Dark truth
520 subscribers
178 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ማንም ሰው እግዚአብሔር ፊት ተንበርክኮ የሚያለቅስበት ምክንያት አትሁን።!
👏18😢3👍2
ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ክብርም ይሄዳል ነገር ግን ተመልሶ አይመጣም ክብራቹን ጠብቁ!!!!
🤝8👏6👍1
ዋ ዘንድሮ
ቴዲ አፍሮ
The most beautiful word of love in the world
ሌባዬዬ🤌❤️
🔥31
አየኸው ያን ሰማይ ሊመሽ ሲል እንዴት እንደሚያምር። ልክ እንደዛ ያለህ ነው የሰው ልጅ ትርጉም የሚገባህ ልታጣው ስትደርስ ነው፤ ግን ደግሞ የሚያሳዝነው የእኔነትን ዋጋ የምትረዳው እራስህን ካጣኸው በኋላ ነው።
😢104🔥4👍1
#100% true
👍13
✎..."ብቻህን ላለመሆን ብለህ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ህብረት አታድርግ!
7👍5👏5
Dark truth pinned a photo
#100% true
😁42
ጭቃ መሀል ደረቅ ሆነህ ከተገኘህ ሁሉም እየረገጠህ ያልፋል !!
👍73🤝3🔥1
#100% true
💔43👍1
“ጭንቅላቴን አሳርፌ በምቾት እና በአስተማማኝ ሁኔታ የምተኛበት ብቸኛው ቦታ የእናቴ ጭን ነው።”

                  ―ቮልቴር
15
እናት ሁሉ ነገር ናት እናታቹን ውደዱ አክብሩ.. ቡሀላ ናፍቆት ፀፀት...!😣😞
9😢3👍2💔2
#100% true
👍61🔥1👏1
ምንም ግዜ ቢፈጅ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል! አንድ በ አንድ ይከፍላታል ፤ ሁሉም ሰው እዳ አለበት አንድ ቀን ሚከፍለው!!!!!
9
“ምንም የማይሰጥ ምንም አያገኝም። ትልቁ መከራ መፈቀር ሳይሆን አለማፍቀር ነው!።”

            ―አልበርት ካሙ
12😢3👍2🔥2
«ከአሁን በኋላ ህይወቴን የመቀየር ፍላጎቴ ተሟጦ አልቋል። ምንአልባት  ዘመኑ አልፎብኛል። በተለይም የኖርኩትን እድሜ ወደኋላ መለስ ብዬ ሳስበው በጣም ነው የምጸየፈው!። እኔ ሌት እና ቀን የምሰራ ከንቱ ባሪያ ነኝ። ይህ ሁሉ በወሩ መጨረሻ ለመኖር የሚያበቃ አነስተኛ ገንዘብ ለማግኘት ነው። አሁን ያለውበት ሁኔታ ይሄን ይመስላል። ታድያ ሰው ከጊዜ ወደ ጊዜ ህይወቱን በምሬት መራገሙ ትክክል አይደለምንህ?»

― ዶስቶይቭስኪ
9😢4👍2
“በዚህ ዓለም ላይ ደስተኛና ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጉን ሶስት ቁልፍ ነገሮች ቢኖሩ . . ደደብነት፣ ራስ ወዳድነትና ስለትርፍ ማሰብ ነው። ቢሆንም አስታውሱ  የመጀመርያው master key ነው።”

:- ጉስታቭ ፍሎበርት
😁11👍5
#100% true
👍8😢53🔥1
Dark truth
“ሌሎች እናንተ ሳትኖሩ በፊት ብቻቸውን ኖረዋል፤ ወደፊትም ያለእናንተም ይኖራሉ። የሆነ ሰው የሚፈልግን ይመስላችኋል? ዳቦ አይደላችሁም፤ ውሃ አይደላችሁም ማንም አይፈልጋችሁም” 🫤         ―ማክሲም ጎርኪ
ባዶነት ከተሰማህ ደስ ይበልህ ። ትክክለኛው ማንነትህ ነው ቤተሰብ ጓደኛ ገንዘብ ፍቅረኛ አለኝ ብለህ ካሰብክ እንዳትሸወድ ባዶ ነህ ከትክክለኛው ማንነትህ፣ከባዶነትህ ውጪ ላንተ ማንም የለህም ይህንን ስታቅ ትጠነክራለህ ባዶነትህን ተቀበለው።
🔥82🤝2👍1
#Habesha_Mentality
ካልታማህ ተረስተሃል ማለት ነው...፤ ...አንዱ ለቀስተኞች እንዳይራቡ በማሰብ ተሯሯጦ ውሃ እና ምግብ ሲያመጣላቸው፤ እየበሉ ምን ያህል ደስ ብሎት ነው ተሯሯጦ ምግብ የሚያመጣለን ኤሄ ክፉ አሉ ይባላል።
🤣12😁51🤝1