ምንም ግዜ ቢፈጅ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል! አንድ በ አንድ ይከፍላታል ፤ ሁሉም ሰው እዳ አለበት አንድ ቀን ሚከፍለው!!!!!
❤9
“በዚህ ዓለም ላይ ደስተኛና ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉን ሶስት ቁልፍ ነገሮች ቢኖሩ . . ደደብነት፣ ራስ ወዳድነትና ስለትርፍ ማሰብ ነው። ቢሆንም አስታውሱ የመጀመርያው master key ነው።”
:- ጉስታቭ ፍሎበርት
😁11👍5
Dark truth
“ሌሎች እናንተ ሳትኖሩ በፊት ብቻቸውን ኖረዋል፤ ወደፊትም ያለእናንተም ይኖራሉ። የሆነ ሰው የሚፈልግን ይመስላችኋል? ዳቦ አይደላችሁም፤ ውሃ አይደላችሁም ማንም አይፈልጋችሁም” 🫤 ―ማክሲም ጎርኪ
ባዶነት ከተሰማህ ደስ ይበልህ ። ትክክለኛው ማንነትህ ነው ቤተሰብ ጓደኛ ገንዘብ ፍቅረኛ አለኝ ብለህ ካሰብክ እንዳትሸወድ ባዶ ነህ ከትክክለኛው ማንነትህ፣ከባዶነትህ ውጪ ላንተ ማንም የለህም ይህንን ስታቅ ትጠነክራለህ ባዶነትህን ተቀበለው።
🔥8❤2🤝2👍1
#Habesha_Mentality
ካልታማህ ተረስተሃል ማለት ነው...፤ ...አንዱ ለቀስተኞች እንዳይራቡ በማሰብ ተሯሯጦ ውሃ እና ምግብ ሲያመጣላቸው፤ እየበሉ ምን ያህል ደስ ብሎት ነው ተሯሯጦ ምግብ የሚያመጣለን ኤሄ ክፉ አሉ ይባላል።
🤣12😁5❤1🤝1
Dark truth
“ጭንቅላቴን አሳርፌ በምቾት እና በአስተማማኝ ሁኔታ የምተኛበት ብቸኛው ቦታ የእናቴ ጭን ነው።” ―ቮልቴር
“እንደሌሎች ልጆች አልነበርኩም፤ ሲከፋኝ ከእናቴ እቅፍ ይልቅ ወደ አልጋዬ መሄድ እመርጣለሁ..”
—ቫን ጎግ
💔4❤3😭3
Dark truth
....አዳም የበሰበሰ በለስ ውጦ ከዚህች ኤደን ነው ያወጣን? ወደ ሞት ወደ ጦርነት ወደ ደም ወደ አርበኝነት ወደ ባንዳነት? 😕😕……. ያቺ ሴት ያቺ ቂልና ቀልቃላ ሴት፡፡ ያቺ ሄዋን የምትባል ሀጠራው!...... ህማማትና በገና /Book Excerpt #አዳም_ረታ
ሴት ሁኚ!!!
"ለሁሉም ጊዜ አለው"
ሴትነትሽ ልብ አቶ ፆታ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ሴት ሆኖ ሴት መሆን ቀላል እንዳይመስልሽ ፅጌሬዳ ከማማሯ በላይ እሾህ ማብቀሏ ጠቅሟታል be care full ዛሬ አንገቱን ደፍቶ ያኖረሽ አባትሽ የማንም መጫወቻ እንድትሆኚ አይደለም ዛሬ የምትሰሪው ነገ የልጆችሽን አንገት ዝቅ እንደማያደርግ እራስሽን በሚስጥር ጠይቂ ልክ "እንደ እናትሽ ልባም ሁኚ"
"ለሁሉም ጊዜ አለው"
❤8🔥4👍3