Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
"ኦሾ እንዲህ ይላል፡- 'ብቸኝነት ማለት የሌላ ሰው መኖር መናፈቅ ነው፤ ለብቻ መሆን ግን ራስን ማግኘት ነው።'
ብዙዎቻችን የምንሮጠው ወደ ሰዎች ነው፤ ምክንያቱም ራሳችንን ስለምንፈራ ነው። ከሌላ ሰው ጋር ፍቅር ከመጀመራችሁ በፊት ከራሳችሁ ጋር ፍቅር ያዙ። ራሱን መውደድ የማይችል ሰው ሌላውን መውደድ አይችልም። ፍቅር መጋራት እንጂ መለመን አይደለም!!


12👏1
ኢትዮጵያ ላይ ሁለት አይነት ወንድ አለ የሚያመነዝርና የማመንዘር እድሉን ያላገኘ!

:- በዕውቀቱ ስዩም
👍10👎95🤣2🤔1
Dark truth pinned «ጥምቀት ሃይማኖታዊ በአል ነው concrete or festival እደልም!!!»
Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
በዚህ ዘመን ሴቱ የገንዘብ እስረኛ ወንዱ የሴት እስረኛ ሆኗል ፤ ህልሙ ፣ ቅዠቱ ፣ ደስታው.. ሙሉ ሴሰኝነት፡ሴት ሆኗል ራስህን አክብር፡ግዛ ወንድ ሁን በፈጣሪህ አምሳያ የተፈጠረክ ፍጡር ገዢ ነህ!!!!! ውሎህ እና ሀሳብህ ነው ቅዠትህ እና ህልምህ የሆነብህ!!
ራስህን አክብር!!! ራስህን ግዛ!!!
12🔥2👍1
Dark truth
"በንጽሕና ለመኖር እየታገለ በሚወድቅ ሰው ላይ እግዚአብሔር አያዝንበትም"
ወድቆ ያየኸው ያ ሰው ኃጢአትን ወዶ ሳይሆን ጸሎት ትቶ ነው ጸልይለት እንጂ አትፍረድበት...🙌
6👍3🔥3
አንዳንድ ታሪኮችን ከህይወቴ መዝገብ አልሰረዝኳቸውም፤ ይልቅ ከመሃል ቀድጄ ጣልኳቸው!።

       
👍117
ቡዛየው ደምሴ

        ታዘዘኝ ትዝታ🎶🎶

👌👌
7🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ.. ልወድሽ አልፈልግም ፡ ላውቅሽ ነው ምፈልገው!
የልብሽን ጥልቅ ክፍል መድረስ ፈልጋለው ፡ ብርሀኑንም ሆነ ጨለማውን ጎንሽን ሁሉንም መውደድ ፈልጋለው!!
ሁሉንም የቀድሞ ስሪቶችሽን አይቼ መውደድ ፈልጋለው ።
7
ድሮም ኳስ ሀጥያት ነው 😡😡😡😡😡😡😡
😁18💔8🤣7
#100% true
13😢5
በድንገት ለመጣ ብርሃን ብለን እድሜ ልክ ሲቀልጥ የነበረውን ሻማ እንዳናጣ
10👍3👏3
ክብርህን ከራስህ ላይ ፤ ልብህን ከእግርህ በታች አድርግ። የቆየው እንዲቆይ የሄደውም በዛው ይቅር በፍጹም ወደ ኋላ እንዳታይ መገኘትህ የሆነ ነገር ቢሆንም ክብርህ ግን ሁሉ ነገርህ ነው!!!!!!
🔥172
#100% true
👍126🤝3🔥1👏1
Let me tell u a dark truth/secret

ካላችሁ ወዳጆች በሙሉ በጣም እንደ ራሳችሁም የቀረበም ቢሆን በትዉዉቅ ከምታምኑት ሰዉ ..ከመቶ 2% ብቻ ነዉ ትክክለኛ ዕድሉን ካገኘ እናንተን የማይሸጣችሁ ...think of it ሁሉም ሰዉ መኖር ይፈልጋል መለወጥ ይፈልጋል ፣ አቋራጭ ደሞ ይፈልጋል ... so ይሄ አቋራጭ በአንተ/ቺ በኩል ከመጣ why would they refuse and not carry on their life without you ?? ትንሽ ፀፀት ነዉ ዋጋዉ . (would you choose your friend more than ur wildest dream?)

Even your closest friends can pay you as the price asked for their salvation ..(its a human logic) ..infact ብዙ ቅርብ ብላችሁ የምታስቧቸዉ ሰዎች እንድትበልጧቸዉ አይፈልጉም ...የናንተ success የነሱን ባዶነት ነዉ የሚያጎላባቸዉ ...ባይጥሏችሁ እንኳን ስትወድቁ የሚደሰቱ ብዙ የማትጠብቋቸዉ ሰዎች አሉ ( its an evil world)

im not saying this exact situation will always happen in real life like movies ...but i tell u በጣም ልበ ንፁህ እና መንፈሰ ጠንካራ ሰዉ ብቻ ነዉ በእናንተ በምንም መልኩ የማይደራደረዉ ...the rest is a matter of opportunity .

በዚ ሰበብ ቅርርብን መጥላት ባያስፈልግም ግን የሰዉን እና የእሳትን ባህሪ በመረዳት ከብዙ heartbreak መዳን ይቻላል...
- ሰዎችን እንደምትበልጧቸዉ እንዲሰማቸዉ አታድርጉ
- የቅርብ ሰዉ ቢከዳችሁ ዉስጣችሁ አይሰበር ፣ ቀድሞ መጠበቅ እና መዘጋጀት is a way of survival
- "Always perpare for the worst so when it happens you will deal with it with ease ."(Floki)
Use this info & ሰዉን በጥበብ አቅርብ
6😢5
Dark truth pinned a photo
`` ሰዎች ብርቱዎችን ይጠላሉ ይታዘዛሉ፤ ደካሞችንም ይወዳሉ ይንቋቸዋልም! ``  

  :- Dostoevsky
8👍5💔4
"ያልተመረመረ ሕይወት ዋጋ የለውም"
ሶቅራጥስ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፦ "ያልተመረመረ ሕይወት ለሰው ልጅ መኖር አይገባውም።" ብዙዎቻችን በየቀኑ እንሮጣለን፤ ግን ወዴት? ለምን? መድረሻችንስ የት ነው? ብዙ ጊዜ የምንኖረው ማህበረሰቡ በሰጠን "ካርታ" ላይ እንጂ የራሳችንን መንገድ ቀደን አይደለም። ጥያቄው፦ ዛሬ የምታደርጋቸው ነገሮች የራስህ ምርጫዎች ናቸው ወይስ ልማዶች? መልእክቱ፦ ቆም ብለህ ማንነትህን ካልጠየቅክ፣ የሌላ ሰው ታሪክ ተዋናይ ሆነህ ትቀራለህ።
👏76👍3🤔2
Dark truth
ያ የብቸኝነት ስሜት የመገለል፣ ሰው የመናፈቅ ስሜት፤ ከፈጠሪ እርቆ ማንነትን እየወቀሱ አዕምሮን በጸጸት ማድከም፤ ከራስ መጉደል ጉድለቱም ሀዘን የሞላው ባዶነት መሸከም፤ ብቸኛ ሆይ እግሮችህን ወደ ደረትህ አጣብቀ ስጋ የራቀው አካልህን በደንብ አድረገህ እቀፈው፤ በጸጥታ በዝምታ መታገልህን አቁምና ተኛ!። @darktrut
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም የሞቴን ክብረ በዓል እያከበርኩ ነው። ቀን በቀን ቀስ በቀስ እየሞትኩ ነው። አሞኛል አዎ ታምሚያለሁ። ቁስሌን መልሼ መላልሼ እልጣለሁ። እንደማልድን አውቃለሁ፤ ነገር ግን አንድ ቀን አልጋዬ ላይ ደርቄ እንደምገኝ በቁም እያለው እመሰክራለሁ።

የማወርሰው ንብረት የለኝም፤ የምጠብቀው ገነት የለም!። እንዲህ ያለህ ህመም ከሚገድለኝ ሞት በላይ ያማል። ለነፍስም ለሥጋም አለመሆን ከአፈር የተጣላ ከሰማይ ተባሮ በዓየር እንደተበተነ የእሳት ብናኝ ነው።

አንባቢዬ ሆይ እያመመኝ ነው የምጽፈው ስታነብ ከዳንክ የሌለኝን ፈውስ ነው የሰጠውህ። እኔው በገዛ እጄ  ባመጣውት የውስጥ ደዌ ተመትቻለሁ። ያነበብከው የሚያስቅ ከሆነም ይህንን እወቅ፤ እጅግ በጣም በሃዘን ተውጫለሁ!።

   
👍3💔3👎1
#100% true
👍76👏4👎2