Dark truth
እራሱን ያላገኘን ሰው ማን ይፈልገዋል?! ከራሱ ጋር ያልታረቀ ሰው ማንም አይቀርበውም። ራሳቹን አግኙ ገንቡ!!
`` እራስህን አግኝ፤ አለበለዚያ እራሳቸውን በማያውቁት በሌሎች ሰዎች አስተያየት ላይ ጥገኛ ትሆናለ!። ``፦ Osho
❤6👍5
Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
በዚህ ዘመን ሴቱ የገንዘብ እስረኛ ወንዱ የሴት እስረኛ ሆኗል ፤ ህልሙ ፣ ቅዠቱ ፣ ደስታው.. ሙሉ ሴሰኝነት፡ሴት ሆኗል ራስህን አክብር፡ግዛ ወንድ ሁን ፤ በፈጣሪህ አምሳያ የተፈጠረክ ፍጡር ገዢ ነህ!!!!! ውሎህ እና ሀሳብህ ነው ቅዠትህ እና ህልምህ የሆነብህ!!ራስህን አክብር!!! ራስህን ግዛ!!!
❤12🔥2👍1
Dark truth
"በንጽሕና ለመኖር እየታገለ በሚወድቅ ሰው ላይ እግዚአብሔር አያዝንበትም"
ወድቆ ያየኸው ያ ሰው ኃጢአትን ወዶ ሳይሆን ጸሎት ትቶ ነው ጸልይለት እንጂ አትፍረድበት...🙌
❤6👍3🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ.. ልወድሽ አልፈልግም ፡ ላውቅሽ ነው ምፈልገው!
የልብሽን ጥልቅ ክፍል መድረስ ፈልጋለው ፡ ብርሀኑንም ሆነ ጨለማውን ጎንሽን ሁሉንም መውደድ ፈልጋለው!! ሁሉንም የቀድሞ ስሪቶችሽን አይቼ መውደድ ፈልጋለው ።
❤7
Let me tell u a dark truth/secret
ካላችሁ ወዳጆች በሙሉ በጣም እንደ ራሳችሁም የቀረበም ቢሆን በትዉዉቅ ከምታምኑት ሰዉ ..ከመቶ 2% ብቻ ነዉ ትክክለኛ ዕድሉን ካገኘ እናንተን የማይሸጣችሁ ...think of it ሁሉም ሰዉ መኖር ይፈልጋል መለወጥ ይፈልጋል ፣ አቋራጭ ደሞ ይፈልጋል ... so ይሄ አቋራጭ በአንተ/ቺ በኩል ከመጣ why would they refuse and not carry on their life without you ?? ትንሽ ፀፀት ነዉ ዋጋዉ . (would you choose your friend more than ur wildest dream?)
Even your closest friends can pay you as the price asked for their salvation ..(its a human logic) ..infact ብዙ ቅርብ ብላችሁ የምታስቧቸዉ ሰዎች እንድትበልጧቸዉ አይፈልጉም ...የናንተ success የነሱን ባዶነት ነዉ የሚያጎላባቸዉ ...ባይጥሏችሁ እንኳን ስትወድቁ የሚደሰቱ ብዙ የማትጠብቋቸዉ ሰዎች አሉ ( its an evil world)
im not saying this exact situation will always happen in real life like movies ...but i tell u በጣም ልበ ንፁህ እና መንፈሰ ጠንካራ ሰዉ ብቻ ነዉ በእናንተ በምንም መልኩ የማይደራደረዉ ...the rest is a matter of opportunity .
በዚ ሰበብ ቅርርብን መጥላት ባያስፈልግም ግን የሰዉን እና የእሳትን ባህሪ በመረዳት ከብዙ heartbreak መዳን ይቻላል...
- ሰዎችን እንደምትበልጧቸዉ እንዲሰማቸዉ አታድርጉ
- የቅርብ ሰዉ ቢከዳችሁ ዉስጣችሁ አይሰበር ፣ ቀድሞ መጠበቅ እና መዘጋጀት is a way of survival
- "Always perpare for the worst so when it happens you will deal with it with ease ."(Floki)
Use this info & ሰዉን በጥበብ አቅርብ

❤6😢5