Dark truth
አንድ ብር አለህ እንበል... - የለኝም ግድ የለም አለህ እንበል? - የሌለኝን! እሺ ይኖረሃል እንበል .. - አንድ ብር ብቻ? እሺ ነበረህ እንበል - እኮ አንድ ብር ብቻ? ኦፋ ጫወታ አታውቅም ልበል? - መጫወቻ አታድርገኛ እሺ ለምሳሌ.... - ምሳሌ ስጠኝ እንጂ ምሳሌ አታድርገኝ ገደል ግባ - ሜዳ ሜዳውን እያየሁ እሄዳለሁ
- የሆነስ ሆነና፣ ስምህ ማን ነው?
- ላገር አይመች
- ማን አወጣልህ?
- ጎረቤቶች
- የናትህ ስሟ ማን ነው?
- ሳልወለድ ሞተች
- የሆነስ ሆነና፣ እግዚሀርን አይተኸዋል አላየኸውም?
- አዎን አይቸዋለሁ
- ቀይ ነው ጥቁር?
- ተከናንቦ ነበር
- ረዥም ነው አጭር?
- ቁጭ ብሎ ነበር
📚አምስት - ስድስት -ሰባት..
✍ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር
- ላገር አይመች
- ማን አወጣልህ?
- ጎረቤቶች
- የናትህ ስሟ ማን ነው?
- ሳልወለድ ሞተች
- የሆነስ ሆነና፣ እግዚሀርን አይተኸዋል አላየኸውም?
- አዎን አይቸዋለሁ
- ቀይ ነው ጥቁር?
- ተከናንቦ ነበር
- ረዥም ነው አጭር?
- ቁጭ ብሎ ነበር
📚አምስት - ስድስት -ሰባት..
✍ጋሽ ስብሃት ገብረ-እግዚኣብሄር
😁10❤3
አንደኛው ሰው ሌላኛውን ሰው በቤቱ አሳደረው፤ ሌላኛው ሰው ግን የአንደኛው ሰውዬ ቤት ዘረፈው!።በእኛ ማኀበረሰብ ብልጠት እንደ እንደሁለተኛው ሰው ይወከላል። ኢግኖራንስ ፒፕል ሆይthat high criminalእንጂnot a business idea🙂
❤11
Dark truth
#What_is_Globalization? "የተዋበ ከተማ ላይ የተራበ ሕዝብ" ።
#What_is_Love?
"ለውዶቻችን ቤዛ ለመሆን ሞራልን ፣ ስሜትን ፣ ህሊናን ገብያ ልናወጣ እንችላለን። ምክንያታዊነት ሳይገድበን ለራሳችን እየሱሳዊ ባህሪን አላብሰን ፤ ለሌሎች መስዕዋት መሆን መልካምነት እና ግዴታ እስከመሆን ጭምር ለራሳችን ተናግረን ራሳችንን እናሳምናለን!!።"
🔥3❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በመጮህ ሳይሆን ቃላቶችህን አሳድግ! አበቦች የሚያድጉት በዝናብ እንጂ በነጎድጓድ አይደለም"
:- ሩሚ
❤10👍4👎2🔥2🤣2
Dark truth
ፈጣሪ አለኝ ብለህ በሌሊት ጫካ ብትገባ ፤ ፈጣሪ አለኝ ብሎ የወጣ ጅብ ይበላሀል።!!!
"One day I'm gonna grow wings"
One day! 😞
One day! 😞
❤8🔥3
Dark truth
single ብንሆንም ከገሃነም እሳት አምልጠናል😭
ከቆሎ መሀል ፈልጌ ያገኘሁሽ ለውዜ ነሽ 😍
ላክላት አትፋራ✊ ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ አይሞትም
😁12❤3🔥2
ለድሆች ምግብ ስሰጥ ቅዱስ ይሉኝል ፤ ለምን ደሆች ምግብ
የላቸውም? ብዬ ሥጠይቅ ኮምኒስት ይሉኛል።
፡– ኦስካር ሮሜሮ
😁5👍4❤3🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#True_Love_Means :- በነገራችን ላይ ፍቅር ስርዓት እና ሕግ አይደለችም። በሕግ በስርዓት እና በድንበር ውስጥ ፍቅርን አትፈልጓት፡፡ የለችም፡፡ ፍቅር ማለት በመከራ ውስጥ ሆኖ ፊት ለፊት መተያየት ነው።
እውነተኛ ፍቅርን የገለፀ ድንቅ ፊልም! ካገኛቹት እንድታዩት recommend አረጋቹሀለው
#Movie #Edward_Scissorhands
❤7😢4💔3
ሕይወት በየቀኑ ያለውና የምትኖረው እንጂ ፥ ፖለቲከኞች በአጀንዳቸው ውስጥ የሚዘረዝሩት የተስፋ ማስታወቂያ አይደለም፡፡ አንዲት የምትወዳትን ሴት ማቀፍ ፥ ከአንቀጽ አስራ ሶስት ይበልጣል፡፡
📚የስንብት ቀለማት
✍ አዳም ረታ
❤6🔥6👏3👍2
Dark truth
- የሆነስ ሆነና፣ ስምህ ማን ነው? - ላገር አይመች - ማን አወጣልህ? - ጎረቤቶች - የናትህ ስሟ ማን ነው? - ሳልወለድ ሞተች - የሆነስ ሆነና፣ እግዚሀርን አይተኸዋል አላየኸውም? - አዎን አይቸዋለሁ - ቀይ ነው ጥቁር? - ተከናንቦ ነበር - ረዥም ነው አጭር? - ቁጭ ብሎ ነበር 📚አምስት - ስድስት -ሰባት..…
— ጋሽ ስብሐት ሰው ምንድን ነው ?
— የእግዜር ጽሑፍ ነው
— እንዴት ያለ ጽሑፍ ?
—ያላለቀ ጽሑፍ
— መቼ የተጀመረ ጽሑፍ ?
— የዛሬ አምሳ አመት
— ዕድሜህ ስንት ነው ?
— አምሳ !
— የእግዜር ጽሑፍ ነው
— እንዴት ያለ ጽሑፍ ?
—ያላለቀ ጽሑፍ
— መቼ የተጀመረ ጽሑፍ ?
— የዛሬ አምሳ አመት
— ዕድሜህ ስንት ነው ?
— አምሳ !
❤7