Dark truth
520 subscribers
177 photos
12 videos
እንኳን ለሞት ቀርቶ ዝምታ ለዋጠው ለኑሮም አልሰጋን አፈር ለሚያስጌጠው!!
Download Telegram
ለ አንደበታችን ብቻ ሳይሆን ለ ልባችንም ፣ ለ ጆሯችንም ፣ ለ አይናችንም ልክ እናበጅለት ፤ "ልካችንን እንወቅ ጆሮም አይንም ልብም ለባለቤቱ ባዳ ነው"🥲
11
#100% true 👌
😁10🤔2
ከመንገድ ላይ ወድቆ ነው ያገኘውት በጣም ደስ ስላለኝ አጋራዋቹህ ...ሁላቹም ለእህቶቻቹ ማጋራት ትችላላችሁ መልካም ቀን ☺️
10
#100% true
😁105👍2👎1
“ደስተኛ አለመሆንን ለምደን ከተስፋ መቁረጥ ጋር ስንስማማ፤ ደስታ ስሜታችንን ለመረበሽ ብቅ ይላል..”


                   ―በርናንድ ሾው
🤔4😢3💔3😭1
“ሌሎች እናንተ ሳትኖሩ በፊት ብቻቸውን ኖረዋል፤ ወደፊትም ያለእናንተም ይኖራሉ። የሆነ ሰው የሚፈልግን ይመስላችኋል? ዳቦ አይደላችሁም፤ ውሃ አይደላችሁም ማንም አይፈልጋችሁም” 🫤


       
―ማክሲም ጎርኪ
4👎3🤔3
ለምን ግን የወደድነውን ለመኖር፣ለመናገር ፈራን?

የምንወዳቸው ሰዎች የወደድነው እንደማይወዱልን ማነው የነገረን?
አይምሮአችን በምንወዳቸው ሰዎች ስም የደገመብን ድግምት ሊኖር አይችልም?
#Soul ፊልም ላይ እናቱን መከራከር ትቶ ስለ ሒወቱ ደስተኛ አለመሆን በፍቅር ሲያወራት እሺ ብላ አትሒድ ብላ የምትከለክለው ኮንሰርት ላይ ተመልካች ሆና ትገኛለች።

አንድ ጓደኛዬ የእናቱን ስም በግብዳው ክንዱ ላይ ተነቅሷል። ለእናቴ ነው ምኖረው ብሎ ምሏል። ለእናቱ እንደሚገድል ሲናገር አይኖቹ አይርገበገብም። እንጀራ አባቱ እንኳ ቢሆን

የሆነ ቀን ግን ምን ትላለች እናት..
"በመሀከላችን አትግባ"

ደነገጠ። ሊመታት ሁሉ አማረው። ለምን እንደሚኖር ጠፋው!

Soul የራስህ ናት 🧡
10😢1
😭5👍3💔3
ወንድሜ ሆይ
በምድር ላይ ፈጣሪ ከሰጠህ ትልቁ ትልቁ ስጦታህ ወንድምህ ነው ጠብቀው!!!
12🔥1
4👍4
....😶
5😢4
Dark truth pinned a photo
ልብ ሲሻክር እና ሲራራቅ የሚዋደደ ሰዉ የሚያወራው ሁሉ ፡ አሸዋ ያለው ቆሎ የተራበ ሰው አፍ ዉስጥ እንደ መጨመር ይሆናል። ወይ አይቆረጥሙት ወይ አይተፉት።


📚 የተቆለፈበት ቁልፍ
5👍4🔥1
አንድ ሰው ያለ ምክንያት ከዘጋህ ምክንያት ስጠው!! who cares.
🔥7🤝7👏31
በስኬት መንገድ እንድትጓዝ መንገድ ያሳየህን ሰው መቼም እንዳትረሳው!!!!!!


Credit :- ለነዛ ሰዎች አረሳቹም መቼም! ይህንንም እንደምታዩት አቃለው☺️
8👍4🔥3
ውሸት እና ተንኮል አኗኗርንም ብቻ ሳይሆን አሟሟትንም ያበላሻል ተጠንቀቅ!!
6🔥3👍2