👍10😁8👎3
እኩይ ነኝ ከፊል ማንነቴን ያጣው። ፈቃደ-ሰብነቴን ለእርካታዬ የገበርኩ፤ አቦል ደንግባቴን በአጽናፍ እፆታ ላይ ያፈሰስኩ... ወጣት ጸደይነቴ በምድር ብራ የሆነ፤ እኩይ ነኝ የተሰጠኝ ሲሳይ ለማንም የተበነ!።
ም ን ድ ነ ኝ ¿
በሰማይ የምንቀዋለል ከርታታ ኮበብ ምሳሌ፤ በራሴ ጅራፍ 'ራሴን የምገርፍ የማልማር ከትናንት ቁስሌ። አስመሳይነት የዋጠኝ ለመኖር ብዬ ልክ እንደተርታ፤ ሰውን ሳይሆን እኔ እኔን በመርሳት ደዌ የተመታ . . .
ልቤ የሚያደላ ወደቆሰሉ ወደ ወደተወጉ፤
አንዳች የሌለኝ ብቻን የሆንኹህ መፃጉ...
@darktrut
ም ን ድ ነ ኝ ¿
በሰማይ የምንቀዋለል ከርታታ ኮበብ ምሳሌ፤ በራሴ ጅራፍ 'ራሴን የምገርፍ የማልማር ከትናንት ቁስሌ። አስመሳይነት የዋጠኝ ለመኖር ብዬ ልክ እንደተርታ፤ ሰውን ሳይሆን እኔ እኔን በመርሳት ደዌ የተመታ . . .
ልቤ የሚያደላ ወደቆሰሉ ወደ ወደተወጉ፤
አንዳች የሌለኝ ብቻን የሆንኹህ መፃጉ...
እ ኩ ይ : ነ ኝ!
@darktrut
👍4❤2🥰1
`` የሰዎች ተቀባይነት ባለህ ገንዘብ መጠን ላይ የተመሠረተ ነው። እና ድሀ ብትሆን ዝምታ ይሻልሃል ገንዘብ ካለህ ግን ዘና ብለህ አውራ ሁሉም ይሰማሃል፤ እባክህ በዚህ አትደነቅ ሞኝ እንኳን ገንዘብ ስላለው በመሃከላችን ግዙፍ ሆኖ ታየ። ``
-ዶይስቶቭስኪ
፦The house of the dead 📖
@darktrut
-ዶይስቶቭስኪ
፦The house of the dead 📖
@darktrut
❤8👍5
ማመን አንፈልግም እንጂ ሁላችንም ብቻችንን ነን፤ አብሮን የተወለደ የለም።
አብሮን የሚሞት ሰውም የለም።ሁልጊዜም አሸናፊዎች ብቸኝነትን የሚጋፈጡ ሰዎች ናቸው። ያለው አንድ ብቸኝነት ብቻ ነው። ሁላችንም አንድ የሆነና ግን በብዙ ቅርፅ የታየ የብቸኝነት መልኮች ነን።
@darktrut
👍8❤4
ባዶነት ከተሰማህ ደስ ይበልህ። ትክክለኛው ማንነትህ ነው ቤተሰብ ጓደኛ ገንዘብ ፍቅረኛ አለኝ ብለህ ካሰብክ እንዳትሸወድ ባዶ ነህ ከትክክለኛው ማንነትህ፣ከባዶነትህ ውጪ ላንተ ማንም የለህም ይህንን ስታቅ ትጠነክራለህ ስትፈጠር ብቻህን ነው ስትሞት ብቻህን ነው ።
@darktrut
ባዶነትህን ተቀበለው።
@darktrut
👍11
ድብብቆሽ እንጫወት?!እኔ ልብ ውስጥ ከተደበቅሽ አንቺን ማግኘት አይከብድም። ከራስሽ ቅርፊት ጀርባ ከተደበቅሽ ግን ማንም አንቺን በመፈለግ አይጠቀምም።
#ጂብራን_Khalil
@darktrut
#ጂብራን_Khalil
@darktrut
👍5❤1
እብድ ነህ " ለሚሉኝ አዎ ሆኖ መልሴ
ግራ ቢገባቸው ለእብደት መኮፈሴ
ከንፈር መጠው ሄዱ ከንፈር ስላቅ ከንፈር
ያሳፍራል እንዲህ በእበደት አለማፈር ?
አዎ እኔ እብድ ነኝ
ገደብ ያልከለለኝ
ድንበር ያልወሰነኝ
መንገድ ዳር የጣሉት የፌስታል ጌጠኛ
አዎ እኔ እብድ ነኝ...
ከረሳኝ የሰው ዘር የማይከዳን ውሻ አቅፌ ምተኛ።
p h o t o : Diogenes 📷
@darktrut
ግራ ቢገባቸው ለእብደት መኮፈሴ
ከንፈር መጠው ሄዱ ከንፈር ስላቅ ከንፈር
ያሳፍራል እንዲህ በእበደት አለማፈር ?
አዎ እኔ እብድ ነኝ
ገደብ ያልከለለኝ
ድንበር ያልወሰነኝ
መንገድ ዳር የጣሉት የፌስታል ጌጠኛ
አዎ እኔ እብድ ነኝ...
ከረሳኝ የሰው ዘር የማይከዳን ውሻ አቅፌ ምተኛ።
p h o t o : Diogenes 📷
@darktrut
❤7🔥1
‹‹ያየን ሁሉ ተሰናክለን የማናውቅ ይመስለው ዘንድ የተረጋጋን ዝም ብሎ የሚሄድ ሰው መሆን ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም። ማንም ምን ያህል እንደደከመን አያውቁም። በዝምታ ፈገግ በማለታችን እና የተስተካከለ ቁመናችንን አይተው ምን ያህል የድካም ዝርዝሮችን እንደተሸከምን ለማንም ጉዳዩ አይደለም።
በቃ አይረዱሃችሁም.. ሺህ ማይል እያሰብን የተራመድንበትን ነገር ብናወራው እነሱ አንድ እርምጃ ስላልተራመዱ አይሰማቸውም። በልባችን ውስጥ ያለውን የለሊት ሃሳቦች ሚሊዮን ጊዜ ብናስረዳ ልባቸውን አንዷን ሌሊት እንኳን አያንኳኳም። ግን ይህ ጥፋታቸው አይደለም በልምድና በቃላት መካከል ያለው ሰፊ እርቀት ነው።››
―አህመድ ካልድ ታውፊቅ
@darktrut
በቃ አይረዱሃችሁም.. ሺህ ማይል እያሰብን የተራመድንበትን ነገር ብናወራው እነሱ አንድ እርምጃ ስላልተራመዱ አይሰማቸውም። በልባችን ውስጥ ያለውን የለሊት ሃሳቦች ሚሊዮን ጊዜ ብናስረዳ ልባቸውን አንዷን ሌሊት እንኳን አያንኳኳም። ግን ይህ ጥፋታቸው አይደለም በልምድና በቃላት መካከል ያለው ሰፊ እርቀት ነው።››
―አህመድ ካልድ ታውፊቅ
@darktrut
👍6❤1
"Illusion of life"
ባዶህን ሊሞላህ ማንም አይመጣም።ነገርግን ሙላትህን ለመካፈል የሚመጡ ብዙዎች ናቸው። ይህ በህይወቴ የተማርኩት አስገራሚ ሃቅ ነው። የወዳጅነት እና የህይወት ከንቱነትን አጉልቶ ያሳያል።
@darktrut
ባዶህን ሊሞላህ ማንም አይመጣም።ነገርግን ሙላትህን ለመካፈል የሚመጡ ብዙዎች ናቸው። ይህ በህይወቴ የተማርኩት አስገራሚ ሃቅ ነው። የወዳጅነት እና የህይወት ከንቱነትን አጉልቶ ያሳያል።
@darktrut
👍10❤2🤝1
በነገራችን ላይ በአሁን ጊዜ ፈጣሪ በሰው አምሳል ወደምድር ወርዶ "እኔ ፈጣሪ ነኝ" ብሎ ቢናገር፤ በኀብረትና በጭካኔ የሚገድሉት ሃይማኖተኛ ነን የሚሉ ማኀበረሰቦች ነበሩ 🪓
መልካም በዓል ሃይማኖተኞች
@darktrut
👏6👍5❤2
የመጀመሪያዋ ወይም የመጨረሻዋ አልያም የእሷ ብቻ ላትሆን ትችላለህ። ካንተ በፊት አፍቅራለች እና እንደገና በፍቅር ወድቃለች። ግን አሁን ከወደደችህ ሌላ ምን ዋጋ አለው? እርሷ ፍጹም አይደለችም አንተም አይደለህም። ሁለታችሁም ፍጹም አትሆኑም። ግን አንድ ጊዜ እንኳ ልታስቅህ ከቻለች ሁለቴ እንዳታስብ። ሰው መሆንህን እና መሳሳትህን የምታምን ከሆነ ያዛት እና የምትችለውን ሁሉ ስጣት። ቅኔ አትቀኝልህም በእያንዳንዱ ቅጽበት አታስብልህም ነገር ግን ልትሰብረው እንደምትችል የሚያሳይ ድርሻ ትሰጥሃለች እሱም ልቧን ነው። አትጉዳት፣ አትቀይራት፣ እናም ከምትሰጠው በላይ አትጠብቅ። ትንታኔ ውስጥ አትግባ ስታስቅህ ሳቅ ስታስደስትህ በዝምታ ናፍቃት። ፍቅሯን ስትቀበል በሙሉ ልብህ ውደድ ምክንያቱም ፍፁም የምትባል ሴት ስለሌለች።
;-ቦብ ማርሌይ
@darktrut
ፍጹም የምትባል ሴት አትፈልግ፤ ነገር ግን አልሰማም በማለት ፍጹም የምትባል ሴት አገኘው ብለህ ስትመጻደቅ ፍጻሜህን ታቀርበዋለች 🙌🏽🙃;-ቦብ ማርሌይ
@darktrut
👍9👏1
ይሄ ሰው በየቀኑ በሟች ታሪክ ላይ የተመሰረተ Death story ጋዜጣ ላይ ያነባል። ም/ት ‹‹እኔና አንተ ብንለያይ እሞታለሁ›› ያለችውን ሴት ስም ፍለጋ..
እስካሁን አላገኛትም 🤗
@darktrut
እስካሁን አላገኛትም 🤗
@darktrut
👍6😁5😢1
‘‘መከራ ውስጥ ነህ ማለት የስኬት መንገድ አይደለም፤ ልትሰቃይ እና ልትሞትም ትችላለህ እንደማለት ነው!።’’
-ቶልስቶይ
❤4👍2
Desire detachment, and attachment The more you let go of your desire, the more you get linked to your presence
በመፈለግ ውስጥ ካለ ምኞት በተነጠልክ ቁጥር መሆን ውስጥ ወዳለ ምኞት ታድጋለህ፡፡ በመሆን ውስጥ ያለ ምኞት መሆን እንጂ ምኞት አይደለም።
@darktrut
በመፈለግ ውስጥ ካለ ምኞት በተነጠልክ ቁጥር መሆን ውስጥ ወዳለ ምኞት ታድጋለህ፡፡ በመሆን ውስጥ ያለ ምኞት መሆን እንጂ ምኞት አይደለም።
@darktrut
👍2❤1
በዙሪያችን ያሉ ነገሮች መዓዛቸውን እየቀየሩ እየደረቁና እየሞቱ፣ ትርጉም አልባ ብሎም ውበት የለሽ መስሎ ከተሰማን። ይህ ማመን አለብን እየጠወልግን ያለነው እኛ ነን!።
@darktrut
@darktrut
👍6