ትዳር/ጋብቻ ፤ ፍቅረኛችን ነገ እንዳትከዳን ስለምንፈራ በማህበረሰብ እና በሕግ ፊት ውል እንፈርማለን ፤ ፍፁም አስቀያሚና ዘግናኝ ነገር ነው፡፡ ፍቅርን ወደ ውል መለወጥ፣ ህግን ከፍቅር ማስቀደም ማለት፣ ማህበረሰብን ከራስህ ህልውና ማስቀደም ማለት ነው። የፍርድ ቤቶችን የጦር ሠራዊቱን፣ የፖሊሲንና የዳኞችን ከለላ በመሻት ጥምረታችሁን የተረጋገጠ ለማድረግ መጣር ማለት ነው፡፡
ነገ ጠዋት ማንም አያውቅም፡፡ ፍቅር እንደነፉስ ሽውታ ሆኖ ድጋሚ ታገኘው ይሆናል፣ ፈጽሞ ላይመጣም ይችላል።
❤4🤔3👍2🔥2😁1🤬1
Dark truth pinned «ሁሌም አውቀክም ቢሆን ለቀልድም እንኳን ቢሆን በራስክ ላይ መጥፎ ንግግሮችን አትናገር ሳታስበው እራስክ ያልከው ነገር ተብትቦክ ታገኘዋለክ። ሁሌም መልካምን ቃል ዝራ። @darktrut»
Dark truth
ሴጣን ሲፈትንህ ሴትን ይልክብሀል .. ጠንክር በፈተና እንዳትውድቅ✊
ወንድሜ ሆይ ሴት ማሳደድ ትተህ ስራህን ስራ ፤ ካልሰራህ መኖር እራሱ ስራ ይሆንብሀል..
❤5👍5
ወዳጅነትህን ለወዳጆችህ ግለጽላቸው እንዲሁም ጠላትነትህን ለጠላቶችህ ግለጥባቸው፡፡ ከተሰወረ ፍቅር የጎላ ጠብ ይሻላልና፡፡
📖 አንጋረ ፈላስፋ
👍6❤3👏1
Dark truth
እሱ አፍቃሪዋ ነበር የሚንሰፈሰፍላት ሲወዳት ምንም ነገሯን የማይተውላት ለሁሉ ነገሯ የሚንበረከክላት.....ለሷ ግን ተራ እፍሪዋ ነበር እንደውም ቁጥር ነበር ከአፍቃሪዎቿ ኮታ ተርታ የሚመደብ አለምን የሚመዝንበት ሚዛኖቹ ከእጁ ላይ አልቀው እሷው ብቻ ነበረች መመዘኛው ሁሉን ነገር ከእሷ አንፃር ነበር የሚያየው አለምን የሚታዘበው.....አለም ሙሉ ነበረች መመዘኟዎቹ ብዙ ነበሩ ቤተሰቧ : ጓደኞቿ : ስኬቷ…
ሰክሬ ተንዘላዝዬ አብሬሽ ሳድር የቫይረሱ ተጠቂ ስለሆንኩ በለጋህ እድሜህ አልቀጭህም ብለሽ በየ፡ዙሩ ኮንዶ* እያጠለቅሽ አብረሽኝ ያደርሽው ልጅ መቼም አረሳሽም ባለውለታዬ ነሽ!! የኔ መልዐክ ከየት ላግኝሽ? ላምጣሽ? ጠፋሽብኝ እኮ!😖 ራሴን አጣውብሽ!#እውነተኛ_ታሪክ
@darktrut
😢5❤3🤬3💔2😭2🤔1
ተስፋ አትቁረጡ፣ ሕይወት ከየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም
ጊዜ ውብ ለውጥ ልታመጣ ትችላለች.!
መልካም ቀን ይሁንላቹህ
❤8👏4🤝2👍1
Dark truth
ሴት ሁኚ!!! ሴትነትሽ ልብ አቶ ፆታ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ሴት ሆኖ ሴት መሆን ቀላል እንዳይመስልሽ ፅጌሬዳ ከማማሯ በላይ እሾህ ማብቀሏ ጠቅሟታል be care full ዛሬ አንገቱን ደፍቶ ያኖረሽ አባትሽ የማንም መጫወቻ እንድትሆኚ አይደለም ዛሬ የምትሰሪው ነገ የልጆችሽን አንገት ዝቅ እንደማያደርግ እራስሽን በሚስጥር ጠይቂ ልክ "እንደ እናትሽ ልባም ሁኚ" "ለሁሉም ጊዜ አለው"
ሴት ሁኚ!! ሴትነትሽ በስም እንዳይቀር! ገንዘብ እንዳይገዛሽ ራስሽን አክብሪ !! ያለዛ ሁሌ እንደባከንሽ ሳታርፊ እድሜሽ ያልቃል ፤ ተሰብሰቢ ራስሽን አክብሪ! ምድር ላይ ሁሉም ነገር ግዝያዊ ነው ።
❤12
Dark truth
እራሱን ያላገኘን ሰው ማን ይፈልገዋል?! ከራሱ ጋር ያልታረቀ ሰው ማንም አይቀርበውም። ራሳቹን አግኙ ገንቡ!!
`` እራስህን አግኝ፤ አለበለዚያ እራሳቸውን በማያውቁት በሌሎች ሰዎች አስተያየት ላይ ጥገኛ ትሆናለ!። ``፦ Osho
❤6👍5
Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
በዚህ ዘመን ሴቱ የገንዘብ እስረኛ ወንዱ የሴት እስረኛ ሆኗል ፤ ህልሙ ፣ ቅዠቱ ፣ ደስታው.. ሙሉ ሴሰኝነት፡ሴት ሆኗል ራስህን አክብር፡ግዛ ወንድ ሁን ፤ በፈጣሪህ አምሳያ የተፈጠረክ ፍጡር ገዢ ነህ!!!!! ውሎህ እና ሀሳብህ ነው ቅዠትህ እና ህልምህ የሆነብህ!!ራስህን አክብር!!! ራስህን ግዛ!!!
❤12🔥2👍1
Dark truth
"በንጽሕና ለመኖር እየታገለ በሚወድቅ ሰው ላይ እግዚአብሔር አያዝንበትም"
ወድቆ ያየኸው ያ ሰው ኃጢአትን ወዶ ሳይሆን ጸሎት ትቶ ነው ጸልይለት እንጂ አትፍረድበት...🙌
❤6👍3🔥3