Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
Dark truth
#ማስታወሻ መልካም አዳር ይሁንላቹህ።
#ማስታወሻ

      መልካም ሰንበት ይሁንላቹህ።
6🔥4
#100% true
16
ፍቅር ነፃነት ነው
እውነተኛ ፍቅር እንደ ክፍት እጅ ነው። እጅህን ጨብጠህ አሸዋ ብትይዝ አሸዋው በጣትህ መሃል ይፈስሳል። እጅህን ከፍተህ አሸዋውን ብታስቀምጠው ግን በቦታው ይረጋል። ፍቅርም እንደዚሁ ነው፤ ሳትይዘው ይኖርሃል፤ ልትይዘው ስትታገለው ግን ታጣዋለህ። የምትወዱትን ሰው ተዉት" ማለት እምነታችሁን በራሳችሁና በተፈጥሮ ፍሰት ላይ አድርጉ ማለት ነው። የፈቀዳችሁለት ነፃነት የእውነተኛ ፍቅራችሁ ልክ ነው።
7🔥4
Dark truth
#What_is_Atheist ? "ግድ የለሽ ቸልተኛ ተስፍ የቆረጠ" ።
#What_is_Globalization?

"የተዋበ ከተማ ላይ የተራበ ሕዝብ" ።
15🔥4😢1
Dark truth
አሁንም ስላንተ ምታስብ ነዋ ሚመስልህ ቱ🙊
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
single ብንሆንም ከገሃነም እሳት አምልጠናል😭
😁6🤣5😭3🔥2
«ታውቃለህ አንድ ቀን ያ ትንሹ ቤትህ መላው ዓለምህ ሆኖ ይቀራል..!»              

            ―ዶስቶይቭስኪ
💔10😢4👍2🤔1
በህይወታቹ መቼም ቢሆን አጣዋለው ብላቹ ያላሰባቹትን ነገር እግዚአብሔር ከነጠቃቹህ አገኘዋለው ብላቹ ያላሰባቹትን ነገር እንደሚሰጣቹ ማወቅ አለባቹህ
8👍5👏2
ይህ ፍቅር ነው? በእርግጠኝነት ፍቅር አይደለም። ነገር ግን የስነልቦና ስብራት ከማንኛውም ሰው ጋር እንድንጣበቅ እና በእነሱ የተወደድን ያህል እንዲሰማን ያደርገናል!።”

           ― አህመድ ካልድ ታውፊቅ
11🤔1
Dark truth pinned «#What_is_Globalization? "የተዋበ ከተማ ላይ የተራበ ሕዝብ" ።»
“በስሜት እና በአሳብ የምናውቃት አንዲት ገነት አለች። በፍቅር ምክንያት ያዘንባት ብቸኛዋ ገሃነባችን ናት!።”

     ― ማህሙድ ዳርዊሽ
💔42🔥1
Dark truth pinned a photo
ሳይካትሪስቷ፦ያንተ ህመም ምን መሰለህበቀላሉ በፍቅር የመውደቅ ችግር አለብህ”

     እኔ፦“አዎ የእኔ ፍቅር..” 🥹
😁221
አንድ ብር አለህ እንበል...
        - የለኝም

ግድ የለም አለህ እንበል?
     - የሌለኝን!

እሺ ይኖረሃል እንበል ..
- አንድ ብር ብቻ?

እሺ ነበረህ እንበል
- እኮ አንድ ብር ብቻ?

ኦፋ ጫወታ አታውቅም ልበል?
  - መጫወቻ አታድርገኛ

እሺ ለምሳሌ....
   - ምሳሌ ስጠኝ እንጂ ምሳሌ አታድርገኝ

ገደል ግባ
  - ሜዳ ሜዳውን እያየሁ እሄዳለሁ
😁12😭91
ቆይ የእኛ መጨረሻ ምንድነው ማመን እየፈለግን ነገርግን ላቃተን. . .!
🤔101💔1
#100% true
👍8👏5
«እኔ ሁል ጊዜ ከመኖር ይልቅ በመሆን ሂደት ላይ ኖሬ የሞትኩ ያልሆንኩ ሰው ነኝ!።»

               — ፍራንዝ ካፍካ
11
5
Dark truth pinned a photo
ወሲብ የፍቅር መጀመሪያ ነው፤ ወሲብ አካላዊ ድርጊት ብቻ አይደለም። ፤ ፍቅር ደግሞ የተመስጦ (Meditation) መጀመርያ ነው። ተመስጦ ደግሞ የወሲብም ሆነ የፍቅርም የመጨረሻው ጣራ ነው።" ወሲብ አካላዊ ድርጊት ብቻ አይደለም። እሱ ጥበብ፣ የኃይል ውዝዋዜ እና የነፍስ ወህደት ነው፡፡
😁7🔥5🤔51👍1
Dark truth
ጠብቅሻለሁ የብዙ ሴቶች ህይወት በጨካኝ ወንዶች እንደሚበላሽ ሁሉ የብዙ ወንዶች ህይወትም የራስ ወዳድነት ባህሪ በተጠናወታቸው ሴቶች ግፍ ተበላሽቷል። ለዚህም በቂ እማኝ በማምጣት ሩቅ ማሰብ አያስፈልግም፣ እብዱ ፡ጠጭው ፡አጫሹ ... እህ ብለው ስለከንቱነቱ ቢጠይቁት የበሽታው ጦስ - ለብልሽቱ መንስኤ ወደ አዘቅጥ ህይወት የገፈተረችው ሴት እንዳለች መተረኩ አይቀሬ ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር…
ምን መሰለህ.. በምድር ላይ በጣም አስቀያሚ ፍጡር እንደሆንክ ተሰምቶ ያውቃል?። በዚህ መልክህ ብቻ እንደክፉ አውሬህ የመታየት አጋጣሚስ አጋጥሞ ያውቃል?። በርግጥ ግን የመከራን ትክክለኛ ትርጉም ገና አልተረዳኸውም።

የተራበ ፍቅር ምላሹን ሲያጣ እራሱን መላልሶ ይበላል። ቀስ በቀስ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ፤ ባለመፈለግ ስሜት ስጋህ ተበልቶ አጥንትህ ብቻ ይቀራል። ወደ ሀዘን ቤት የሚያስገባው የመከራ በር ሳታንኳኳው በድንገት ይከፈታል። አንድ ወንድ የማትወደውን ሴት ሲያፈቅር፤ እሷም ሳትሰማው፣ ሳታዝንለት፣ መገኘቱን ልብ ሳትል ንቃት እና ስቃ ስተወው.. ... ያ ወንድ የሚወደውን ፈገግታ ለመገናኘት ዕድሜውን ሁሉ መሥዋዕትነትን ከፍሏል። በምላሹ ግን የወደዳት ሴት ሸሸችው፤ ከመሸሽም ለምን እንደሸሸችው ጉድለቱን በኃይለ ቃል ነገረችው!። ይህ ሁሉ ግን የዛን ሰው እውነተኛ ፍቅር ሊያጠፋ አልተቻለውም ነበር።
ጥሩ አቋም ላይ ያለ ወንድ፤ በመንፈሳዊም በአለማዊም የተባረከ፤ ባለህበት አካባቢ ስንት አይበገሬ ከእራሱ አልፎ ለስንቱ የተረፈ ወንድ አጋጥሞሃል?። ታድያ ያ ወንድ በእራሱ ደስተኛ የነበረ ቢሆንም ይህ ሁሉ ነገሩን በአንዲት ሴት ውበት ቀይሮ ይወድቃል። በእሷም ተዋርዶ ይንበረከካል። ደካማነት እና ብሽቅነትም ከየአቅጣጫው ይከበዋል። ውድ ውድ ውስኪዎችን ንቆ እንዳልተወ በአፉ የርካሽ መጠጥ ጠረን፤ በእጁም የሲጋራ ቁሬ ተሸጉሮ ታየዋለህ። ፀጉሩ ተንጨባሮ፣ ልብሱ ቆሽሾና እራሱን ጥሎ በጎዳና ላይ ሲመላለስ ታስተውላለህ። በሚያፈቅራት ሴት ዓይኖች ውስጥ ያለው ፈተና፤ በውበቷ ላይ የተደበቀው ጨካኝ ስብዕና፤ ከስስ ከንፈሮቿ የወጡት ስል ቃላቶች ከወታደር ጠበ መንጃ በላይ የልቡን ደምስር በጥሶ የሚገባ መርዝ ነበራቸው!።

መከራ ማለት ወንድ ልጅ ዋጋውን ለማታውቅ ሴት ደስታውን እና ፍቅሩን መስዋዕት አድርጎ በምላሹ ክህደትን ሲቀበል ነው።


መከራ ማለት ሰው አእምሮውን እና ልቡን ማስማማት አቅቶት እራሱን ያጣ ለት ነው። የሚገርመው ግን ያ በስቃይ የተዳከመ ልብ የሚያፈቅረውን ሲያገኝ ይህን ሁሉ እረስቶ ይቅርታ ማድረጉ ነው። በ The hunchback of Notre-Dame መፅሐፍ ላይ አንድ ወንድ ለሚያፈቅራት ሴት ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለና በምላሹ ግን ያለውን ሁሉ በማጣት በተስፋ መቁረጥ ሲሞት እናያለን።

ሩሲያዊው ደራሲ Dostoevsky  White nights የሚለው ልቦለዱ ላይ የመጨረሻው ትዕይንት በዚህ መልኩ ነበር የዘጋው፦
“ለረጅም ጊዜ ቆይቻለሁ፤ እስከመጨረሻው ድረስ በአይኔ ላይ ያለውን መልክ ተከትዬ ጠፋሁ። አንድ ሰው ልቡን ከሌላኛው ሰው ጋር ቢቆራኝና የእሱ አለመሆኑን ሲገነዘብ ምን እንደሚሰማው አያችሁ አይደል?”


Vector Hugo
📚"The hunchback of Notre-Dame”
6