ልብ ሲሻክር እና ሲራራቅ የሚዋደደ ሰዉ የሚያወራው ሁሉ ፡ አሸዋ ያለው ቆሎ የተራበ ሰው አፍ ዉስጥ እንደ መጨመር ይሆናል። ወይ አይቆረጥሙት ወይ አይተፉት።
📚 የተቆለፈበት ቁልፍ
❤5👍4🔥1
በስኬት መንገድ እንድትጓዝ መንገድ ያሳየህን ሰው መቼም እንዳትረሳው!!!!!!
Credit :- ለነዛ ሰዎች አረሳቹም መቼም! ይህንንም እንደምታዩት አቃለው☺️
❤8👍4🔥3
ምንም ግዜ ቢፈጅ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል! አንድ በ አንድ ይከፍላታል ፤ ሁሉም ሰው እዳ አለበት አንድ ቀን ሚከፍለው!!!!!
❤9