Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ግን በዚህ ግዜ ፍቅርን የተረዳ ይኖር ይሆናል?? ፍቅር ምንድን ነው???
👍6💔5👎3🤔2
Dark truth
ሴጣን ሲፈትንህ ሴትን ይልክብሀል .. ጠንክር በፈተና እንዳትውድቅ
ወንድሜ ሆይ ሴት ማሳደድ ትተህ ስራህን ስራ ፤ ካልሰራህ መኖር እራሱ ስራ ይሆንብሀል..
5👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁንም ስላንተ ምታስብ ነዋ ሚመስልህ ቱ🙊
🤣12😁2
ወዳጅነትህን ለወዳጆችህ ግለጽላቸው እንዲሁም ጠላትነትህን ለጠላቶችህ ግለጥባቸው፡፡ ከተሰወረ ፍቅር የጎላ ጠብ ይሻላልና፡፡

📖 አንጋረ ፈላስፋ
👍63👏1
እራሱን ያላገኘን ሰው ማን ይፈልገዋል?! ከራሱ ጋር ያልታረቀ ሰው ማንም አይቀርበውም። ራሳቹን አግኙ ገንቡ!!
11
ልክ ስትሞት እንደሞትክ አይታወቅህም። ስለዚህ አትጎዳም ፤ ዘመድ ወዳጆች ግን በመሞትህ ያዝናሉ። ገባህ!!
ደደብ ስትሆንም እንደዛው ነው!!!
6😁4👍2🔥2🤣2👏1
ተስፋ አትቁረጡ፣ ሕይወት ከየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም
ጊዜ ውብ ለውጥ ልታመጣ ትችላለች.!

መልካም ቀን ይሁንላቹህ
8👏4🤝2👍1
“ዝምታ ያስፈልገኛል፡፡ ብቻዬን ሰላማዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰው ብሆንና ሁሉም ነገር በእጄ ስር ቢቀመጥ አለምን በጠቅላላ  በአንድ ሳንቲም ለመሸጥ ዝግጁ ነኝ። ይልቅስ ለእኔ ዋጋ ያለው ነገር ብቸኝነት ነው። ስለዚህ ብቻዬን ተውኝ። በእሱ ውስጥ ያለው ሰላም በዋጋ የማይተመን ትርጉም ተሸክሟል።”

                     ―ዶይስቶቭስኪ
11
Dark truth
እራሱን ያላገኘን ሰው ማን ይፈልገዋል?! ከራሱ ጋር ያልታረቀ ሰው ማንም አይቀርበውም። ራሳቹን አግኙ ገንቡ!!
`` እራስህን አግኝ፤ አለበለዚያ እራሳቸውን በማያውቁት በሌሎች ሰዎች አስተያየት ላይ ጥገኛ ትሆናለ!። ``

፦ Osho
6👍5
📚 አምስት - ስድስት -ሰባት..
ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር
7🔥3
"ኦሾ እንዲህ ይላል፡- 'ብቸኝነት ማለት የሌላ ሰው መኖር መናፈቅ ነው፤ ለብቻ መሆን ግን ራስን ማግኘት ነው።'
ብዙዎቻችን የምንሮጠው ወደ ሰዎች ነው፤ ምክንያቱም ራሳችንን ስለምንፈራ ነው። ከሌላ ሰው ጋር ፍቅር ከመጀመራችሁ በፊት ከራሳችሁ ጋር ፍቅር ያዙ። ራሱን መውደድ የማይችል ሰው ሌላውን መውደድ አይችልም። ፍቅር መጋራት እንጂ መለመን አይደለም!!


12👏1
ኢትዮጵያ ላይ ሁለት አይነት ወንድ አለ የሚያመነዝርና የማመንዘር እድሉን ያላገኘ!

:- በዕውቀቱ ስዩም
👍10👎95🤣2🤔1
Dark truth pinned «ጥምቀት ሃይማኖታዊ በአል ነው concrete or festival እደልም!!!»
Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
በዚህ ዘመን ሴቱ የገንዘብ እስረኛ ወንዱ የሴት እስረኛ ሆኗል ፤ ህልሙ ፣ ቅዠቱ ፣ ደስታው.. ሙሉ ሴሰኝነት፡ሴት ሆኗል ራስህን አክብር፡ግዛ ወንድ ሁን በፈጣሪህ አምሳያ የተፈጠረክ ፍጡር ገዢ ነህ!!!!! ውሎህ እና ሀሳብህ ነው ቅዠትህ እና ህልምህ የሆነብህ!!
ራስህን አክብር!!! ራስህን ግዛ!!!
12🔥2👍1
Dark truth
"በንጽሕና ለመኖር እየታገለ በሚወድቅ ሰው ላይ እግዚአብሔር አያዝንበትም"
ወድቆ ያየኸው ያ ሰው ኃጢአትን ወዶ ሳይሆን ጸሎት ትቶ ነው ጸልይለት እንጂ አትፍረድበት...🙌
6👍3🔥3
አንዳንድ ታሪኮችን ከህይወቴ መዝገብ አልሰረዝኳቸውም፤ ይልቅ ከመሃል ቀድጄ ጣልኳቸው!።

       
👍117
ቡዛየው ደምሴ

        ታዘዘኝ ትዝታ🎶🎶

👌👌
7🔥3