጣም ከባድ!።
😢17🤝8🔥4😁1
“የጥበብ መጀመርያ ፍቅረኛን ማጣት ነው..።”

 📚ታለ በዕውነት ስም
😁16👍43🔥2🤬1
ህልሜ ለመብረር ነበር ነገር ግን ህልሜ በረረና እኔ እዚሁ ቀረሁ..💸
😁124😢3
`` በአልኮል የተሞላ ብርጭቆዬን እኔን ለመሰለው ሰው አጋጨው። ችርስ ለዝምተኞች ቃል ሳያወጡ ሳያወሩን የአዕምሮ ጩኸት ላደከማቸው!``

             -ቻርለስ ቡኮውስኪ
8😢6🤝1